@shikurina7: @Moji ፈጣሪ ሠላሙን ይመልስልን 😭😭😭😭

shikur
shikur
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 25 September 2026 04:59:34 GMT
168401
40784
264
1048

Music

Download

Comments

beriakil
beti akil🦋🦋 :
ትርጉሙን ሳላቀው ስሰማው እባዬ ይመጣል
2026-09-25 16:41:08
629
mahi1730m
Mahi Fkir :
እግዚያብሄር ሰላሙን ይስጣቹ😭😭😭😭😭😭😭
2026-09-26 11:44:09
117
et_editz_13
èṭpùɓgʻ :
may peace find our family soon😭
2026-09-26 13:13:50
1
kalmedicallife
ዮቶር1888 :
May z ALMIGHTY bring Peace for Us
2026-09-26 16:36:29
1
yenebabuye122123
maki🍫🍫😍 :
ሳላውቃት የምትናፍቀኝስ ነገር ኢትዮጵያን ሠላም አረጋት ጌታ ሆይ🥺🙏
2026-09-25 15:33:12
223
firaol_cm
FILTER :
በፍፁም መቀሌን አላቃትም እኔ የ ወለጋ ልጅ ነኝ ግን እንዲው ትናፍቀኛለች ይቺ ከተማ 🥹
2026-09-26 10:32:21
34
1000367138948ada
Ada :
ማየት የምፈልጋት ሀገር ናት ግን ከማራ ስለሆንኩ የሚአስገቡኝ አይመስልኘም
2026-09-25 15:41:33
33
elizi38
ሊዮ ሺቲ🦋 :
ለምንድነው ስሰማው ውስጤ ይረበሻል🥺
2026-09-25 19:20:01
91
mariaibrahh
♾️ :
ሰላም ንዓኺ ኣደይ መቐለ😭
2026-09-26 10:26:23
18
bezasodo5
Beza🍫🍫 :
በጣም የምወደው ሙዚቃ 💔😢ፈጣሪ ሆይ ሰላሙን ላክላት😢🙏
2026-09-26 16:40:29
5
amsalhaile109
Dolch fafu :
ትርጉሙን ሳላውቀው... እነባዬ የሚመጣው
2026-09-26 11:43:45
10
binisarisawi
Bini boss ye jimmawe :
እመቤታችን የአክሱሟ ታቦተ ጽዮን ሀገራችንን ሰላም ታርግልን
2026-09-26 16:44:03
7
sosi0y
sosi :
eyes on tigray
2026-09-26 07:20:57
3
sisblack23
S I S A Y :
መቀለን አላቃትም ግን ማየትና መኖር ምፈልጋት ከተማ
2026-09-26 11:48:16
11
shashemene19
SHASHEMENE 19 :
[Teary eyed]
2026-09-26 13:32:17
1
yordi19271
yordi 🇲🇨💃 :
miss you
2026-09-26 09:39:53
1
ssssaaaaallliiimmmm
Salimović :
እኔ ወሎዬ ነኝ እሄን ሙዚቃ ስሰማው ትርጉሙን ሳላውቀው ውስጤ ይረበሻል 😭
2026-09-25 18:45:21
22
tigistwe3
Tg :
My City ❤️❤️❤️❤️
2026-09-26 10:10:37
1
hiyab1092
🥰Hiyab :
ሰላም ናፈቀኝ 😭😭😭😭
2026-09-25 20:04:49
13
the.officie92
Eyoba ¥ë 21🙏🦅 :
𝐥𝐨𝐯𝐞🔥😢
2026-09-26 06:52:41
8
amanel.ashenafi3
Amanel ashenafi :
መች ይሆን ወዳገሬ እምመለስ አደይ መቀለ 😢
2026-09-25 19:14:19
6
lishantagel
Hodeyee🦋 :
አንድ ቀን ሰላም ይሆናል🥺🥺🥺🙏
2026-09-26 09:00:15
8
.snow_864
elu :
እግዚአብሔርን እኔ ትግራዋይት አይደለሁም ግን ስወዳችሁ ብቻ ፈጣሪ ሰላሙን ይመልስልን እኔም ትግራይን ለማየት እንድመጣ ያብቃኝ [Heartwarming]ደሞ ይሄ ሁሉ ታሪክ ይሆናል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሁሌም እወዳችሁአለው [Heartwarming]
2026-09-25 20:29:39
6
dlsebo.son
💵أبو هيواد🚩 :
እኔ የትግራይ ልጅ አይደለሁም አንድ እናትም አልወለደንም ግን በጣም ነዉ ምወዳቹ ወላሂ ስላረጋቹትም /ስለተደረገባቹም ነገር ከልቤ አዝናለዉ አላህ ይጠብቃቹ በቃ ይበላቹ 🥰🥰🥰 አንድ ቀን ፍፁም ሰላም ትሆኑ እና እመጣለዉ ከነብሴ በላይ ምወዳቸዉ የረሱል ሰአቦች ቀብር አለ ልዘይራቸዉ 😭😭😭😭🥰🥰🥰😭😭😭😭😭
2026-09-26 09:12:08
7
ghionawitmekonen
ግዮናዊት🌴💚💛❤️ :
ሰላም ንዓኪ ኣደይ መቐለ 🥺
2026-09-26 10:42:17
1
To see more videos from user @shikurina7, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About