@israel_izzy290: እኛ ወጣቶች ምክንያት አያጣንምና ምክንያት ደርድረን ስንቶቻችን ከchurch ጠፋን። እገለ እንዲህ አርጎኝ፣ትኩረት ነፍገውኝ፣ኖረም ስለማያስታውሱኝ፣ወዘተ….አንዳንዶቻችን ደግሞ አንድ ሁለቴ ስንቀር normal አረግንና ይኸው እንደወጣን ቀረን። ግን እርግጠኛ ነኝ ውጭ ሆነንም ቢሆን ያ ድባብ ይናፍቀናል፤ቸርች ህብረት ማድረግ፣ለሊት ሄዶ መፀለይ፣ወንበር መጥረግ፣አዳራሹን ማፅዳት…plsss ወታችሁ አትቅሩ ተመለሱ ይሄ ጊዜው ነው normalize አታድርጉ። 👉👉👉👉👉👉ወደ ዕብራውያን 10:25 በአንዳንዶችም ዘንድ ልማድ እንደ ሆነው፥ መሰብሰባችንን አንተው እርስ በርሳችን እንመካከር እንጂ፤ ይልቁንም ቀኑ ሲቀርብ እያያችሁ አብልጣችሁ ይህን አድርጉ።

Izzy🎯
Izzy🎯
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 25 September 2026 05:15:48 GMT
5427
392
17
239

Music

Download

Comments

moss_emagnu
Mussie :
he still loves me🥺
2026-09-25 08:31:41
4
beti__d
Betty🌸 :
ወደ ቀድሞው ይመልሰን🥹🙏🏽
2026-09-25 06:10:44
3
chachaheroe
chacha :
it's me🥹
2026-09-25 08:05:49
2
issaakoooo
Issa🦅 :
በጣም ያማል
2026-09-25 16:25:09
1
henisha07
hena :
mastewalun yisxen
2026-09-25 09:51:18
0
biskut316
Cookie🍪 :
2026-09-25 07:56:56
1
emman2344
emman2344 :
🥹
2026-09-25 13:08:47
1
teme902
✝eme :
2026-09-26 04:40:34
0
saratakele5
milla🥰 :
🥰🥰🥰
2026-09-25 14:28:40
1
serawit.koysha
Heni🇪🇹🇯🇴 nunu :
@💥𝗛𝗲𝗻𝗶.𝗣𝗼𝗴𝗯𝗮.𝟲ቱ⚽ 🥺🥺
2026-09-25 10:12:02
0
eyu2282
J̌ãÿë ŤĤ :
🥰🥰🥰
2026-09-26 18:52:24
0
To see more videos from user @israel_izzy290, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About