@baba_yemaryam: አንድ ታላቅ አባትን ወደ ግሸን ደብ ከርቤ ስሄድ " እንውሰዶት?" ቢሏቸው አልሄድም ሲሉ ገርሞኝ..... አሀ 😎 ለምንድን ነው ግሸን የማይሄዱት? ብዬ ስጠይቃቸው..... " አይ ልጄ ሽንቴን ምኑ ላይ ልሸናው? አሉኝ.... እኔም የሚሉት ስላልገባኝ እንዴት ብየ ጠየኳቸው ..,.አይ ልጄ እናንተ የምታዪት እኮ ህንፃውን ብቻ ነው ፤ ኢትዮዽያ ውስጥ ያለው ተራራ ፣ዋሻ ጫካውሁሉ.... በቅተው የተሰወሩ ቅዱሳን አባቶች፣እናቶች አሉበት፣ የብዙ ፃድቃን ሰማዕታት ደም ፈሶበታል አፅማቸው ተቀብሮበታል ግሸን ማርያም ሄጄ ምኑ ላይ ነው ሽንቴን የምሸናው ብለው ሲያስተምሩኝ በጣም አፈርኩ በእርሳቸው ታላቅ ትህትናና ፍቅር ውስጥ የራሴን ታለቅ ድክመት አየሁ። ግሸን ❤️ #የአባቶቻችን #የእናቶቻችን #አምላክ #ኢትዮጵያን #ይጠብቅልን

Babarians 💚💛❤️
Babarians 💚💛❤️
Open In TikTok:
Region: AE
Friday 25 September 2026 06:30:23 GMT
41035
1945
36
90

Music

Download

Comments

abshir.tebeka
Abshir Tebeka :
እንደ አባታችን ፈጣሪ ንጹህ አይምሮ ይስጠን።
2026-09-25 12:49:16
14
fastu.belachew
abi🙏29🙏 :
yijiri belgi amlaka fetariya 🙏🙏🙏
2026-09-25 19:36:49
1
unknown35991
ይገርማል :
በምንሰማው ሁሉ አንፈተን። ዝምታን ተጠቅመን እንመርምር ለሁሉ መልስ ለመስጠት ግብዝ አንሁን። አዋቂው እርሱ ፈጣሪ ብቻ ነውና🙏
2026-09-25 21:37:10
2
alemitu122116
ገኒ የመባ እናት :
ለደጇ ያብቃን
2026-09-25 19:41:25
1
user44415969124116tg
Tg yame :
ለደጇ ያብቃኝ
2026-09-25 22:20:23
2
tom806248
Tom :
Amen
2026-09-25 21:56:36
1
yodatisone
@ዮዳት is 1 :
ልቦናን አድለኝ አባትሆይ
2026-09-25 08:46:13
5
one.love7525
ራሂል በየነ :
አባታችን እድሚና ጢና ይስጥልን ትልቅ ትምህር ነው የሰጡን
2026-09-25 08:44:30
4
user9150219061835
ብራናየ 21 :
ለኛም ማስተዎሉን ይስጠን ከክፉ ስራ ይመልሰን
2026-09-25 21:20:00
1
user125959576190
ስደተኛዋ ነኝ ባለ ማህተቧ❤✝️🌹 :
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን
2026-09-25 15:56:50
1
antigennati1619
Antigen Amanawit :
የሁል ጊዜ ጥያቄ ነው
2026-09-25 16:07:09
1
hiwet6621
hiwet :
እውነት እኮ ነው 🙏
2026-09-25 20:06:38
1
eliyasamare1
Eliyas amare 1 :
ድንቅሀሳብ
2026-09-26 04:53:15
0
one.love7525
ራሂል በየነ :
የገሸኗ እናቴ
2026-09-25 08:43:44
1
21enu1
@ yes :
ዉይይይይ😩😩😩
2026-09-25 11:16:29
0
user6007159044405
የድግል ማርያም ልጅ :
ፈጣሪ ይሔን ሣያዘጋጅ መስቀሌን በመስቀለኞ ቦታ አስቀምጥ አላለም እዲሕ ያሉሕ አባት ከፈጣሪ እኔ እበልጠለው ባይ ናቸው
2026-09-25 16:18:18
1
ashukibrom
[Mr€~ASHUU^] :
ke migib betochi guaro
2026-09-25 14:58:45
1
mk..a36
mk..a :
መፀዳጃ ቤት እኮ አለ በየቤቱ
2026-09-25 23:38:51
0
huluager56
huluager :
[Crying][Crying][Crying][Pray]
2026-09-25 21:47:26
0
birhanugyohannes
ብሬ ገሬ :
😭😭😭
2026-09-25 16:00:35
0
ashu1216211
Ashu satenaw :
🥰
2026-09-26 02:15:53
0
To see more videos from user @baba_yemaryam, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About