@yeshoferoch:

የሾፌሮች አንደበት
የሾፌሮች አንደበት
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 25 September 2026 06:42:31 GMT
620604
74463
617
11119

Music

Download

Comments

user4565661294302
ሰሎሞን :
ጀግና ሰው ማለት የሰው ደኅንነት የሚያስጨንቀው ሰው ነው
2026-09-25 08:19:30
1068
deru587
ደረጀ :
ግሸን አንቀርም ። ከአዲስ አበባ ነገ እንነሳለን ። ከደጇም አአንቀርም ።
2026-09-25 06:56:04
1480
eshetiemequanint1
እሸቴ መኳንንት :
እኔ በplane ጉዞ ጀምሬ ሸዋ ሮቢት ላይ ቁመናል
2026-09-25 09:35:31
104
de93261
ቼኩ ቬራ🇦🇷🇦🇷🇦🇷💪 :
ለምን መድፍ አይተኮስም ከናቴማ ማንም አያስቀረኝም🙏🙏🙏
2026-09-25 21:15:55
34
zela86649
አስምሪኝ ማርያም, :
ግሽን እየሄድኩ ነው ምንም ቺግር የለም
2026-09-25 09:24:46
92
user7734771146150
ሽልማት :
የተኩስድምፅ የማንሰማበት ዓመት ያድርግልን
2026-09-25 15:26:12
54
getachew4776
Getachew :
ማሻላህ ... ሰቆቃው ሊያበቃ በጣም ትንሽ ቀረው።
2026-09-25 07:11:30
155
dmuller01
dan muller :
Can’t u take the awash road?
2026-09-25 18:48:37
0
meskisodo
drivermesi :
በደብረሲናና ሸዋሮቢት መሐል ያለው መንገድ አሁን ተከፍቷል።የተሰማው ተኩስ ሚኒሻዎች ሰው ለመያዝ ያደረጉት ነበር ተብሏል።አካባቢው ሰላማዊ መሆኑን ነዋሪዎች አረጋግጠዋል።
2026-09-25 07:16:27
256
birlew.yeshewas
ብርሌው ያባቱ ናፋቂ :
የማን ጦር ነው
2026-09-25 15:59:42
0
user6824170979999
PANAFRICANIST~1 :
english pliz....translate
2026-09-26 10:47:04
0
kediralemu125
k . d :
በጣም ፣ርሪፍ መርጃ ሰጭ ቀኑን ቦታውን በሰርአት መናገሩ ይበርታታል
2026-09-25 08:36:30
178
abuyalame
Abuya Lema :
ka bate mela ale
2026-09-25 13:34:29
1
abelaa744
Moon77u :
በዚ ሰዓት ጉዞ አስፈላጊ ነው ብዬ አላምንም
2026-09-25 08:14:17
30
mulebole.21
Mule@21 :
thank you brooooo
2026-09-25 10:04:19
0
bitbest21
bitbest21 :
ዛሬ ከአዲስ አበባ ደሴ የገባ የግሸን ተጓዥ በሰላም ገብተዋል ምንም ተኩሥ የለም!!!!
2026-09-25 17:49:34
6
elsabet038
elsi የማርያም ልጅ🙏21🙏 :
አሁን ሰላም ነው ምንም ነገር የለም እኛም አልፈናል
2026-09-25 09:07:07
37
zehrii657
Zehrii weleyewa :
እሽ የኔ ቅን አሳቢ የኔ ወንድም አላህ ይጠብቃችሁ ክብር ለሹፌሮች🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-25 09:17:24
27
mimi.coffee0
mimi coffee ☕️👪 :
አይዟችሁ ተከፍቷል ሰላም ነው
2026-09-25 07:52:19
36
adnaasres
adi Bonda :
እኛ እየሄድን ነው ምንም ነገር የለም የሆነ ሰዓት ትንሽ ነገር ነበረ አሁን ግን መሄድ ጀምረን ደሴ ልንገባ ነው ግሸን አይቀርም💒🙏
2026-09-25 10:54:06
10
mikyas12
Official Mike :
Yedengle Maryam lij yemesgen beselam gebtenal selam nw mnm neger yelem 15/1/2019
2026-09-26 00:05:07
5
user778788846274
እዩ ዘ ልደታ :
ተከፍቷል እየሄድን ነው
2026-09-25 09:31:04
16
tigist.bekele516
ቲጅ የፃድቃኔ ማሪያም ደጓእናቴ :
ወንድሜ እዚህ ተኩስ አቁሞ አያውቅም
2026-09-25 08:38:32
7
nenshmichael
Nensh Michael :
እናመሰግናለን 🙏 ጠቃሚ info በሰላ ግቡ
2026-09-25 08:10:34
7
mohammedas662
Mohammed A :
የኔ አለህ ግን ለምን በዝህ ዘመን ፋጠረከኝ??😭😭😭😭😭😭😭
2026-09-25 07:16:59
27
To see more videos from user @yeshoferoch, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About