@pop_act_1: 🚩 የአመራሮቹ የተሳሳተ ውሳኔ እና ከልክ ያለፈ የራስ ወዳድነት ስሜት፣ ኃይላቸውን ወደ ውድቀት እየመራው ይገኛል። በሌላ በኩል ደግሞ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በከፍተኛ ጀግንነት፣ ስነ-ምግባር እና ጥበብ የህዝብን ሰላም ለማስጠበቅ ጠላትን እያሳፈረ ይገኛል። 📌 ይህ እውነታ የሚያሳየው፣ በማንኛውም ጊዜ ቢሆን እውነት እና የህዝብ አንድነት ከአጥፊ ሀይሎች ሴራ በላይ መሆኑን እና የጥፋት መንገድ መጨረሻው ሁልጊዜም ሽንፈት መሆኑን ነው። #follower #ethiopia #foryouシ #Ethiopia #fyp #meme #fano #news
Pop_Act_1
Region: ET
Friday 25 September 2026 08:02:22 GMT
Music
Download
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @pop_act_1, please go to the Tikwm
homepage.