@dabodpmj9of:

የስጦታው ✊ (AMHARA_VOICE)
የስጦታው ✊ (AMHARA_VOICE)
Open In TikTok:
Region: US
Friday 25 September 2026 08:54:50 GMT
197188
8751
1187
5973

Music

Download

Comments

shaygetahun
shay :
ልጅቷ በጣም ፈርታለች ቪዲዮ እየተቀረፅ ስለሆነ ጥሩ ፀባይ ያሳየ ይመስላል መምህሩ።እንዴዚህ መጠየቅ እራሱ በህፃናት ላይ ግፍ መስራት ነው።እሄን መምህር በህግ መጠየቅ ግድ ነው።
2026-09-25 11:11:06
494
sara480462
አሜን 🇨🇬🇨🇬 :
አስለቀስችኝ ማርያምን 😭😭😭
2026-09-25 10:29:19
181
rabia.seid04
አአ :
ምንችግር አለው ቢማሩ ቆንቆ ይጠቅማል እንጂ አይጎዳም
2026-09-25 12:34:16
53
blackhabeshawigmail.co
ማተቡ ~ጥብቅ ነዉ{🟢🟡🔴} :
አይይይ ግዜ ስንቱን ያሳየናል 😥💔
2026-09-25 09:38:41
352
user5353152462610mekdes
ወትረ በኩሉ ጊዜ ወበኩሉ ስዓት 💚💛❤💒🙏 :
ጨለማ ቢበረታም ይነጋል አይዞን 😢😢
2026-09-25 10:05:58
53
my.hero478
አዲስዓለም ☕️ :
ሲመስለኝ ልጅቷ አፏን የፈታችው በአማርኛ ነው እናት ደሞ ኦሮሚኛ ክፍል አስገባቻት ስለዚህ አስተማሪው በኦሮሚኛ የጠየቃት ሁሉም ተማሪዎች የኦሮሚኛ ተናጋሪ ስለሆኑ ነው የሚሆነው ልጅቷ ለቋንቋው አዲስ ስለሆነች ነው መማር የፈራችው በዛላይ ገና የአንደኛ ክፍል ተማሪ ናት ለትምህርቱም ለተማሪዎቹም አዲስ ስለሆነች ነው ነገሮችን በመጥፎ መንገድ ብቻ ባንረዳ መልካም ነው።
2026-09-25 15:44:35
29
hana.hana5804
Hani⚡️⚡️⚡️ :
ተጨነቀች የኔ ማር🥺🥺🥺
2026-09-25 10:01:37
72
hge0401
@ገንዘብ ድሽቃነው ሽፋን ይሰጣል :
የኔ እናት አረ እንዳው አፈር ልብላልሽ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-09-25 09:36:24
156
user4854179777819
1919 :
ይችልጅ ትልቅ ደረጃ ደርሳ ማየት እንፈልጋለን
2026-09-25 15:04:25
20
userz6fsk70kqm
🇪🇹🇪🇹سعادة سعيد🇪🇹🇪🇹 :
ቋንቋ መግባቢያ ነው ምን ችግር አለው ቢማሩ
2026-09-25 13:32:28
23
adiecomputer
Adie Ⓒ :
እና መምህሩ ምን አላት እና ነዉ ስሜቷን ተረድቷት እኮነዉ እንድትሄድ የፈቀደላት ሲቀጥል በትህትና ነዉ ልጂቱን ያዋራት
2026-09-25 21:05:40
11
abduumer48
abdu :
በቀነነት ከሆነ ምንም ችግር ዬለው ቋንቋውን ትወቀው ይጠቅመተል እንጂ አይጎደትም
2026-09-25 19:54:31
6
yesuf.seid39
OO Seid :
ትክክል አልሰራም በ ቢሮ ውስጥ ማናገር ነበረው
2026-09-26 07:16:00
0
ummatiyya40
Tokkicha misra deette :
this is spreading racism. there is no law in this country may allah who created everythings judge this man
2026-09-26 07:41:15
0
lulae14
Queen :
ynae fiker [Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-09-26 06:54:19
0
user8736228595679
ፋንትሽ ጎደሬዋ⚡️ :
ሕግ ቢኖር ይሕመከሰስ ነበረበት😥😥
2026-09-25 17:19:47
10
5gakon
Well-Done🚀 :
Yene Qonjo Abshir belat please🫂❤️🫂💔🫡🫡🫡🫡
2026-09-26 03:53:45
0
yaahyajemaalyaahy
Abba torbbe🇦🇪🇦🇪🇦🇪 :
uuuuf baayye nama guba dhuga rabbi kun nuun bakka nunbu'u
2026-09-25 10:10:44
6
benjame345
🇪🇹 ቢ.ኒ.ያ.ም 🇪🇷 :
ጀግና የአማራይቱ ልጅ ምን እያልከኝ ነው አንተ አለችው በአማረኛ አውራኝ
2026-09-25 14:27:41
13
h6124545
إنؓ الله مؓع الؓصؓبِرِینَ :
ወላሂ ስታሣዝን ልጂቷ😭😭
2026-09-25 09:55:38
27
hiwot.raguel
Hiwi :
እዉይ የኔ ፍቅር አማርኛ ተናጋሪ ስላጣች ፈርታኮ ነዉ እኔ ልሳቀቅ እናቴ😢
2026-09-25 15:12:42
11
fano22732
እንቆቅልሽ🤗👷‍♂️ :
የአማራ ህዝብ አይዟችሁ አይዞን የነፃነት ቀን ቀርቧል
2026-09-25 17:45:16
9
kidistabeb
kidist Abebe☦️ :
ስለምን በደል ነው ምታወራው? ዐይን አለን እያይን ነው ጆሮም አለን አንሰማለን እኮ ወገን
2026-09-25 13:25:21
13
shimeas123
የሚጠብቀኝ አይተኛም አያንቀላፋም🙏 :
ሃገር በቀሉ ጣሊያን በግድ እያስጨነቀ ህፃናትን..🤔😭😭🤔🤔
2026-09-25 15:29:52
20
user2368881544522
one day :
በፍቅር ነው እያስተማረ ያለው ምን ችግር አለው ቋንቋ ማወቅ
2026-09-25 17:30:41
14
To see more videos from user @dabodpmj9of, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About