@user4869124984168:

አሳምነው ይሙት አማራ ነኝ
አሳምነው ይሙት አማራ ነኝ
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 25 September 2026 09:34:24 GMT
39947
1495
95
1297

Music

Download

Comments

user5460117493172
MATI KURA :
TEACHERS ARE FATHERS OFALL
2026-09-25 14:36:37
1
john21358
Yohannes Abebe :
እኔ የምፈራላችሁ ይችን መሳይ ህፃናት እናትና አባቶቻቸውን በገዛ ቤታቸው ሲገደሉ ያዮ ህፃናት አድገው የሚመጣባችሁን በቀል ሳስብ ለናንተ እኔ እፈራለሁ። አብዛኞቻችሁ የልጅቷን ሁኔታ አላያችሁ ይሆናል ፣ ከመቼ ወዲህ ተማሪ አስተማሪን ይህን ያክል ሰውነቱ እስኪንቀጠቀጥ የሚፈራው ፣ በየት አገር ነው? Indeed ተማሪ አስተማሪን ሊያፍር ይችላል ፣ መናገር እስኪያቅታት እየተንቀጠቀጠች እያያችሁ መምህሩ ጥሩ ነው ብላችሁ በነዚህ ህፃናት ላይ ፓለቲካ ትሰራላችሁ ፣ እኔ ከህፃኗ ይልቅ ለናንተ ይህን ስራ ለምትሰሩት እፈራላችኋለሁ።
2026-09-25 12:13:54
14
msiganawalemu
msiganawalemu :
የገጠመን ፈተና
2026-09-25 11:10:24
7
amharafano466
fano record :
እኔ ግን የተሰማኝ መመህሩ በፍቅር እንደጠየቃት እና አክብሮቱ ነው
2026-09-25 14:44:20
5
user3807220322005
dagme yetayew :
ewnet new gen
2026-09-25 10:05:16
0
berket1260
berket12 :
ህጻናትን እደዚህ መስጨነቅ
2026-09-25 11:54:53
5
user3153932909531
moha :
ያሳዝናል ውይይይ ? ልብ ይሰብራል
2026-09-25 15:34:56
1
moedh260
ቶካ :
ህፃናትን እንዴት እንደሚያሰቃያቸው
2026-09-25 13:25:17
3
habtamu.bogale.gas
H&B :
አዲስ አበባ የገጠማት ፈተና
2026-09-25 13:25:18
5
darajebayana573
Daraje Bayana :
ሩሩህ መምህር ነህ አደንቀሃልው።
2026-09-25 16:17:20
1
koranimohammed
koranimohammed :
ጭንቀቷ ውስጤን እረበሸኝ
2026-09-25 12:39:37
6
user8532357963961
shimels :
ለመምህሩ ክብር አለኝ ይመችህ
2026-09-25 15:04:43
1
user55044757602711
nani :
ምን እያልከኝ ነው አተ ስትል እዴት እደወረረኝ
2026-09-25 14:06:46
1
sofiyahilu
sofiya :
በጣም ያሳዝናል
2026-09-25 12:26:33
1
alhalabaman2
Abd :
ምርጥ መምህር 👑
2026-09-25 14:14:10
1
esayas615
ኢስ ከ ሸዋ :
መምህሩ ቅመም ነው👍
2026-09-25 10:39:18
2
mentionme0k
what a mamer :
ሰዎች ለታሪክ እያስቀመጣችሁ ወገኖቼ ዛሬ ቀልዳችሓል የነገዉ የከፋ ነዉ
2026-09-25 11:46:43
1
user3548223534745
GoGo :
ተባረክ
2026-09-25 10:56:59
0
aradgmail.com
መጋቢት 12 berth :
አየሁት ህፃኗ ቋንቋውን ስላልቻለች እጂ የፈራሽው እሱ ምንም አልበደላትም አንዳንዴ አድምጡ።
2026-09-25 15:19:45
0
gurree172
GURREE :
Ai
2026-09-25 16:22:12
0
bezayekelemesera
ቤዛ :
ተው
2026-09-25 17:49:11
0
biniyyjn8yp
bibi :
አይ ይቺ ሀገር
2026-09-25 17:38:18
0
mulukenkebede813
mulukenkebede813 :
ወይ ጉድ
2026-09-25 16:51:01
0
user3462045879611
user3462045879611 :
በጣም ነው እራሴን የነካኝ
2026-09-25 17:08:29
0
ayyyy6893
learning is burning :
አይ ክፉ ዘመን
2026-09-25 10:29:34
0
To see more videos from user @user4869124984168, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About