@nikatdaily1: ስለ ሀገራችን ቀጣይ ጉዞ እና ስለ መስከረም 25 አዲስ መንግሥት ምስረታ የእናንተ አስተያየት ምንድነው? ዘላቂ ሰላም ለማምጣት ሁሉንም ወገን ያካተተ ውይይት እና የጋራ መግባባት መፍጠር ይበልጥ ውጤታማ ይሆናል? የማንም ወገን ሳትሆኑ ሃሳባችሁን በምክንያት እና በጨዋነት ኮሜንት ላይ አስፍሩልኝ። 👇 #Ethiopia #EthiopianPolitics #PeaceForEthiopia #CurrentAffairs #Discussion
ንቃት Daily (Nikat Daily)
Region: ET
Friday 25 September 2026 10:03:39 GMT
Music
Download
Comments
ማሜⓂ️hamudi :
astelashgn bro tru metesh neber
2026-09-26 09:57:30
0
the daily unbox :
our problem never going to solve because those 3 region leader would never going to make peace with each other all of them want there region to govern if not they creat problem am only 18 but i lost hope in our political
2026-09-25 14:21:59
0
Ashenafi :
ሀገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
2026-09-25 10:07:38
43
❌💯 :
የኔ ሂዎት ግን በአብይ መንግስት ካልተለወጠ ተስፍ የለኝም
2026-09-25 10:07:28
23
Abrham Gidey :
ሽግግር መንግስት ቢፈጠር ሀገር ትድናለች
2026-09-25 11:25:51
23
አቤቱ እንደቸርነትህ ማረኝ :
የአሁኑን ጥምር ሀይል ወደ ስልጣን ያምጣየው የምትሉ
2026-09-25 19:37:12
0
Betty Tef 2004 :
የሽግግር መንግስት ማለት ምን ማለት ነው? ከግብጽና ከኤርትራ ጋር ነው????
2026-09-25 12:44:16
10
SOል✔ :
viral siweta ngerugn wiz out politica
2026-09-25 10:06:58
5
dereje :
1god idea
2026-09-25 10:15:37
1
yonas :
exactly
2026-09-26 17:50:14
0
ይታይ :
ወንድሜ አማራ ኦሮሞ ትግሬ ሁልጊዜም አንተ ስለህዝብ ነው የቆምከው እናመሠግነናለን እራስህን ጠብቅ🙏🙏🙏🙏
2026-09-25 11:18:53
19
Lidetaaas. :
አረብ ኢምሬትም ኢሳያስም ለኢትዮጵያውያን ችግር መፍትሄ አደሉም! በድጋሚ የመሰሪያ ጋጋታም አሸናፊ አያረግም ያ ቢሆን አሜሪካ ከፍጋኒስታን ተዋርዳ አትወጣም ነበር!!
2026-09-26 15:46:16
1
kamil :
jazba አብቹ King
2026-09-25 18:37:59
1
yoni 🍫man 🍫🍫🍫🍫❤❤❤😍 :
pls በደምብ ኮፕሊንክ 🥰🥰🥰ሁሉ የሚላቸው ነገሮች ትክክል ስለሆኑ ምናለ ከምርጫው በነበርክ አይዞን ከቀጣዮ ምርጫ ያንተን ፓርቲ እኝጠብቃሀለ💪💪💪ን
2026-09-25 10:09:14
11
power off :
የሚመጣውም ከነበረው የባሰ ነው እሚሆንብን
2026-09-25 14:46:58
8
በቃ በለን ጌታ :
አንተ እኮ በጣም ልዩ ነህ ከተናገርክ ቆይተሀል እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
2026-09-25 17:56:33
5
Naga Moisa :
ስልጣን በምኞት አይጋራም
2026-09-26 09:11:53
1
ሁሉ በእርሱ ሆነ :
ስለምን ስልጣን ማጋራት ነው የምታወራው ?
መንግስት የሚመሠርተው በዲሞክራሲያዊ ስርአት በምርጫ ያሸነፈው ወይም በህዝብ የተመረጠው ፓርቲ እንጂ ከየመንደሩ የተሰባሰበ ህገወጥ ቡድን አይደለም
ስልጣን የህዝብ ነው ህዝብም የሚመራውን ፓርቲ መርጦ ጨርሷል ።ስለዚህ የተመረጠው ፓርቲ አዲስ መንግስት ይመሠርታል ይመራል ይሄው ነው
2026-09-25 11:09:36
1
የማልናገረው ብዙ ነገር አለ :
ትክክል
2026-09-25 11:03:03
2
ephi :
ድንቅ ሀሳብ
2026-09-25 11:07:38
2
27 አባቴ ቅደም ከፊቴ :
መዋቀር አለበት ጀግናዬ🙏🙏🙏 ግን መንግስት አያደርገውም🙏
2026-09-25 11:19:45
2
ዳሞት የችላል :
ይመችህ
2026-09-25 10:27:18
1
ⒶⒷⓊⓀⒾ :
የምን ሽግግር ነው የመረጥነውስ
2026-09-25 11:12:43
0
bini man :
መግስት የለም የምትሉ በላይክ
2026-09-25 16:09:14
2
Be :
እውነት ነው
2026-09-25 10:52:31
3
To see more videos from user @nikatdaily1, please go to the Tikwm
homepage.
© 2021-2026 TikWM. All rights reserved.