Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@lidetuayalew3rdway: አልገባህም /አይገባህም#
Lidetu Ayalew 3rd Way
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 25 September 2026 10:14:51 GMT
329254
20439
518
2251
Music
Download
No Watermark .mp4 (
3.61MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
3.61MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
N&G :
ከማይመጥንህ ሰው ጋር ለምን ትደክማለህ
2026-09-25 11:25:25
652
Tsega :
ከመለስ በመቀጠል ድንቅና በሳል የፖለቲካ ትንታኔ ሲሰጥ ያየሁት ብቸኛው ጉምቱ ፖለቲከኛ አንጋፋው ልደቱ አያሌው ብቻ ነው ማርያምን።salute Mr Lidetu Ayalew 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-25 11:26:53
468
Monet Lema :
They do not have a common ideology, so even if they have a chance to win, the conflict will continue. The war will never stop.
2026-09-25 17:57:08
0
kasish man :
ቴዲ ብልጽግና ነው
2026-09-25 11:16:31
207
The iron :
Politica= Lidetu
2026-09-25 17:54:14
0
Alemnew :
አቶ ልደቱ በጣም ትችላለህ።
2026-09-25 11:52:47
62
dawit dawit 68 :
ቴዲ የትኛው ፓለቲከኛ ሆኖ ነው ከልደቱ ጋር ማውራትክ እድለኛ ነክ
2026-09-25 12:48:57
191
Ras :
ቴዲ ለ ፖለቲካ አንደኛ ክፍል ነው
2026-09-25 14:43:06
64
Haile Awoke (ኃይላችን አወቀ) :
ሁሌም የምደግፈውና የማያሳፍረኝ ፖለቲከኛ ልደቱ ነው።
2026-09-25 11:42:09
91
ozil :
ጭብሉን ገለጥክልን
2026-09-25 10:36:15
72
jesus 888 :
አይገባውም ።
2026-09-25 18:49:19
0
Belay kiya :
lidetu pls ከማይመጥንህ ሰው ጋር ለምን ትደክማለህ
2026-09-25 11:53:50
71
ze'an :
አቶ ልደቱ የተከበርህና ትልቅ የፖለቲካ ልምድ ያለህና ሙሉ የኢትዮጲያ ህዝብ የሚወድህ ነህ ነገር ግን ከተራ ቲክቶከር ጋር ብዙ አትነጋገር ይህን ስልህ አሁናዎ የኢትዮጲያን ጉዳይ ላይ ዝም በል ሳይሆን ከሚመጥንህ ጥሩ ፖለቲከኛ ጋር ብታወራ እንደሀሳብ።
2026-09-25 11:22:37
57
እናርጅ እናዉጋ ጊዮናዊ :
እናመሰግናለን ጋሽ ልደቱ
2026-09-25 10:48:40
114
@Kig Baro👑 :
ልደቱ እኮ ትችላለህ 🥰🥰🥰🥰
2026-09-25 11:49:49
45
Berhanu D :
Lidetu nailed it.
2026-09-25 15:22:46
0
Abel Tsegaye :
የፖለቲካው ሜሲ
2026-09-25 10:49:04
21
niceone5494 :
lidetu🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-25 15:51:11
1
saba :
ጭብሉን ገለጥክልን
2026-09-25 11:20:09
22
ሉቃስ 15 :
ፖለቲካ ልደቱ እጅ ስትገባ ጥበብ ትሆናለች ። አዎ እሱ የፖለቲካ ሰው ብቻ አይደለም ። የፖለቲካ ጠቢብም እንጂ ። ልደቱ ፖለቲካ እያወራ ስትሰማው ሁሉን ነገር ትረሳና ፖለቲካው ውስጥ እንደ አንድ ተዋናይ ትገባና ስለሱ ተናግሮ ማሳመን ፣ ስለ ሰውነት ቅርፁ ፣ ስለማንነቱ ፣ ስለ አለባበሱ ፣ ስለ ወዙ ... ማሰብ አቁመህ realistic በሆነ የፖለቲካ story ውስጥ አብረህ እንድትፈስ ያደርግሃል ። ልደቱ ማለት የዚህ ዘመን ክስተት ( The phenomenon ) ነው ። በዛ ላይ አዕምሮው ፈጣን ነው ከፌራሪ የሚነፃፀር ፤ ንጉሥ ነው ሁሉንም ነገር ያሟላ ፤ ያለቀ ሃሳብ ያለው ነው የአንባገነኖች አበሳ ። ካድሬዎች እሱ ወደ ሚዲያ ከወጣ ይፈተናሉ ፤ በመጨረሻ ግን ለእሱ እጅ ይሰጣሉ ።
2026-09-25 13:11:37
50
user9380014519450miki :
በሂወቴ እማይገባኝ ውል የለለው ልደቱ እያሌው
2026-09-25 12:42:09
6
fitsum mulugeta :
ይሔ ቲክቶከር እኮነው
2026-09-25 12:13:04
28
S.n 💚💛❤ ከሊማሊሞ በታች 🙋💗 :
አቶ ልደቱ ይችላል👌
2026-09-25 11:22:45
9
Henok Birhan :
በፈጠረህ ክቡር አቶ ልደቱ ኢትዮጵያ ውስጥ አንተን የሚመጥንህ ፖለቲከኛ አልተፈጠረም ጭራሽ ደሞ ይሄ ናደው
2026-09-25 12:05:48
30
Zerihun Awraris :
ታዲያ አሁን ለምን ከመንግስት ጋር አይወያዩም ለመስማማት አይሞክሩም ?
2026-09-25 13:02:01
28
To see more videos from user @lidetuayalew3rdway, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
بكره تجولي وتنحوا 👎🎭 صورتك وبس 🔥🖤#تصميم_فيديوهات🎶🎤🎬 #قوالب_كاب_كات_جاهزه_للتصميم🎥 #تصميم_فيديوهات🎶🎤🎬 #CapCut
#viral #memestiktok #fyp #الشعب_الصيني_ماله_حل #ميمز
Ảnh live photo đăng cap cho ai cần #fyp #dp
#olise #aura #17 #fyyyp
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy