@mere.mere607: @(የወግድዋ🦋🦋) @ሚካኤል,አባቴ,,12
ላትውጡኝ አታላምጡኝ👈
Region: SA
Friday 25 September 2026 10:39:20 GMT
Music
Download
Comments
@Hቾ የረሱል ወዳጅ 🕋🕌😍 :
እይ ትዝታ ሲቀድሚኝ አልወድም ነበር 😁😍😍🥰
2026-09-26 12:25:46
9
A ነኝ❤ የማሜ💚ሸጋ❤እህት💚💚 :
ወላሂ ሳምሪብኝ ነበሪ ናፍቆኛል ነይ ማነሽ የገበሬልጅ ላይክ በይኝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-26 16:51:55
11
🔐የዋህ●_____ ልቯ✍️ :
ሣትዋሹ ሥት ድከል ነበር የምትሸከሙት ቅመሞችዬ🥺🤣
2026-09-27 11:44:26
1
ቲክቶክ ላይ የምጨፍሩ ሴቶች አላህን ፍሩ :
እኔም ተሸክሜ ነው የመጣሁት በቅርብ ቀን ከዚህ ሂጀ በቃ ብርቅ ነው የመሰለኝ ደስ ሲል
2026-09-26 11:57:46
3
♦️𝙨𝙪𝙨𝙪 ያባቷ ልጅ❣️ :
ዋይ ገና ሳልሸከም ነበር የሚደክመኝ🤣🤣🤣
2026-09-26 09:09:06
4
s ነኝ➰ ለክብሯ ➰ሟች :
ወላሂእኔ እማልችለዉን አብዝቸ ተሸክሜ እዳገቱላይ ስደርስ በቁሜ የጣልኩት መቸም አይረሳኝ🤭🤣🤣🤣🤣
2026-09-26 10:30:30
1
ለአንድ ህይወት ሺ ፈተና :
አይየማንይበልጣል እያል
2026-09-28 08:17:28
0
💎𝄞🅛Ⓘ🅹☞𝕞ᴜV🅐☜𝄞s🅔lemtew🕌 :
ኢ/ያ ነውመሠል😁
2026-09-26 09:43:34
2
B የተዋህዶልጅ ባለማህተቧ⛪♥️☦️🙏 :
አይይአሁንስገባእንደበፊቱ እምሰራአይመስኝም🥺🥺🥺🙏🙏🙏
2026-09-26 11:57:49
1
ገንዘብ ነው ህይወቴ ፈቅር ነው ጥላቴ😂😂 :
ማነውይህንየተሸከመ[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-09-26 13:14:09
2
Neima Yimer :
ጣፍ ተከክሜ እባብን አብሬ አስራ ሲፈታ ተገኝ 🥺🥺🥺🥺🥺🥺
2026-09-26 10:35:53
1
🌈"ሣልጠራህ ወይየ በለኝ"🤟🌹 :
አይይይ ተሗላ ከሆኩ እደክማለሁ እያልኩኝ ከፊትነበርየምሆነዉትዝታብቻ
2026-09-26 13:23:51
2
💚ሀዩ💛የቦረናዋ💕💕 :
አይይይትዝታ
2026-09-26 09:20:16
1
🌘ልጂ 🇧🇯አህሊ🦅 :
አይ ትዚታ ወላ
2026-09-26 11:17:44
1
//Sነኚ"የልጄናፍቂ"የኔውድልጅ"ሂወቴ// :
አይይይይትዝታ
2026-09-26 08:14:07
1
ያረብ በዝወትር ቀንኛውን መንገድ ምራኝ 🙏 :
አይ ትዝታ😢😢
2026-09-26 14:49:32
1
user59350951459 :
አይይይይይይይትዝታብቻ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😥😥😥😥
2026-09-26 14:18:47
1
Medi :
የማልወደዉ ስራ ገናሳስበዉ ይደክመኛል🤣🤣
2026-09-26 11:09:13
3
(የወግድዋ🦋🦋) :
ወይኔጉዴቦቁ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ሁሉንያሣለፍኩብሽ🌹🌹🌹🌹ሀገሬዋ🌹🥰🥰🥰🥰
2026-09-25 11:14:58
2
አልሃምዱሊላህ አላ ኒዕመተል ኢሥላም :
ከፊትመሪነበርኩ ሠውከቀደመኝ አለቅሥነበር ትዝሢለኝይገርመኛል
2026-09-26 10:07:00
2
༆࿐༵ሀዩቲ❥𖣘𖣘የወድሞቿ♥🦋 :
ነዶደረሰደመሸአላህተባረከላህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-26 15:06:00
1
123 :
ያወይሌ ደሞ አቀበት ነው ደከመኝ ክክክክ ማሻአላ ሥናገዛው እዳል ነበር
2026-09-26 11:25:14
1
ᬊᬁልጂ༆S̸U̸S̸U̸༄᭄ፀደዋ𝄢𝄞 :
ሠቃሺብር🥰
2026-09-26 12:42:09
1
rahma :
የትነው በአላህ
2026-09-26 09:25:18
1
ትንሿ ዳማከሴ🌿😥💔🥺 :
አይይይይ ተሸክመነው ነበር ከእህቶቸ ከእናቴ ጋር አሁን እናቴ ብቻዋን አሁንስ [Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-09-26 13:24:24
1
To see more videos from user @mere.mere607, please go to the Tikwm
homepage.