@bbcnewsamharic: በትግራይ ክልል የስልክ እና የኢንተርኔት አገልግሎት ተቋርጧል። የክልሉ የቀድሞ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት የነበሩት ጄነራል ታደሰ ወረደ በህወሓት መታሰራቸው ታውቋል። በጦርነቱ ስጋት የክልሉ ነዋሪዎች የፍጆታ ዕቃዎችን በብዛት እየሸመቱ መሆናቸውን ተናግረዋል። #bbcnews #bbcnewsamharic #ethiopia #war

BBC News Amharic
BBC News Amharic
Open In TikTok:
Region: BF
Friday 25 September 2026 10:49:45 GMT
215774
15446
178
834

Music

Download

Comments

.uk2611
ሰሜናዊት :
ድል ለሰሜን ኢትዮጵያ ህዝብ
2026-09-25 11:25:16
173
saikric
Sadik :
ድል ለሀገራችን ኢትዮጵያ
2026-09-25 12:39:23
81
bigdawg4595
ነብሮ :
TPLF በደንብ መቀጥቀጥ አለበት
2026-09-25 14:25:53
25
natnael_78
Natty Sirrr :
ሠላም ለሀገራችን 🙏🙏🙏
2026-09-25 10:54:02
135
gkkkiichuchu.work
gkkkiiChuchu Worku :
Thank you for the news, when will this war end?
2026-09-28 15:02:25
0
mullu.si
Tamrat :
ኤጭ ምን ሁነን ነዉ ግን??
2026-09-25 23:09:58
2
jujujujudyifds
juju @53 :
ኢንተርኔት መዘጋቱ 👍
2026-09-25 11:28:04
12
nevergive818
✨jbril cosmetics✨ :
ያሳዝናሉ
2026-09-25 10:52:12
24
azxxossr
ضيفني.. اضيفك :
ኣረ እባካችሁ ምስኪኑ ህዝብ ነው የሚያልቀው
2026-09-25 14:50:45
22
etaf_hospital
Eshetu :
እግዚአብሔር አምላክ ጣልቃ ይግባ ሰላሙን ለሐገራችን ይስጥልን ተመልሰን ቅድስት ኢትዮጵያን በጋራ እናልማ
2026-09-25 14:11:41
4
talak_tesfa1
Brhan.D :
ሳፋሪኮምም አገልግሎቱን ማቋረጥ አለበት!ወንበዴዎች ሀገሪቱን ለመውጋት ሊጠቀሙበት አይገባም
2026-09-25 16:22:24
14
sarabarca3
Netsanet 24 :
ጌታ ድረስ 🙏🙏🙏🙏
2026-09-25 14:00:47
6
abdi.asan4
UAE ❤CR7✌️ :
እነሱን ተያቸዉ አንቺ ግን ቆንጆ ነሽ🥰
2026-09-25 13:03:33
2
rahmagal
rahma munira :
uffff selam nafkon ykir💔💔💔😢
2026-09-25 14:55:54
5
user4956693501826
Maryam :
ድል ለኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
2026-09-25 16:57:39
7
rozawolane2
Roza ወለኔ💕 :
bbc ምነው ትግራይ ብቻ ዜና ሆነ
2026-09-25 13:36:39
5
fuhad5189
Fuad awol :
internet🚫
2026-09-27 10:48:09
1
rham2663
ትንሽ ነኝ ያእላህባርያ🕌🧕🇪🇹💸 :
2026-09-26 16:26:59
2
ekitisweet
ekiru :
መርካቶ
2026-09-25 20:13:59
2
rich218295
Rich😍😍😍 :
ሠላም ይሻላል
2026-09-25 13:31:55
4
diresfentaye21
The peoples :
@The peoples:ሁሉም ኢትዮጵያውያን ያለንበት ሁኔታ እንዲህ ነው ሌላው ዓለም ሌላ ዓለም እየገነባ ነው የእኛ መንግስት እና ስግብግብ ግለሰቦች አያቶቻችን ትተውልን የሄዱትን ጥበብ እንዳንጠቀም እንቅፋት እየሆኑብን ነው የኢትዮጵያ ወጣት ሁላችሁም በያላችሁበት ልትነቁ ይገባል የሁሉንም ቤት የሚነካ ችግር ነው ኋላቀር ፖለቲከኞችን እና ኋላቀሩን መንግስታችንን ሀይ ልንለው ይገባል የእራሳቸውን ልጆች አሜሪካ እና አውሮፓ እያስተማሩ እኛን እንዳንማር ብሎም እንዳንኖር ት/ቤቶችን ከመዝጋት አልፈው ጉሮሯችንን እስትንፋሳችንን ለመዝጋት ቆርጠው ተነስተዋል
2026-09-25 16:44:59
3
nebagram..chillboy
Neba 🇷🇺 🇪🇹 :
2026-09-25 10:53:21
4
user2087602582412
እሙ ሀያት :
ሰላም ለሀገራችን ያረብ አተበቃበለን
2026-09-25 14:08:43
2
ermueshetu
official miki ሸገር :
2026-09-25 17:08:04
1
l.lovemy.phone1
@...& :
tigry la ade ina lamacara maxfat alebat my.peoole🙏🙏🙏🙏
2026-09-25 12:39:04
2
To see more videos from user @bbcnewsamharic, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About