@dawitteklehaymanot2324: #CapCut #ዝክረ_ቅዱሳን_ማኅበረ_ቅዱስ_ዳዊት_ጉባኤ_ዘብሔረ_ጎንደር የዝክረ ቅዱሳን የባንክ አካውንት:- በአዋሽ ባንክ የሂሳብ ቁጥር 013 206 704 35200 ሲሆን በየቀኑ ቢያንስ ለ40 ነዳያን ቀለብ የምንሰፍርበት ነው። በመሆኑም የአቅማችሁን በማንኛውም ሰዓት በመለገስ ከበረከቱ ተሳታፊ መሆን ትችላላችሁ።

ዳዊት ዘተክለሃይማኖት
ዳዊት ዘተክለሃይማኖት
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 25 September 2026 11:01:11 GMT
86159
9597
428
3234

Music

Download

Comments

timeless.garment
Timeless Garment :
እኔ በሂዎቴ መፃፍ ቅዱስ ከፍቶ ሲሰብክ አይቸው አላቅም
2026-09-25 16:38:58
122
nati25352
Nati :
እንዴዉ እግዚአብሔር ያቆይልኝ ሲጀመር የሰንበት ትምህርት ከመጣ ነዉ ሚስጥር የባከነዉ
2026-09-25 15:26:33
33
amare21217
Amare :
እኔ እምልህ ይቅርታና ሁሌ አንተ ሰዉ ስገስፆ ነዉ ምሠማ መፅሐፍ ቅዱስን ግለፆና ቁጥርና ምራፏን አስቀምጥልንና የሚከለክለዉን አስረዳን
2026-09-25 17:26:22
13
endal87
endal87 :
ተባረክ።በአሁን ሰዓት ህግን የሚናገር እየተጠላ ነው።እውነቱን ተናግሮ መሞት
2026-09-26 04:39:15
30
ermi.ethiopia1
Ermi Ethiopia :
ኑ እስቲ ተንጫጩ ወገን እውነት እንደሁ ትመራለች ።
2026-09-25 11:17:34
46
amenameniblekkimu
አቸረ ዘበአማን :
"ሴት እህቶቻችን" ማለት ምን ማለት ነው...!? ነው ወይስ (ወንድ እህቶች... ሴት ወንድሞች አሉን...!?)
2026-09-25 11:39:48
9
user482795076612
WUBU.d :
ከሕፃናትና ከሚጠቡት አፍ ምስጋናን አዘጋጀህ የሚለውን ቃል ከቶ አላነበባችሁምን?» (ማቴዎስ ፳፩፥፲፮ / መዝሙር ፰፥፪)።
2026-09-25 17:34:24
7
heni.boss.19
ኒቆዲሞስ :
ሌላ ሊቃውት መልስ ቢሰጡ
2026-09-25 13:01:49
6
user4290658309751
selmawit :
ጥያቄ አለኝ ሰንበት ተማሪዎች ለአመቱ ቅዱስሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ሲሆን መድረክላይ ለምን እናቀርባለን ወንድሜ ከቻልክ መልስልኝ
2026-09-25 20:16:57
5
tejie.ye.mariaym.l
Tejie Ye Mariaym Lij :
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አሁንስ ሰለጨኝ
2026-09-25 14:09:41
5
m6452990
Minte :
ለምን ታድያ እስከ አሁን አልተከለከለም
2026-09-25 14:15:47
17
user1813061756391
አብርሃም አበራ :
ስለዚህ ሰንበት ተማሪ አያስፈልግም ማለት ነዉ በቤተክርስቲያን
2026-09-27 20:29:48
1
emaavon
ema :
ኣንተ አልክ እሱን
2026-09-27 11:19:47
0
user1621mariyam
FROM ETHIOPIADAWIT :
dogima new?
2026-10-01 19:24:24
0
kndihun.afeeerk
محمد :
ትክክል እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
2026-09-25 14:44:22
5
ermiyas.mewuded.ze
ኤርምያስ መውደድ ዘመነ :
ትክክል ነው
2026-09-25 16:18:25
5
heruy271624
ህሩይ :
እዉነት ነው እማምላክን
2026-09-25 13:19:14
5
user2361115724223
habtemaryam :
እውነትነውማርያምን
2026-09-25 18:16:06
2
abebawtekle3
abebaw tek. :
ምንም ኃጢያት የለውም ።
2026-09-25 16:34:46
6
user46627877407017
ብፁዕ ብዕሲ ዘይፈርሆ ለእግዚአብሔር :
ሰብህዎ ለእግዚአብሔር በክሂሎቱ ይልብሃልሳ
2026-09-27 00:40:45
1
77ld070
liya :
እኔ ያልገባኝ እግዚአብሔር ምስጋናን ሲቀበል የሴት የወንድ የካህናት እያለ ነው?
2026-09-26 20:11:12
2
aboneshaschalew
Abonesh ye abuye :
men ayenet memehir nhi gen
2026-09-25 19:06:19
2
user71762612758454
ገብርሽ :
መምህር ስወደወት
2026-09-26 18:03:07
2
user6298292495
በፅሐ :
ኧረ ይመችህ
2026-09-27 12:33:54
1
tefshe4
tefshe :
መምህርልክነወትግንምንችግርአለውየሚለውመጽሀፍበርክቷል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-25 19:14:19
1
To see more videos from user @dawitteklehaymanot2324, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About