@chalu_assefa:

ቻLu Assefa | Psychologist
ቻLu Assefa | Psychologist
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 25 September 2026 11:08:40 GMT
146264
7096
371
1874

Music

Download

Comments

hacaluu900
Hacee :
eniem 20 amet befit metal and sew gar degagime eyetalaw new be hilm
2026-09-27 11:32:19
0
emyemni
Emnet🛡️🏹 faith ✝️ :
I wish if I could go back to 20 years and finish the conversation with my crush who is passed 18 years ago. I am stuck dreaming everything.
2026-09-25 19:18:57
0
kidestatlabachew
Kidest Atlabachew :
ya I have one
2026-09-27 15:51:23
0
wonde309
Everlasting gospel official :
you are mistaken bro!
2026-09-27 12:30:18
0
mahiyoni
mahi🦋🦋🎀🦋🦋 :
ene alew eske zare yemayew
2026-09-27 14:42:28
0
sarayebanjaw
sara 🤎🤎 :
ምንም አይነት ህልም ባይ የማየው ያደኩበት ቤታችን ዉስጥ ነው በየቀኑ በሚባል ደረጃ
2026-09-25 13:31:08
138
naniamen25
naniamen25 :
ብዙ ጊዜ elementary የተማርኩበት ትምህርት ቤት ፈተና ስፈተን ነው የማየው
2026-09-25 13:50:37
216
feritna0
🌸Frita🌸 :
ኧረ በጣም በተደጋጋሚ በህልሜ አየዋለሁ ያደኩበት ቤት ነው አሁን ቤተሰቦቼ ቤቱን ለቀውት ሌላ ቦታ ናቸው ግን ለምን ወደኌላ እንደሚመልሰኝ አላውቅም😳
2026-09-25 11:49:38
60
naniii23fbfyjfwhifrat
Nani :
አትሳሳት ወንድሜ ይሄ at that's time በልጅነታችን ሊሆን ይችላል ት/አቤት ስራ ቦታ የዘመድ ቤት ተደጋጋሚ ይሄን ቦታዎች ካየን የተለከፍንበት ቦታዎች ናቸው ምንም ምንም ጥያቄ የለውም ፀበል መጠመቅ መፆም መፀለይ መስገድ 👍
2026-09-25 14:11:42
38
i.see.u503
ፀብሲዝም :
እኔ የ Elemtary ትምህት ቤቴን በብዛት አየዋለሁ ።
2026-09-25 19:30:58
16
naodgirma
Naod Girma :
It’s been 14 years since we moved out of that home, but somehow, I still see the house I grew up in as my home. I still find myself going back there often
2026-09-25 13:43:07
6
user2354817879723
fifi :
በተደጋጋሚ የድሮ ስራ ቦታ ማየትስ ?
2026-09-25 13:36:20
9
aries.ss08
Aries🔹ⓢⓔⓝⓘ :
i keep dreaming my elemntary school where spend 8 years of my life
2026-09-25 17:58:42
9
bersabeh92
Bersabeh :
በሕልም የሆነ የድሮ ቦታ ማየት ጥሩ አይደለም ፀሎት ስግደት ፀበል ማድረግ ያስፈልጋል ምክንያቱም በእውኑ ሕይወታቹ ባላቹበት እንድትቀሩ ወይ ደግሞ ወደ ሆላ እንድትጎተቱ ከሰው በታች እንድትሆኑ የሚያደርግ መንፈስ እየተዋጋቹ ነው በራሴ ስለደረሰብኝ ነው so በተደጋጋሚ እንደዚሕ የምታዩ ሰዎች ንስሀ ፀሎት ፆም ስግደት አድርጉ ከዛ ለውጡን ራሱ እግዚአብሔር በሕልም ይገልጥላቹሀል 🙏
2026-09-25 17:07:04
15
8806b52
እንደ 🦋. :
እንኳን ለድሮው ትኩረት ልሰጥ የዛሬውንም በትኩረት አልሰራ
2026-09-25 12:59:40
10
tesfa22tesfa
Tuti 🍒🌺 :
አረ እኔ ሁሌ ትምህርት ቤቴን ግን ሁሌም አርፋጅ ሆኜ ነው የማየው
2026-09-25 19:57:51
5
hareg1155
beza :
ባካል አላውቀውም በተደጋጋሚ የማየወን ቦታ
2026-09-25 12:35:10
5
mesmes750
Mes@Mes :
የዋላታሬኪ ሁሊም ነዉ የሚታየኝ
2026-09-25 12:55:24
1
cancergril004
cancergril004 :
Fetena mefeten mindnew yedero timhertbet fetnahun gin hulem alesrawum seat yalkibgale 🥺
2026-09-25 13:20:50
8
user5317776762813
sister :
@yesost
2026-09-25 16:38:02
1
teyibamal5075
teyiba amal 5075 :
meeeeee
2026-09-25 16:58:49
1
user5317776762813
sister :
@yesot
2026-09-25 16:36:47
1
kalyekonjo
Kalye Konjo :
ምንም ህልም የማላየዉ እኔ
2026-09-25 18:30:12
2
gebeyaabunu877
ገበያ🌹 :
እኔ በጣም እያሳሰበኝ ነው ያደኩበትሰፈር አዲት ጎረቤት ነበረችን እናሁሌም ከሶ ከሴትየዋና ከልጆቻ ጋር ብቻ ነው የማየው እና ለምን እደሆነ አላቅም በዚወር ብቻ 2ለት ግዜ አየሆቸው ለምን ይሆን ?
2026-09-25 16:43:19
3
www.tiktok.com.waanofi
🦋🦋🦋161921 :
ፈተና ስፈተን እዛ ትህምርት ቤት ፍተናዉን ሳልፈተን ሁሉም ሰው ይቀድመኛል ወይም ጭራሽ አልደርሰም
2026-09-26 19:42:49
1
To see more videos from user @chalu_assefa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About