@the_eg00: 🫠🫠#foryou #foryoupage #actives? #viralvideo #rasty_lak

﮼غرور🖤
﮼غرور🖤
Open In TikTok:
Region: IQ
Friday 25 September 2026 11:38:51 GMT
2010
214
4
35

Music

Download

Comments

To see more videos from user @the_eg00, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት   ነገ መስከረም 30 ቀን 2019 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን ኃይል የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፦ ✅ከጠዋቱ 2፡00 – 11፡30 👉ኮተቤ ኮሌጅ፣ መሳለሚያ፣ ኮተቤ አማኑኤል ሆስፒታል፣ ዘርፌ ቦኖ፣ ፍናን ዳቦ፣ ቀርሳ ሚካኤል፣ገላን ኮንዶሚኒየም በከፊል (ልደታ ቤተክርስቲያን አካባቢ)፣  👉አባ ሳሙኤል ማረሚያ፣ አቃቂ ቴሌ ዌር ሀውስ ፣ አንበሳ ጫማ፣ አለምባንክ፣ ከተማ ልማት፣ ፊታውራሪ ት/ቤት፣ አባ ቦራ፣ ኢትዮ ጃፓን ት/ቤት፣ የሺ ቶታልና አካባቢው 👉 ባህርዳር ቤዛዊት ማርያም፣ ጥቁር ውሃ፣አማጋ፣ ቾይዝ ውሃና አካባቢው   ✅ከጠዋቱ 3፡00 - 7፡00 👉ተግባረዕድ፣ ሜክሲኮ፣ ቢጂ አይ፣ አብደላ ህንጻ በሙሉ፣ ብቅል ተራ ድረስና አካባቢው 👉መድሀኒያለም ት/ቤት ጀርባ፣ መድሀኒያለም ኮንዶሚኒየም፣ሩፋኤል፣ ፊናንስ፣ ቦናት፣ ሸጎሌ ቴሌ፣ አንበሳ ጋራጅ፣ ጳውሎስ ሆስፒታል ጀርባ፣ ውሃ ጋኑ አካባቢ  እና አካባቢው    ✅ከቀኑ 6፡00 - 12፡00 👉ሀዋሳ - ሞቢል፣ ፒያሳ፣ ቀበሌ 01፣ 05፣ አሞራ ገደል ፣ አርቤጎና ከተማና ሳተላይት ጣቢያዎች፣ ሆስፒታሎች እና አካባቢው የኃይል አቅርቦት ይቋረጣል።   ስለሆነም በተጠቀሱት አካባቢዎች የምትገኙ የተከበራችሁ ደንበኞቻችን የጥገና ሥራው ተጠናቆ የኃይል አቅርቦቱ እስኪመለስ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁን እንጠይቃለን፡፡ #የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

About