@gamebirhanu: Dollar auction by the National Bank of Ethiopia left under subscribed again by the Ethiopian banks. #oromotiktok❤️💚❤️ethiopiantiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ #ethiopianfinance #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @Game Birhanu @Game Birhanu @Game Birhanu
Game Birhanu
Region: ET
Friday 25 September 2026 12:18:34 GMT
Music
Download
Comments
Nahom jobir :
collapsed economy at all
2026-09-26 14:20:09
0
Ashik :
https://vt.tiktok.com/ZSbFnVWm5/
2026-09-26 08:26:35
0
kassaye yimer :
ንግዱ እንዳለ ተዳክሟል አስመጭዎች በሙሉ በሚባል ደረጃ ኪሳራ እያስተናገዱ ነው ምክንያት የገዥ አቅም ማጣት እና እጅግ የተጋነነ ቀረጥ መጨመር የመሳሰሉት ያመጡት ጣጣ ነው
2026-09-26 14:33:02
0
kassahun Reda :
የንግድ እንቅስቃሴው ቆሟል
2026-09-25 12:38:46
23
𝐌𝐨ኬ 𝐌𝐞𝐝𝐢𝐚🇦🇺 :
እንዲህም ሆኖ ባንኮችን ስንጠይቅ "Hard currency የለም" ይላሉ። በስንት ውጣ ውረድ ስናስፈቅድም "service charge" ብለው ይቆራርጡታል።
2026-09-25 15:45:19
8
guest41982492 :
They don’t have cash (birr).. no liquid asset
2026-09-25 15:13:11
6
እስክሪብቶ :
ለገቢዎች ጠይቃቸው ምክንያቱን
2026-09-25 13:31:37
4
user8701335735667 :
it creates a demand for birr which increases its value. if the banks and related sectors do the right thing. i think.
2026-09-25 15:03:52
5
Soleg2024 :
ሕዝቡ የመግዛት አቅም መዳከም የአስመጪዎች ጥያቄ ለባንኮች ቀንሷል
2026-09-25 12:34:57
8
ikma :
ምነው ዶላር ካልጨመር አላቹሳ
2026-09-25 18:25:13
2
Abdu :
የት አለ ከባንክ ወደ ባንክ ብር ስናዛውር አይደልእንደ ወሩን ሙሉ የቆየነው አለን የሚሉ ባንኮች እራሱ መዝግበው ተሰብስበው ለመፍቀድ 15 ቀን ከፈቀዱበሗላ ጨርሶ ለመክፈል ከ15ቀን በላይ ይወስዳሉ እናበዚህ ሁኔታ ምን ስራ ይሰራል
2026-09-25 16:15:39
2
👸 :
waqayyoo isin arkati yarkasisu
2026-09-25 17:15:21
1
kiya :
የሰሞኑ የዝርዝር ኖቶች መጥፋትስ ከዚ ጋር ይገናኝ ይሆን?
2026-09-25 16:33:54
1
abdrii :
የበል
2026-09-25 12:56:57
2
@rpsbm_alta :
ድሮም የብሄራዊ ባንክ ይሁን የመንግስት ሃሳብ / ዓላማ በሃገሪቱ ያለቅጥ በብዛት የተበተነው ብር ለመስብሰብ ነው - ስለዚህ እሰየው ነው እየሆነ ያለው ! ዓላማው እየተሳካ ነው - ተዋቶላቸዋል ማለት ነው -
2026-09-25 13:16:55
2
gebri fekede :
መኪና መሸጫ ስለተዘጋ ነዉ
2026-09-25 18:30:17
0
Biniyam :
መንግሥታችን ለምን አርፎ p2p ቢከፍት ይሻለዋል
2026-09-25 15:29:59
0
ikma :
ዶላር መጨመሩ ለኢትዮጵያ እዝብ ጉዳት ነው
አላህ ውድ ቦታው ይመልስው
ለኛ ሚጠቅመው ዶላር ሲቀንስ ነው
2026-09-25 18:29:35
1
Add bbb :
የገንዘብ እጥረት ካለባቸው ቢዋሀዱ ለውጥ ያመጣሉ
2026-09-25 17:51:27
0
adane yimer :
ባለፈዉ የተገለጹት ባንክ በተቀማጭ ከፍተኛ ገንዘብ በእጃቸዉ ስላላቸዉ የመንስት ግ/ቤት ሰነድ ዋጋ ግዥ ወለዱ የ28ቀናት፣90፣182 እና 364 ባንክ ለአሰቀማጮጭ ከሚያስበዉ ወለድ የተሻለ አልሆነም። ሁለቴ ነፐሮች እንዴት ሊጣጣሙ አልቻሉም። ለምን ? የዚህ መዛባት ቴክኒክ የሚመለከተዉ ማብራሪያ ሊሰጥበት ይገባል።
2026-09-25 21:40:28
0
IseeNobodycares :
የግብር ቁጥጥር ስለተጠናከረ ይመስለኛል። ለኮንትሮባንድ ነው የሚፈልጉት ነጋዴዎች። ሲነቃ ይቀራል።
2026-09-26 13:40:16
0
GA f :
ባንኮች ከኛገንዘብ ወስደው አይደል ዶላር የሚሰጡን ገንዘብማጣት ሊሆን አይችሉም ።
2026-09-26 15:33:45
0
muse :
hule chigre nw metawerawu
2026-09-25 18:09:46
0
ab cd :
😅😅ate tilik sew aydeleh inde
2026-09-25 17:00:27
0
beki man :
በኋላ ለድሮን መግዣ እንዳያጡ
2026-09-25 14:23:21
3
To see more videos from user @gamebirhanu, please go to the Tikwm
homepage.
© 2021-2026 TikWM. All rights reserved.