@zelealem.official: 🌱ልዑል እግዚአብሔር ሆይ፡- ይህን አዲስ ቀን ስለሰጠኸኝ አመሰግንሃለሁ፡፡ ዛሬ በምስጋና የተሞላ ልቤን ይዤ ወደ ፊትህ እመጣለሁ፤ ስለ ምሕረትህ፣ ስለ ጸጋህ እና ስለማይለየኝ ፍቅርህ አመሰግንሃለሁ፡፡ 🌱ዛሬን ስጀምር፣ እያንዳንዱን ሐሳብ፣ ዕቅድ፣ ኃላፊነት እና ጭንቀት በእጆችህ እጥላለሁ፡፡ በህይወቴ ላይ ትክክለኛ ውሳኔዎችን ለማድረግ ጥበብን፣ ነገሮች በዕቅዴ መሠረት በማይሄዱበት ጊዜ ትዕግሥትን፣ ወደ ፊት ለመቀጠልም ብርታትን ስጠኝ፡፡ 🌱ቤተሰቦቼንና የምወዳቸውን ሰዎች በፍቅር፣ በጤና፣ በሰላምና በበረከት አኑርልኝ:: 🌱በነገሮች ሁሉ አመስጋኝ ሆኜ እንድቆይ እርዳኝ፡፡ በጊዜህ እንድታመን እርዳኝ፤ እኔ ማየት ባልችልም አንተ እየሠራህ እንዳለህ እንዳስታውስ አድርገኝ አሜን😇 🌱በህይወቴ አንድ ነገር አውቃለሁ፤አምላኬ ያደረገልኝ ብዙ ነውና እወደዋለሁ!! አምላኬ ሆይ ስለሆነውም ስላልሆነውም ሁልጊዜ ከልቤ አመስግንሃለሁ።ተመስገን! 😇 የተደረገላችሁ ሁሉ አምላካችሁን አመስግኑት🙏🏾 እግዚአብሔር ማስተዋልን ጥበብን እውቀትን ከፍቅር ጋር ይስጠን አሜን🙏እግዚአብሔር ብርሃኔና-መድሃኒቴ ነው።
MIND (MOM IN NEED OF DiGNITY)
Region: US
Friday 25 September 2026 13:53:49 GMT
Music
Download
Comments
Miki yo 🔥 :
amen 3
2026-10-14 15:20:43
0
נאני :
אמן🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-09-26 18:30:41
0
amlakawet :
እግዚአብሔር ይመሰገን🥰🙏
2026-09-25 22:48:27
0
konjit melaku :
ameen
2026-10-07 10:23:08
0
chaltuchaltu95 :
2026-09-28 17:18:35
0
ለምለም :
እግዚያብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
2026-09-26 07:41:00
0
እግዚአብሔር እረኛዮ ነው። :
እግዚአብሔር ይመስገን🥰🥰🥰🙏🙏
2026-09-26 04:04:18
0
ፍቅር 💓 :
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🥰🥰🥰
2026-10-01 16:17:18
0
ሞት እያለ ክፋት🙄🤔 :
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤🙏
2026-09-30 10:13:39
0
meseret :
አሜን አሜን አሜን ይክበር ይመስገን መድኀኒየለም እንኳን ለብርኀነመስቀሉ በሰላም በጤና አደረሰኅ ወንድሜ
ልባችንንይጠብቅ እግዚአብሔር
2026-09-26 17:30:53
0
gondar :
amen
2026-09-25 19:30:03
0
ኪዳነ -ምሕረት-እናቴ❤💟🙏 :
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
2026-09-27 14:20:37
0
mary :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-28 21:37:55
0
Sun-design 21 :
Temesgen sle hulum neger egziabher yimesgen🙏🥰❤️❤️❤️
2026-10-06 03:58:29
0
be greatfull :
2026-09-25 14:10:13
0
ትጂ የራሳዋ💑❤ :
እግዚአብሔር ይመስገን
2026-09-27 10:54:22
0
tg shumet :
amen
2026-09-26 18:48:40
0
Good morning :
[ttemoji:gእግዚአብሔር ይመስገን [Pray]
2026-09-25 14:28:09
0
Almaz :
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
2026-09-25 14:40:30
0
𝓼𝓪𝓻𝓲💙፲፮💙 :
አሜን 🙏እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን💙
2026-10-15 06:53:53
0
Hilina Tsegaye :
Amen amen amen
2026-09-25 19:16:46
0
Ruhama Yemariam Lij :
lenes betel wendem yeresun 🙏🙏🙏🙏 miwakew yawekewal🙏🙏🙏temesegen
2026-09-25 18:10:28
0
Yewbdar💗🦅 :
Amen❤🙏
2026-09-25 14:55:20
0
Haymii :
ተመስገንንንን አፉፉ🙏🙏🙏🙏
2026-09-25 14:18:16
0
To see more videos from user @zelealem.official, please go to the Tikwm
homepage.