@seidayalew07: 1, ያለፈው ታሪክህ — ትናንትና ውስጥ ተቀብሯል፤ ዛሬ ሌላ ቀን ነው። 2, ተችዎች — ድምፃቸው ከንቱ የሆነ የጎዳና ላይ ጥላዎች ናቸው። 3, ጥርጣሬ — የውስጥህን ኃይል በራስህ እጅ የሚያፍን ሰንሰለት ነው። 4, ይሉኝታ — ለሌሎችን ለመሆን ብለህ የራስህን ሕይወት ማጥፋት ነው። 5, የስሜት ሸክም — ለማይገባቸው ሰዎች የሰጠኸው ያልተገባ ቦታ ነው። «ክንድህ ሰፊ ነው ክንፍህም ሰፊ ነው፤ ብቻ አንተ ወስን። #የህይወት_ምዕራፍ #MindsetShift #viralvideoethiopia #የህይወትፍልስፍና #ቅድሚያለእራስ
የህይወት ምዕራፍ
Region: SA
Friday 25 September 2026 14:48:00 GMT
Music
Download
Comments
birack :
የኔ የዉስጥ ስሜቶቸ ናቸዉ ሁላችን ደክሞናል መኖርም ታክቶናል ግን ይመስገን እያልን አለን እስከ መቸ እደሆን ባላቅም
2026-09-26 10:29:20
13
የኩየቷ M @@ :
ተመለሽ አትበለኝ ልቅርብህ ግዴለም ትላት ነበርጂ ዛሬ ፍቅህ የለም😭😭😭
2026-09-25 20:50:38
12
ቤተ- መዝሙር - 27 :
ከወሰንኩ 5ወሬ🙏
2026-11-11 02:52:50
1
ነገር ኩሉ ንሰናይ እዩ🫠❤️🤲🥹🙏🙌 :
ሰነፎች ነን ግን 😳 ፈጣሪ ያላዘዘን ነገር ምን ኣሸከመን 🤔🥵 እንደ ሰዉ ኣስቸጋሪ ፍጡር ግን ኣለ 😠 የፈጠረን ያዘዘን ትተን 🥺 ያላዘዘን እምናደረግ ግራ ነን🥺
2026-10-19 11:44:50
6
kunis nidarba :
yes
2026-11-08 21:25:16
1
Beza :
😶😶😶
2026-10-13 11:32:32
3
ኢነላሀ ማሀሳቢሪን :
ተመለሺ አትበል ልቅርብህ ግዴለም 😭😭😭
ያሰላም ትላንት ነበር እንጂ ዛሬ ፍቅርህ የለም
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
2026-09-27 15:27:39
3
ማሽ 24 :
ምርጥ ጥቅስ ነው🥰🥰🥰
2026-10-12 15:21:00
1
ማሜ ነኝ የደሴ ልጅ 🇨🇬🌾🇸🇦 :
እፍፍፍፍፎ😥😥😥😥
2026-09-25 17:04:03
2
ሲሆን ይሆናል :
❤️❤️❤️ምርጥ
2026-10-12 16:50:27
1
devaa :
እውነት ነው
2026-09-30 10:12:10
1
بن بوشيرى الحبشي الاشعري➳🕊🐆 :
،،gud👍👍👍👍👍
2026-09-30 10:54:08
1
murad gumer :
Real
2026-09-26 12:33:32
2
kiya :
2026-09-25 16:25:03
2
𝕙𝕒𝕪𝕕𝕖𝕣 𝕪𝕖𝕟𝕒𝕥𝕦𝕦 :
2026-09-26 20:15:21
1
farxiyaxashi3 :
2026-09-27 10:32:51
1
እየሱሰ ጌታ ንወ :
🥰🥰🥰
2026-10-13 13:36:06
1
solomin :
2026-10-17 08:24:04
1
Abi 16_19 :
😭😭😭😭 መን ይደረጋል አንዴ ልባችን ከተሰበረ በሁዋላ ስሁሉንም ለመተዉ ቀላል ይሆናል?
2026-09-26 06:41:51
5
@Osa man :
2026-10-03 07:01:47
1
ንግስትነኝ👸🦋ለወንድሟቿ🐝 :
2026-10-05 07:32:38
1
ⓚነኝ ተስፈኛዉ444 :
💔💔👌
2026-10-12 18:06:28
1
Maki🦋🌻 :
2026-10-11 17:17:41
1
Fuad 🎭🥷 :
2026-09-26 06:16:59
1
Semira Ayalewu :
🥰
2026-09-25 21:27:01
1
To see more videos from user @seidayalew07, please go to the Tikwm
homepage.