@caothaison.official: Chính thức phát hành MV Ánh Trăng Bật Khóc trên kênh Youtube của Sơn và Châu Khải Phong nhé cả nhà @CHÂU KHẢI PHONG #caothaison #chaukhaiphong #anhtrangbatkhoc #dinhnguyen #ttventertainment

Cao Thái Sơn
Cao Thái Sơn
Open In TikTok:
Region: VN
Friday 25 September 2026 15:04:57 GMT
4281
239
3
3

Music

Download

Comments

gu.con.nt
Gấu con nít :
Thế hệ ca sĩ 8x 9x của tui sao cứ trẻ mãi thế ❤️
2026-09-26 00:34:45
0
thichnhachoa8976
Khúc Tế Quỷ :
hay quá anh
2026-09-25 15:09:11
0
sunny20107
Lyn🍀 :
🥰🥰🥰
2026-09-25 15:08:49
0
To see more videos from user @caothaison.official, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁ የመስቀል ደመራ በዓልን በማስመልከት ለመላው ኦርቶዶክሳውያን መልዕክት አስተላልፈዋል። የመልዕክቱ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ይነበባል። «ወአብጽሖሙ ክልኤሆሙ በአሐዱ ሥጋሁ ለኀበ እግዚአብሔር በመስቀሉ ወለጽልእ ቀተሎ ቦቱ ጥልንም በመስቀሉ ገድሎ በእርሱ ሁለታቸውን በአንድ አካል ከእግዚአብሔር ጋር ያስታርቅ ዘንድ ነው» (ኤፌ. 2፡16) በመላዋ ኢትዮጵያና በዓለም ሁሉ የምትገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ልጆች፣ እንኳን ለ2019 ዓ.ም. ዘመነ ሉቃስ በዓለ መስቀል አደረሳችሁ፡፡ መስቀል የሰላም፣ የፍቅርና የዕርቅ ምልክት ነው፡፡ የአዳም ልጆች ሁሉ ከጠላት ዲያብሎስ ወጥመድና ከጠላት ቀስት ያመለጡበት ምልክት መስቀል ነው፡፡ በቀደመ በደሉ ከእግዚአብሔር ርቆ የነበረ ሁሉ በመስቀል ተስቦ ወደ ክርስቶስ ቀርቧል፡፡ ብርሃነ ዓለም ቅዱስ ጳውሎስ ለኤፌሶን ክርስቲያኖች በጻፈው መልእክቱ «ጥልንም በመስቀሉ ገድሎ በእርሱ ሁለታቸውን በአንድ አካል ከእግዚአብሔር ጋር ያስታርቅ ዘንድ ነው» ብሎ እንደተናገረው፣ መስቀል የመለያየትና የጥል ግንብ የፈረሰበት፣ የእውነተኛ ዕርቅና የሰላም መድረክ ነው። ነገረ መስቀል በቤተ ክርስቲያናችን አስተምህሮ ውስጥ የማዕዘን ድንጋይ ነው። በኃጢአት ምክንያት በሰውና በእግዚአብሔር፣ በሰውና በመላእክት፣ እንዲሁም በሕዝብና በአሕዛብ መካከል ተፈጥሮ የነበረው የመለያየትና የጥል ግንብ በክርስቶስ መስቀል ፈርሷል። በመስቀሉ የተቀዳጀነው ይህ ድል በሕይወታችን የሚገጥሙንን ፈተናዎችና መከራዎች በጽናት አልፈን ወደ መንፈሳዊ ከፍታ እንድንደርስ ኃይል የሚሆነን ነው፡፡ በበዓሉ ፍቅር ይገለጽበታል፣ መከባበርም ይታይበታል፡፡ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን የሥርዓት ምንጭ እንደመሆኗ በዓሉን በሥርዓት ስናከብር በሚገለጠው ውበት ኦርቶዶክሳዊ ማንነታችን ይገለጻል፡፡ በተለይ የዚህ ዓመት በዓለ መስቀል የሕንድ ማላንካራ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ ባስልዮስ ማርቶማ ማቴዎስ ሣልሳዊ ከብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት ጋር ወደ ኢትዮጵያ መጥተው በዓሉን የሚያከብሩ መሆኑ ለበዓሉ የተለየ ድምቀት ይሰጣል፡፡ ከዚህም በላይ በዓሉ ዓለም አቀፋዊ ትኩረት እንዲያገኝ ያደርጋል፡፡ ስለዚህ አለባበሳችን፣ ዝማሬያችንና አጠቃላይ እንቅስቃሴያችን ሁሉ በሥርዓት የሚከናወንና ሰላምን የሚሰብክ ሊሆን ይገባል፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ልጆች ይህን የመሰሉ የአደባባይ በዓላትን በምናከብርባቸው ጊዜያት ሁሉ ተለይተን የምንታወቅባቸው አለባበሶች አሉን፡፡ እነዚህም ከቤተ ክርስቲያናችን ሥርዓትና ከኢትዮጵያዊ ባህላችን ጋር የተስማሙ ናቸው፡፡ ነጭ ልብስ ለብሶ ሰላምን መስበክ ከጥንት አባቶቻችን ጀምሮ በበዓላት የሚከናወን ሥርዓት ነውና ይህንኑ ልንከተል ይገባል፡፡ ከዚህ ሥርዓት የወጡና በተለያየ መንገድ በሚዘጋጁ አልባሳት ልዩነትን የሚፈጥሩ አለባበሶችንና ሌሎች ምክንያቶችን ሁሉ ማስወገድ ይገባል፡፡ የበዓሉን ሰላም ለማስጠበቅና በዓሉ በሰላም ተከብሮ መዋል እንዲችል ወደ ሁሉም የመስቀል ደመራ ማክበሪያ ሥፍራዎች ምዕመናን በምትሄዱበት ጊዜ በጸጥታ አካላት ፍተሻ ስለሚደረግ ለፍተሻ ሙሉ ፈቃደኛ በመሆን ለበዓሉ በሰላም መከበር የበኩላችሁን ክርስቲናዊ አስተዋጽኦ እንድታደርጉ እንጠይቃለን፡፡ ይህን ታላቅ መንፈሳዊና ባህላዊ መገለጫ የሆነ በዓለ መስቀል  ይዘቱና መንፈሳዊ ቅድስናው ሳይበላሽ ለቀጣዩ ትውልድ ማስተላለፍም  በዓሉን ከማክበር ጋር እያንዳንዳችን ልናስበው የሚገባ አደራ ነው። በደመራው ጢስ መሪነት የተቀበረው መስቀል እንደተገኘ ሁሉ፣ ዛሬም በችግርና በልዩነት ሥር የተሸፈኑ መልካም ነገሮቻችንን በመስቀሉ ብርሃንነት አውጥተን አዲስ ተስፋን ልንተክል ይገባል። እግዚአብሔር አምላካችን በዓሉን የሰላም፣ የፍቅርና የበረከት ያድርግልን፡፡                      መልካም የመስቀል ደመራ በዓል!                          ወስብሐት ለእግዚአብሔር።                                  አባ ሳዊሮስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር ከተማ     አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ#Ethiopia_tiktok #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏❤❤💒💒💒💒 #

About