@kendilmedia: ሙሉውን በቀንዲል ዩቲይብ ይጠብቁን

ቀንዲል ሚዲያ - KENDIL MEDIA
ቀንዲል ሚዲያ - KENDIL MEDIA
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 25 September 2026 15:47:42 GMT
32017
4424
59
456

Music

Download

Comments

andu21306
andu21 :
ገንዘብ ነው እኮ እንዲ ሚያረጋቸው 😅 አይይ ገንዘብ
2026-09-25 18:21:21
10
answu00
One :
እውነት ሲነገር ለምንድነው የምትሳደቡት መምህሩ የተናገሩት እኮ የራሳቸውን አይደለም ቤተክርስቲያን የምታስተምረውን ነው።
2026-09-26 02:46:49
5
solomonabubeker1
solomon abubeker :
ስሙር ❤️
2026-09-25 18:30:00
8
jesusst.mary21
One :
ኢየሱስ በቂ ነው ዲያቆን ቀዳሚ ፀጋ
2026-09-25 18:17:14
1
astewilmuhe
Astewil Muche :
የኔ ጥያቄ ብቻ ነበር ብዬ አስብ ነበር ለካ ጥያቄዉ የሁሉም ነዉ።
2026-09-25 15:54:14
4
henoktess
henoktess :
መምህር እባኮት አይድፈሩ መስከረም 17 ግሸን የደረሰበትን አስታኮ እየተከበረ ነው
2026-09-25 19:30:56
0
_helen_tadele
Helen tadele :
ኣይ የጥቅምት ኣቦ ተሳስተዋል መምህር
2026-09-25 19:11:36
0
kirubassefa3
kirub@22 :
ኧረ ማነው እሺ ስርአተ ቤ/ክ ሚያስጠብቅልን
2026-09-25 17:14:13
3
el.sa63
El Sa :
ይህ ካክን አይጥመኝም።
2026-09-25 17:14:23
0
jerryethio1
jerry :
ይሄ የኔም ጥያቄ ነበር🙏🙏
2026-09-25 18:14:40
1
user5978235639781
TomCake :
እግዚአብሔር ይስጥዎ መምህር
2026-09-25 18:50:19
1
.hdc25
selamawit tibebu🙏 :
ትክክል ነው መምህር ሚሉት
2026-09-25 19:33:03
2
yetena5
ZeBirhan05 :
ትክክል መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን። በጥቅምት እንደውም ተውላጥ/ለውጥ ተብሎ ነው በዓላቱ ሚከብሩት🥰
2026-09-25 18:55:27
1
rufaelabat
ሩፋኤል :
ጥቅምት አቦ ልደታቸው አደለም ወይ?
2026-09-26 05:14:37
0
fikir_ethiopia
Fikir_Ethiopia :
የኔም ጥያቄ ነው አባቶችን ጠይቄ ነበር በተለይ ጥቅምት 5እና ጥቅምት 27 ይከበራል ከዛ መጋቢት ላይ ድጋሚ ይከበራል መምህራንን ጠይቄ ዝም ብለው ነው ያለፉኝ
2026-09-26 07:12:20
0
user7068316252886
ቃዴስ :
የኔም ጥያቄ
2026-09-25 19:02:03
0
wendawonde
wendwosen hailu :
ጥንተ ስቅለቱ፣የውሀን በዓል በውሀ እየተባለ ተፅፏል አ ምን ደጋግሞ ማንሳት አስፈለ?ብቻ መረጋጋት ይበጀናል
2026-09-25 20:27:19
0
moteregnawu5
Moteregnawu 🇪🇹 :
የነም ጥያቀ ነዉ
2026-09-25 16:37:11
0
dagigrum
Dagi Grum :
ወይ ጉድ ???? እንደዚህ እውነቱ ሲያመቻምች የሚነግረን ሰው እግዚአብሔር ያብዛልን
2026-09-25 17:30:09
0
ermi19880218
Ermias ቀሲስ :
በትክክል
2026-09-25 17:58:27
0
solomon51964
ያዘመን :
በትክክል መምህር ስሙር ዕድሜ ከፀጋ ጋር ያድልልን በዚህ ልክ ነው መነጋገር ያለብን መጋቢት 27 እና ጥቅምት 27 እንዲሁም መጋቢት 5 እና ጥቅምት 5 በተጨማሪም መጋቢት 10 እና መስከረም 17 በአብይ ፆም እየነገሰ ነው እውነት ለመናገር ስርዓተ ቤተክርስቲያን በልማድ እየተሸረሸረ ነው
2026-09-26 05:33:01
0
abrilo1314
Abrilo :
2026-09-25 18:37:34
0
mr.kesis.tsehayu.m
ቀሲስ ሥነፀሐይ ዘሐይቅ :
ሊቀ ሊቃውንት ሙሉ በሙሉ ልክ ናቸው
2026-09-26 15:06:03
0
yabibal09
ያብ-የኪዳኗ ልጅ :
እዉነት ነዉ እኮ
2026-09-25 18:13:41
0
gashinetsisay
gashinetsisay :
እኔ ግን ይሄ ሰውየ ደስ እያለኝ አደለም
2026-09-25 17:47:21
3
To see more videos from user @kendilmedia, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About