@dr.abiy: አድራሻ:- አዲስ አበባ 22 መክሊት ህንፃ ጀርባ። የቀጠሮ ማስያዣ ስልክ ባዮ ላይ አለ። #eliteentcenter #fyp ተመስገን

ዶ/ር ዐብይ ታደሰ (ENT&HN surgeon)
ዶ/ር ዐብይ ታደሰ (ENT&HN surgeon)
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 25 September 2026 16:21:15 GMT
455184
11682
165
585

Music

Download

Comments

mesi.konjo2
Mesi Konjo :
አሁን ለዚ 80ሺ ክፈሉ ይባል ይሆናል [Laugh approved]ቤተሰብ ስለሚደናገጥ ምንም ይከፍላል😱
2026-10-27 12:36:28
26
sisaysintayehu
sisaysintayehu yitayehw :
ደክተረ ይህ በምሰሉ ላይ ያለው የኔ ልጅ ነው ጆሮው ከፈትና ከሆላ በኩል እንደዚሁ ነው እባክን መፈቴ ሲጠኝ አድራሻ ሀዋሳ
2026-10-01 03:52:51
16
mba.misge16
Nothing is new :
yalew skay
2026-11-13 19:51:31
0
elgrace_el
elgrace🦋 el🦋 :
ራሴን የማላጠፋው እዚች ምድር ላይ እንግዳ እንደሆንኩኝ ስለማውቅ ነው ተስፋ አልቆረጥኩም ግን በጣም ደክሞኛል እባክህ ላንተ አይከብድክም ፅዳትም ቢሆን ስራ ቅጠረኝ
2026-09-25 16:36:30
22
zekarias.belete1
Zakuza :
2026-10-27 18:03:22
8
user2374202703381
አላህ በቂየነው :
የት ነዉ ቦታዉ
2026-11-13 18:50:07
0
abebademelash
Abeba Demelash ሸበላው :
docter ebakh akmegn eti neger awuttualko tafegnalehu😢
2026-10-27 14:08:06
4
tunikahamed45gmail.com
Tuni Ka Hamed :
😍😍😍😍 jecha ittin isin ibsu hin qabu umrii dheera rabbiin isiniif ha kennu ya Dr keenya.
2026-11-12 16:14:52
3
user811481126668
Emuti :
እኔ ሰፈር አንዲት ልጅ አለች ቶንሲል በየጊዜው ያማታል እባክህ ልታግዛት ትችላለክ እንደኔ ደሀ ነች እባክህ
2026-11-12 16:48:38
2
user9198205839859
አዲሱ :
ዶ/ር ልጀ በጆሮው ሶፉት ጠቅጥቆበት ነበር ግማሹን አውጥቸለትአለው ትንሽ ማውጣት ያልቻልነው ቀረ ምን ማድረግ አለብን ዶ/ር
2026-09-25 16:33:19
3
mikiyastsegaye4
@Lij miki aa :
የሣይነስ መዳኒት ካለ አግዘኝ ዶክተር ተቸገርኩ
2026-11-08 08:56:19
4
user39161862453364
ጊዜ⏳ ነው 🧑‍⚖️ፈራጅ :
ጉሮሮየን ይዘጋኛል ያፍም ጠረን አለው ብር ብዙም የለኝም ልጣ ከተባበርከኝ ልምጣ ደኩተር
2026-10-27 19:19:48
2
abdimoder
abdi :
helpe
2026-09-26 19:58:25
2
bertukan.belay1
bertukan belay :
የኔጀግናወንድምእድሜከጤናጋይሥጥህ
2026-10-27 09:08:55
3
selam79135
Soli ❤️❤️ Z My💋💋 :
bagetasim 😭😭
2026-11-01 23:43:25
1
kid.yemariyam.lij
kid 21/27/12 :
እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🥰🥰🥰
2026-09-25 16:26:11
5
user7729380050466
21 :
እር ዶክተር እኔም ጆሮየን ያመኛል እና ብዙም አይሠማም
2026-09-25 16:52:03
3
sisaysintayehu
sisaysintayehu yitayehw :
ይህ የፈተኛዉ ጆሮ ነው
2026-10-01 03:54:45
3
hopehope121619
Hope :
ተባረክ
2026-09-25 19:27:03
1
danielgirma121921
manuntd :
dr what the most treatment of tenites or sound contineusly heard MRI had seen there is no any case pleace helpeme by any for ear sound
2026-09-27 07:19:08
1
haftomtewelde16
Haftom Tewelde 16 :
ለዶክተር አብይ ለልጄ ያደርክለት ፈጣን እና የላቀ የሕክምና እርዳታ ከልብ አመሰግናለሁ። በሰጥህን ሙያዊ ድጋፍና እንክብካቤ እጅግ ተደስቻለሁ እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ከ አባቱ
2026-09-29 19:39:16
1
user212724184566
Chala :
ጥይት ነው?
2026-10-28 06:48:05
1
heran6617
heran 🌸 :
dokter joroye wutun yasakekegal samnt alfognal min hihun?
2026-10-27 14:33:57
1
s.b49436
s@ b@ :
ሠለም ነው ዶ/ር አብይ በነት የዚህ ልጅ አይን ይስታከከላል ላምጠው እንዴ ? መጀመሪያ ልጣይቅህ ብዬ ነው
2026-11-14 16:48:13
0
user17523138475954
fentahun :
ቃላት የለኝም
2026-11-14 18:31:39
0
To see more videos from user @dr.abiy, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About