@hamere_berhan: ሐመረ ብርሃን ለብዙዎቻችሁ ጥያቄ መልስ ይዞ ቀርቧል !! ይህ ታላቅ እና ታሪካዊ ዐወደ ርዕይ አልፏችሁ ልጆቼን ይዤ ሳልጎበኘው ከወዳጆቼ ጋር ሳልመለከተው ላላችሁ ጎብኝታችሁት ደግሞ ሳልደግመው ላላችሁ ይህ መግለጫ የእናንተን መልስ የያዘ ነው!! የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ ታሪካዊ ዓውደ ርዕይ ተራዝሟል!! ለተከታታይ ሦስት ሳምንታት ከመስከረም 30 ጀምሮ ቅዳሜ እና እሑድ ብቻ ለጎብኚዎች ክፍት ሁኖ ይጎበኛል። ቅዳሜ መስከረም 30 እሑድ ጥቅምት 1 ቅዳሜ ጥቅምት 7 እሑድ ጥቅምት 8 ቅዳሜ ጥቅምት 14 እሑድ ጥቅምት 15 📍 ከጦር ኃይሎች ወደ የሺ ደበሌ ወይም ቀራንዮ በሚወስደው መንገድ ላይ ከሆላንድ ኢምባሲ ጀርባ በሚገኘው በሆላንድ ፓርክ በፍቅር እና በአክብሮት ጋብዝናችሁ! #ሐመረብርሃን #hamereberhan #የምድር_ጌጥ_ኢትዮጽያ #ዐውደ_ርዕይ #exhibition

ሐመረ ብርሃን | Hamere Berhan
ሐመረ ብርሃን | Hamere Berhan
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 25 September 2026 16:47:48 GMT
34925
5825
65
1592

Music

Download

Comments

tamirunegusse
ፍቅር እና አቢ :
ዋጋው እና ትኬቱ እዛው ነው ወይስ በሌላ አማራጭ አለ? ስለ ሰራቹ ሥላሴ ይባርካቹ
2026-09-26 04:58:18
4
bizutade
user9881010177136 :
በጣም ደስ ብሎናል። እኛ አይተን ተደስተናል አመስግነናል። ሁላቹም አይታቹ ተደሰቱ።
2026-09-25 17:26:14
24
seblika
seblika :
ከሜክሲኮ ቀጥታ ታክሲ አለ?
2026-09-26 03:45:45
0
meye71
Melat Kebede :
ክፍት እሚሆንበት ሰዓት ቢነገረን?
2026-09-26 05:27:48
0
eirm14
Eirm@#$ :
ዋጋው ሰንት ነው
2026-09-26 18:39:17
1
temesgen.guta
temesgen Guta :
ቦታዉ የት ነዉ
2026-09-26 13:29:10
0
lemlem529
Lem :
መግቢያው ስንት ነዉ ?
2026-09-25 21:03:18
0
user3420654547066
user3420654547066 :
የመስከረም ወጪ አንገዳግዶኝ ያመለጠኝ መስሎኝ ተናድጄ ነበር ልጆችን አንጋግቼ ነውእምመጣው♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰ከምስጋና ጋር
2026-09-26 03:34:04
6
nunu28753
user20621057071286 :
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አዝነን ነበር ቀኑን ስላራዘማችሁት በጣም እናመሰግናለን። እውነት ነው ቋሚ ኢግዝቢሽን ቢሆን የበለጠ ትውልዱን ታተርፉ ነበር። ስለሁሉም እግዚአብሔር ይፍቀድ እናንተም በርቱ ቀጥሉበት።
2026-09-27 16:49:28
3
user9253198800817
No 1one :
እግዚአብሔር አምላክ ማህበሩን ያስፋልን ይጠብቅልን
2026-09-25 18:24:08
4
user3550846635586
ባባዬ :
በጣም ደስ ብሎኛል በለቅሶ ምክንያት ልጆቼን ባለመውሰዴ ከፍቶኝ ነበረ በጣም እናመሰግናለን
2026-09-26 03:10:06
5
mami6970
mami6970 :
ደስ ሲል በጣም አዝኜ ነበር ሳላየው ብዬ
2026-09-25 19:31:08
4
user36321838871816
emuhassu :
ልጄን ሳላሳይ ቀኑ አለቀ ብዬ ተናድጄ ነበረ አሁን በጣም ደስ ብሏኛል አመሰግናለው
2026-09-26 09:20:45
2
tesfaneshwondmu.a
tesfaneshwondmu Asefa :
አሰይ ተመስገን አንመጣለን
2026-09-26 18:02:38
1
ababi195
Ababi 24 :
ሲቆጨኝ ነበር !
2026-09-26 17:15:36
1
betsichrstian
Betsi family :
እሰይ
2026-09-26 20:15:32
1
wube.wondifraw
Wube Wondifraw :
thankyou
2026-09-26 05:25:08
1
fufe071
fufe :
2026-09-26 04:42:48
1
mesiyetabeal
Nani :
ደስ ብሎኛል🥰🥰🥰🙏
2026-09-25 18:04:08
3
2606u5
2606u5 :
unamessgnaln
2026-09-25 18:29:22
2
zinashtefera16
Zinash Tefera Abebe :
🙏🙏🙏 እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
2026-09-25 19:38:03
1
esett3
Aynalem D :
🙏🏻🙏🏻🙏🏻 አመሰግናለሁ
2026-09-26 03:03:18
1
diaryofmahi
Diaryofmahi🇪🇹 :
🙏 ሁሉም ኦርቶደክሳዊ ሊጎበኘው ይገባል
2026-09-26 10:23:55
1
edenmulu3
eden yedngl maryam lij :
betkekl🙏🥰🥰🥰👏👏👏
2026-09-25 20:03:08
1
user91019153334951
emu yemola lij :
enamesegenalen betam sikochegne neber tebareku
2026-09-25 18:59:49
1
To see more videos from user @hamere_berhan, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About