@zekietubeofficial: #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok #CityTasteTest #marriage #Love

Zekietube
Zekietube
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 25 September 2026 16:53:15 GMT
24926
3987
138
343

Music

Download

Comments

fkrfkr291
fkr :
be keen 15 seat erafete yelangem. ke amete amete
2026-09-30 16:41:22
0
nesti0026
Nesti@00 :
tebarek
2026-09-30 17:54:35
0
user9400163461006
user9400163461006 :
እኔና ባሌ አልተመጣጠንም እሱ መቀመጥ እኔ መስራት
2026-09-26 08:29:59
3
user4025085461295
user4025085461295 edi :
ስራዬን ደስ እያለኝ ነዉ የምሰራዉ ከእግዚአብሔር ጋር ብዙ ዋጋ ከፍዬበታለዉ እግዚአብሔር ቢፈቅ ትልቅ ደረጃ እደርስበታለዉ ብዬ አስባለዉ 14 ሰአት እሰራለዉ
2026-09-26 10:25:39
7
demewez8
ወንበያ :
ካልሰራሁ ይደብረኛል ሳይሆን ያመኛል ብል ይቀለኛል
2026-10-01 08:13:34
1
user2816249100188
ሚካኤላ🫀 :
በጣም የሰው እጅ ላለማየት አረሱ🥰😁😃
2026-09-28 04:39:46
3
mariyaam21enate
yirge 👸♥️(F❤️) :
ena bxame new mewadaw sera♥️💪thanks 😊
2026-09-25 16:59:42
0
farxiyaxashi3
farxiyaxashi3 :
ያሳለፍኩት ሂወቴ ልጆቸ መቸ እንዳደጉ አላልኩትም ፈጣሪ ይመስገን ኑሮየ ስራ ብቻ ነበር ቁጭት እምለው ለምግብ ነበር ደሞምኮ አይደክም ስራ በወጣጥነት እድሜ ይለያል ስራ ከምግብ በላይ ነው መስራት ጤነኛ ያደርጋል ተስፍሽ እራየህን ግብህን ለማሳካት ድካም አይታወቅም እንደውም ኑሮው ነውጂ ስራ ያሁኑ ይሻላል የኑሮ ዉድነት ያስቸግራቸዋልጂ ስራ እሚሰራ ሰውን የጸጋውን የተላበሰ ነው
2026-09-25 23:56:06
1
nitsuhasmare
Nitsuh :
ፈጣሪዬን በቀን ሺ ጊዜ የማመሰግነው የስራ ሱስ በውስጤ ስለገነባብኝ 3አይነት ስራ አለኝ ከጠዋት ጀምሬ ስራዬ ካላለቀ እስከ ለሌቱ 10ሰአት ሁሉ እሰራለሁ አንዳንቀን ሳልተኛ ይነጋል ታድያ በጣም ነው የምደሰተው ድካሜን አስቤ አላቅም በዙሪያዪ ያሉ እና ቤተሰቦቼ ይጨነቃሉ ላበረታኝ አምላክ ተመስገን
2026-10-01 02:11:11
0
meazagetachew2
meazagetachew2 :
ወሬ ይውጠን ነበር
2026-10-01 16:18:14
0
usero4bubfwfdwdej
Genet🌸🍫 :
እውነት ነው የኛ እንቁ መምህር በተለይ እኛ ሀርብ አገር ያለነው እኔ ማታ 7 ስአት ነው ምሰራው🙏🙏🙏ብቻ ተመስገን
2026-10-01 11:01:07
0
soletiktok5
sole19 :
ene betam newtemiwodew sira
2026-09-26 18:17:10
1
eke1n13
🤲🤲mimi🌸🌸 :
ተክክል
2026-09-26 05:36:46
0
tseay7
tseay7 :
ለጓደኛዬ ስራ ፈልጉላት በናታቹሁ
2026-09-26 19:09:02
1
meron.meri400
meron meri :
እኔ ስራ መስራት በጣም እወዳለሁ ግነ ባሌ አያምነኝም እንድሰራ አይፈልግም ልጅም አልወለድንም እቤት ነኝ
2026-09-27 17:30:04
1
user76675048047907
𝑡𝑎𝑙𝑒𝑚𝑎 𝑦𝑎 :
ስራ 24 መስራት ፈልጋለሁ ግን ግማሹን ሰራለሁ ግን በድካማችን ልክ ውጤታማ ብንሆን የበለጠ ፍቅሩ ይኖረን ነበር
2026-09-25 19:54:32
1
sosna.aytenfsu
Sosna Aytenfsu :
እስከ 6ሰአት
2026-09-30 13:45:45
0
tamirat.tariku3
Tame PGG :
ke 2:00eske mishitu 3:00 sati dires
2026-09-26 09:54:49
1
sifandejanegashe
Sifen :
That’s satisfactoin
2026-09-29 19:28:41
0
a.k72342
A K :
በዉነት የምሰራዉ ሁለት ስራ ነዉ አንዱ ዉጤት ብዙም ዉጤት የለዉም እስከምሽቱ4ሰሀት እሰራለዉ
2026-09-30 06:15:52
0
alamitoahamedusername
alamti9alamtio :
በጣም እወድሃለው ስራ ዬ የለም የለም ከለሊት ስማ ዬ ለስራኤ ክብር እሰጣለሁ ክቡር ስሰጥ ነው ማንም ሰው መውደዱ ማንም ክብር ይሰጣል የጻንም ትልቁን ክብር ይሰጣል ለምን ገንዘብ ሲኖር ማንም ሰው ክብሩን ይሰጣል ልጅ የአከብራል በስራ ላይ ነው ክብር ያለው ግን ከስራው በላይ ፈጣሪን ዋና መቀደም ነው ፈጣሪ ሆይ በስራ ሁሉ ላይ አንተ ቅድመ ከሆነ ፈጣሪ ሁሉንም ሰምቶ ይቀድማል የተዘገሮች ለመከፈቱ እግዚአብሄር ይችላል ያንተ ምክር ማለት ለእኔ በጣም ብዙ ትምህርት አግኝቻለው ካንተ ማተም ትምህርት
2026-09-30 04:06:43
0
nigist.alemu6
Nigist Alemu :
ሳምንቱን 5ቱን ቀን 14ሰአት ሰራለሁ 2ቱን ቀን ግን ውዬም አድሬም እሰራለሁ በእርግጥም እግዚአብሔር እንዴት እየረዳኝ እንዳለ ይገርመኛል በቀጣይ ለሌሎች የስራ እድል በመፍጠሬ እንደ አንዲት የቁርጥ ቀን የኢትዮጵያ ልጅ ሆኜ ብቅ ማለቴ አይቀርም እድሜ እና ጤና ብቻ ይስጠን[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-09-30 07:12:24
0
samrawitminase
Samri bonda :
Betam enji
2026-09-30 19:39:10
0
1991mesay
mmb matusal :
ብቀን 14 ሰዓት
2026-09-25 17:23:28
1
adane.pa
ADANE PA :
baken 2 sralew
2026-09-25 18:03:22
0
To see more videos from user @zekietubeofficial, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About