@neju__judi: Sorry 🙏

иєʝυ 𝕛𝕦𝕕𝕚 🧚🏻‍♀️✨
иєʝυ 𝕛𝕦𝕕𝕚 🧚🏻‍♀️✨
Open In TikTok:
Region: LB
Friday 25 September 2026 17:17:50 GMT
93617
2992
103
1736

Music

Download

Comments

oromoko073
Merry 🌳 :
ማፈሩ ከኛ ነው🤧
2026-09-25 17:34:45
946
haftl1234
ፀሐዬ☀ :
እቅልፍ አጥቼ ስጨነቅ ፋፍተሽ ዘንጠሽ መጣሽ ❤
2026-09-25 17:45:30
176
fire.solomon
Fire Solomon :
asmsaye neshi gin
2026-09-25 17:44:55
118
yoye1520
yᰔᩚrdi 🌸 :
እነ እዛም ትክክል እዚም ትክክል ደና ናቹ🙋🏻‍♀️
2026-09-25 17:33:27
105
makizlideta2
Maki Z Lideta :
የኔ ፍቅር የጥንት የጠዋቷ ጁዲዬ ነብስ[Red heart]አራዳዬ BTW የሚያቅሽ ያዉቅሻል የማያዉቅሽ ደሞ ቢያላግጥ አይገርመኝም ለምን ልብሽን ስለማዉቀዉ[Red heart]እና እናቴ ከይቅርታ በላይ ምንም የለም ክርስቶስ እራሱ የሰቀሉትን ሰዎች ይቅር በሏቸዉ ብሎናል[Heartwarming]እና ላቭዬ ምንም እንዳይሰማሽ ወደፊት ስራሽ ላይ ብቻ አንቺ ከማንም በላይ ጠንካራ ሴት እንደሆንሽ አዉቃለዉ የኔ እናት ፈጣሪ ይጠብቅሽ ከነልጆችሽ እወድሻለዉ የኔ[Red heart]
2026-09-25 17:38:10
26
raya69091
ye mariam :
2026-09-25 17:47:20
26
edlawityan
ሰሊና ዝርያ🌑♠ :
የሰው ፍጹም የለውም🙌🙌🙌
2026-09-25 17:55:49
53
user48397171927265
user48397171927265 :
Are besmaem
2026-09-25 17:33:16
73
eldk300
የንጉሱ SiS 444🦋❤️ :
[Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy]ጎበዝ የሀቡን ምክር ሰማሽ
2026-09-25 17:45:52
9
shymaadib1
🥀Hind 🥀 :
የሰው ፍጹም የለውም ይቅርታ የትልቅ ምልክት ነው ጎበዝ ነጁ አይዞሽ ነጁዬ ያልፋል እማ አጥፍተሽ ይቅርታ ማለት ትልቅነት ነው አይዞኝ🥰
2026-09-25 23:53:40
2
.aman.cargo
አማን ካርጎ ከቤሩት ሊባኖስ aman cargo :
በመጀመርያ ይቅርታ ባይነት ትልቅነት ነው ይቅርታንሽ ቢቀበሉም ባይቀበሉም ካቺ አደበት ይቅርታ መውጣቱ ጥሩነው ግበዝ በጣም የማደቅሽ ነገር ቢኖር 1, ጥንካሬሽን ብርታትሽን ሳላደንቅ አላልፍም 2,እደዚ እየቀጠቀጡሽ ሰባብረው ሊያስቀምጥሽ ከስራሽ ሊያስተጓጉሉሽ በዚ ደረጃ ስፈራረቁብሽ ይሄንን ነገር ሁሉ ተቋቁመሽ አሁን በ vedyo በዚ መልኩ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል አቺ ሲቀጥል ሱሱም ብትሆን ይቅርታሽን ከልቧ ተቀብላ ወደድሮ ፍቅራቹ ተመልሳቹ የአሽቃቦጮን አገት እድተሰብሩ ምኞቴ ነው ሱሱም ብትሆኚ የምትወጃትን ጓደኛ የ4 ሰው ድምፅ ሰምተሽ በዚ ደረጃ መመላለሱ አልነበረብሽም ስልኩን አቋርጠሽ 2ታቹ ብቻ አውርታቹ መነጋገርና በውስጥ ብትጨርሱ በጣም ጥሩ ነበር የሴጣን ነገር ሆነና በዚ መልኩ ለሰው ገብያ መሆኑ ያሳዝናል በዚ ጉዳይላይ የተሰማሪቹ ሁሉ እነዚ ልጆች ተስማምተው አድ የሆኑቀን ስታቀረቅሩ ይታየኛል ሀቢባ የምትባይ የሷፋ እግር የሆንሽ ሴትዮ ወዳጅ መሳይ አስመሳይ የሰውን ታሪክ ሆድሽን መሙያ ስታደርጊ አይደብርሽም ያቺንም እንጠብቃለን ሱሱና አቺግን ከሀቢባም ከማንም ቀድማቹ የተዋውቃቹ ጓደኞች ናቹ ፈጣሪ ያስታርቃቹ
2026-09-25 20:16:57
5
mimiyejoenat19
mimijo🦋🦋🦋 :
atsmiyachew nejuye [Heart eyes]
2026-09-25 20:06:10
1
ririmy17
Ri Ri :
ካወራን ብዙ ነገር አለ
2026-09-25 18:34:01
3
bubu03619
Pu03619 :
2026-09-25 17:45:42
3
betlehem119
Betlehem :
ofcors aslkeshnal askfteshnal but its ok tekblnal 🙏yefeses weha aytfesem🥺
2026-09-25 19:41:48
1
hawii142
Hawii love🦋🦋🦋 :
😳
2026-09-25 17:46:48
3
fatiah6835
fatiah :
2026-09-25 17:34:27
1
eldk300
የንጉሱ SiS 444🦋❤️ :
2026-09-25 17:46:34
6
rozawolane2
Roza ወለኔ💕 :
የይቅርታ የተሰበረውን ልብ አይጠግንም✌
2026-09-25 17:48:54
412
samutiy
𝐒𝐞𝐦𝐢𝐫𝐚💜 :
የይቅርታ የተሰበረውን ልብ አይጠግንም
2026-09-25 17:46:01
133
feker361
ፍቅር የሙሉ ልጅ✌️(Pisces ♓ :
እኛ ማንም አይደለንም ለመፍረድ ፈጣሪ ያውቃል የሁለታችውንም ልብ
2026-09-25 17:46:57
26
ananahu05
Ayine :
hoooo
2026-09-25 17:48:27
10
larejulie2
Lara Julie🇬🇧🇬🇧🇬🇧 :
ይቅርታ የትልቅ ምልክት ነው ጎበዝ ነጁ🥰
2026-09-25 17:38:52
20
nani.manchester.united
𝑛𝑎𝑛𝑖 ጎንደሬዋ🇦🇹⚡️🦅 :
ይቅርታ ትልቅ ነት ነው🙌🙌
2026-09-25 17:53:03
11
user6000460615405
በእምነት :
ጌታ ሆይ ሁላችንንም ይቅር በለን🙏🙏🙏🙏
2026-09-25 17:41:43
13
To see more videos from user @neju__judi, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About