@chernetfikadu: አልጋ በአልጋ ነው መንገዱ የግሸኗ ማርያም ወዳንቺ ሲሄዱ

chernet_fikadu
chernet_fikadu
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 25 September 2026 17:26:07 GMT
296091
81866
974
2714

Music

Download

Comments

haile28s
kebe :
መንገዱ ሰላም ነው እያላችሁ ሰውን ችግር ውስጥ አትክተቱ መሄድኮ ግዴታ አይደለም
2026-09-25 18:26:23
214
eyru29
Eyukaaaa :
ሰላምህ ዪብዛልኝ [Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Like][Like][Like][Like]
2026-09-26 08:12:15
0
ezranitenagera333
ዕዝራኒ ተናገራ 333 :
ግን ለምንድን ነው እመብርሀን የሚለው ስም ማር ማር የሚለኝ
2026-09-26 03:57:38
121
kidist.taddese
Kidist Taddese :
min ale enanm bitwsidugne
2026-09-26 10:31:05
0
hemen.teame
Nuha👸 :
እመብርሀን ከእናተ ጋር ትሁን በሰላም ግቡ 🙏
2026-09-25 18:00:49
326
wubedil.sancho
Wubedil sancho :
you look like me brother
2026-09-26 09:33:53
0
mhiretarega
mhiretarega :
amen beselam dejowa yadersachu [Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]emebete yelebachun mesjat temulalachu bestelotachu asebun
2026-09-26 06:55:38
0
ye.fikir.dinber
Ye Fikir Dinber :
በሰላም ተመለሡልን ድንግል ማርያም ትጠብቃቹ🥰🥰🥰
2026-09-25 19:46:04
64
ashagre.sheberu
Ashagre Sheberu :
ሰላም ነው በሰላ ግቡ
2026-09-26 08:10:35
0
ermi13
ኤርሚ ፋሽን :
egnam enmetal b 19
2026-09-25 21:44:42
1
user34690777140596
hanan :
ቢቀርስ ማርያም እዛ ብቻ ነው ያለችው እንዴ ለማንኛውም ሰላም ግቡና ተመለሱ እኔ ዱአ አረግላችዋለሁ
2026-09-26 05:19:38
8
abebabelaynh.10
abeba belaynh :
ሰላም ድረሱ እመቤቴ ትጠብቃቹሁ
2026-09-25 17:32:39
159
senaitasfaw8
Star Star ⭐ :
ሰላም ግቡ ፀልዩልን በጣም ጭንቀት ውሰጥ ነኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-26 01:52:09
5
international._hop
international _hope :
እመቤቴ በሰላም ትመልሳችሁ🙏🙏🙏
2026-09-25 18:59:34
27
yona48940
Yona48+ :
ጎበዞች እኛም እንደ ማሪያም መቅደላዊት ምንም ሳንፈራ ወደ አምላካችን ቤት በለሊት እንገሰግሳለን።እመ ብርሃን በቀሚሷ እንደምትሸፍነን አንጠራጠርም።እንሄዳለን። በሰላም እንደርሳለም።ሙት ያስነሳውን የአምላካችንን መስቀል ያረፈበትን የእናታችንን ደጅ መጥተን ውስጣችንን የሞተውን ነገር ሁሉ ህያው አድርገን ስንመለስ ደግሞ ልክ እንደ ኤማዎስ መንገደኛች ነው።ሉቃስ ና ቀሌኦፖ ለበረከት ተካፋይ እንሆን ዘንድ የአምላክ ፍቃድ የእናታችን ምልጃ ይራዳን።አሜን! ዳይ ወደ ጊሸን
2026-09-26 05:28:18
9
alem53765
alem :
እመብርሀን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታድርሳችሁ
2026-09-26 07:33:24
4
user5105043045272
user5105043045272እንግዳ ወለየዋ :
በሰላም ግቡ [Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray]
2026-09-25 17:55:20
6
user58423006337954
Anamel Tadesse Assefa :
አሜን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታስገባቹህ
2026-09-25 18:56:12
11
wude685
W G :
ሽክፍ ደግፍ አድርጋ በሰላም ትመልሳቹህ
2026-09-26 03:24:06
5
user9391196618802
🕊🕊🕊አብዱ ከሪም🦅🦅 :
አላህ ከናተጋር ይሁን መልካም ጉዞ
2026-09-26 04:22:16
2
mekdestades1
መቅዲ 21❤ :
ግሸን ማርያም ትጠብቃችሁ
2026-09-26 05:06:03
1
tnsae98
ትግስት21 :
መንገዱሠላምይሁንበረላምይመልሳችሁ
2026-09-26 08:46:35
1
eyrusdesal
ሳገኝ እንገናኝ :
እመመብርሀን አመአምላክ ወላድተ አምላክ በሰላም ታግባችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-26 11:39:44
1
banchibutu
butu :
በሰላም ትመለሳችሁ
2026-09-26 06:56:13
0
aynalem.brhana
Aynu fashion collection 👠 :
በሰላም ያግባቹ
2026-09-25 21:26:07
1
To see more videos from user @chernetfikadu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About