@quragnaw:

desu(ቁራኛው)
desu(ቁራኛው)
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 25 September 2026 17:46:49 GMT
548777
66163
2774
13490

Music

Download

Comments

mande0602
𝓽𝓾𝓻𝓾𝓯𝓪𝓽 የሸዋ ልጅ :
ተማሪዋ ኦሮሚኛ አትችልም፤ መምህሩ ደግሞ አማርኛ አይችልም። በሚችለው አማርኛ ደግሞ ብዙ ርቀት ሄዶ ሊያባብላትም፣ ሊያስረዳትም እየሞከረ ነበር፤ ይህን የምትረዱት ኦሮሚኛ ብትችሉ ነበር። አይዞሽ ትፍሪ...አትውጪ...እያላት ነው፤ ምን እሰራለሁ መፃፍ አልችልምኮ ስትለው፦ አንቺ ብቻ አይደለሽም ሁላቸውም አይችሉም፤ ባትችይም አይገርምም ገና 1ኛ ክፍል ተማሪኮ ነሽ...እኔም አንደኛ ክፍል ሳለሁ እንዳንቺው አልችልም ነበር...ወደ ቤት አትሂጂ ሰአት ገናነው...ወዘተ እያለ እያባበላትኮ ነው። እሱ እሷን ለማስረዳት ቃላት አጥረውት ተጨንቋል አንድ መምህር ማድረግ የሚጠበቅበትን ነው ያደረገው። እናንተ መምህሩን ምን አድርግ ነው የምትሉት? አሰብኩት በዚህ ጥላቻችሁ እናንተ በሱ ቦታ ብትሆኑ ኖሮ ምን ልታደርጉ እንደምትችሉ ለማንኛውም ከጭፍን ጥላቻ ውጡ። ክብር ለመምህሩ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-26 06:50:23
643
user2251956653363
MUHAMEDNUR :
10Q TEACHER ILIKE You
2026-09-30 16:52:10
0
aberakassahun40
aberakassahun40 :
ደስ የሚል መምህር ተባረክ
2026-09-25 18:23:55
1705
user6329661805206
ማር 🍯ሶል :
Truly the best teacher, blessed be you.
2026-09-30 13:57:02
0
walelgn.ebabu
walelgn ebabu :
መምህሩ በጣምምምም የዋህ ይመቸው
2026-09-25 18:45:17
1445
gebrish.greatest.a
gebrish greatest and fact mide :
አይ ቆሻሻ ፖለቲካ መምህሩ ግን ጎበዝ ነህ ❤️
2026-09-26 08:15:50
517
manaye828
MANAYE :
መምህሩ ይመቸው [Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray]
2026-09-30 18:02:44
0
yirga745
Aluminium casting Ethiopia :
yet nat ena alw
2026-09-30 18:10:38
0
bombay_clat0
sweet :
ልጁ እኮ ጥሩ ነገር ነው እየተናገራት ያለው
2026-09-25 19:19:21
543
zedozena
zedo Geners :
መምህሩ ግን በጣም ምርጥ ሰዉ ነዉ ትህትናዉ waw🥰🥰
2026-09-25 20:26:35
441
esu5440
ESU Balew :
መምህሩ ግን የዋህ እና አስተዋይ ከዚህ ከገማ ፖለቲካ ፈጽሞ የራቀ ጀግና መምህር ነው;
2026-09-25 19:41:20
311
irrigation.99
Dabbabaa :
yet nat
2026-09-29 10:54:00
0
oftwo2223
oftwo2223 :
እኔማ አንጀቴን ነዉ የበላችኝ
2026-09-25 18:40:15
376
gonderew336
ማጅላን :
እስኪ እንደኔ ያለቀሰ
2026-09-25 18:43:13
215
remidesign21
remi design 21 :
yet nat
2026-09-30 21:59:15
0
user1813076229803
Selam :
አስተማሪዉ ግን ጀግና ነዉ ተባረክ🙏🙏
2026-09-25 19:06:22
245
mehal370
Mehal :
መምህሩ ትክክለኛ የመምህር ስነ ምግባር ያለህ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ
2026-09-27 04:37:29
65
user2117275127430
ሀብታም ሀብታም :
የኔ ውድ ምናለ በአማረኛ ቢያስተምሯት መምህሩን ሳላደቅ አላልፍም ጎበዝ
2026-09-26 06:29:44
91
user30227904739590
B Bahir dar :
መምሩግን እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ
2026-09-25 19:09:46
81
ganet.degaga7
Genet Degaga :
" ምን እያልከኝ ነዉ አንተ"አላለችም😂 ኮንፊደንስ👌
2026-09-26 17:47:00
11
edansi682
Edansi :
ሳትረዱ አትቀደዱ ምን አይነት ጥላቻ ነው ግን ያለባችሁ? ተማሪዋ ኦሮሚኛ አትችልም፤ መምህሩ ደግሞ አማርኛ አይችልም። በሚችለው አማርኛ ደግሞ ብዙ ርቀት ሄዶ ሊያባብላትም፣ ሊያስረዳትም እየሞከረ ነበር፤ ይህን የምትረዱት ኦሮሚኛ ብትችሉ ነበር። አይዞሽ ትፍሪ...አትውጪ...እያላት ነው፤ ምን እሰራለሁ መፃፍ አልችልምኮ ስትለው፦ ከንቺ ብቻ አይደለሽም ሁላችሁም አትችሉም፤ ባትችይም አይገርምም ገና 1ኛ ክፍል ተማሪኮ ነሽ...እኔም አንደኛ ክፍል ሳለሁ እንዳንቺው አልችልም ነበር...ወደ ቤት አትሂጂ ሰአት ገናነው...ወዘተ እያለ እያባበላትኮ ነው። እሱ እሷን ለማስረዳት ቃላት አጥረውት ተጨንቋል አንድ መምህር ማድረግ የሚጠበቅበትን ነው ያደረገው። እናንተ መምህሩን ምን አድርግ ነው የምትሉት? አሰብኩት በዚህ ጥላቻችሁ እናንተ በሱ ቦታ ብትሆኑ ኖሮ ምን ልታደርጉ እንደምትችሉ ለማንኛውም ከጭፍን ጥላቻ ውጡ።
2026-09-25 22:01:26
97
dssm234
Dms :
መምህሩ ጥሩ ነው የመምህር ለዛወ ደስ ይላል
2026-09-25 19:16:26
47
angaw.tigtu.alemu
ይሁን አለ ሆነ :
መምህሩ መምህር ነው በቃ ያውም እውነተኛ
2026-09-25 19:43:27
68
ibirham_ahmed
Ibirham_ahmed :
መምህሩ ሙህረ ምረጥ ይመችህ ወድሜ
2026-09-25 19:00:00
21
netsicopy_16
Netsi ኮፒ :
ማርያምን አላለችም የኔ እናት🥰🥰🥰
2026-09-25 19:42:55
37
To see more videos from user @quragnaw, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About