Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@hallelu_jah66: እስኪ አምላኬን በክፉነት ማን ሲያማው ሰማችሁ??? የቱስ በመንገድ ተጥሎ አምላኩን ከሰሰ???ለታመኑበት ታማኝ ላልታመኑበትም ታማኝና ብርቱ ወዳጅ:ለቃሉ ፅኑ.....የተናገረውን ማይረሳ...የገባውን ኪዳን ማይዘነጋ...ታማኝነቱ ከዘለአለም እስከ ዘላለም የበረታ...ስሙ በክፉ ማይነሳ...ለተገፋንበት ካሳ ከፋይ..በታማንበት መንደር የታለ አምላካቹ በተባልንበትም ሰፈር ዳግም ሊያከብረን የሚነሳ ታማኝነት መለያ የሆነው አምላክ አለን! እዮብ ትዝ ይላቹሀል አይደል የትዳር አጋሩ ሳትቀር አምላኩን ስታማበት...የታል የተስፋ ቃልህን የሰጠህ አምላክ....የታል አሁን ሲባል በአሰራሩ የማይታማው አምላኬ ግን በሰአቱ ከተፍ አለ...የታል አምላክህ በተባለበት ሀገር የእሱ አምላክ እኮ ታማኝ ነው ተባለለት...አዎን የኔ አምላክ እንዲህ ነው ጎዳ ተብሎ አይታማም ታማኝነት ነው መለያው! TBARKU🤍
ምፅላል_🌸
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 25 September 2026 18:12:46 GMT
11955
1615
6
40
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
🦋selame🦋 :
amen
2026-09-26 10:13:31
0
eyu_tube :
🥰🥰🥰
2026-10-13 14:41:21
0
Professor Yordi 🌸 :
🥰🥰🥰
2026-09-28 13:32:40
0
@ruhikeol :
🔥🔥🔥
2026-09-26 10:06:30
0
misho@ :
❤️❤️❤️
2026-09-25 19:45:27
0
@carra✝️💅 :
🙏🙏🙏
2026-10-14 08:35:48
0
To see more videos from user @hallelu_jah66, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
yeah i don’t wanna do THAT either 🤮 #money #trading #daytrading #motivation #greenscreenvideo
lovemeee @lilnadi #viral #fyp #dance
Kìm Cắt Khóe Chân Mũi Đại#xuhuong #kimcatmong
thik acce naaa #foryou #foryourpage #bdtiktokofficial #trending #everyone
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy