@sebsibe48: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok #oromotiktok #foryou #fyp

መ/አለቃ ሰብስቤ ሉሌሳ 22ኛ ንስር ክ/ጦር
መ/አለቃ ሰብስቤ ሉሌሳ 22ኛ ንስር ክ/ጦር
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 25 September 2026 18:25:57 GMT
6410
456
35
151

Music

Download

Comments

haymanot.temesgn
Haymanot Temesgn Yegobaw :
ስማ 22 ሳትሆን 11ኛ 13 ኛ 17ኛ 19ኛ ነው ያስለቀቁት እኔም ነበርኩ 22 ኛ መጨረሻ ነው የተረከቡን🥰🥰🥰🥰
2026-09-25 19:21:20
1
usumanamd
o/m/d :
ወይኔ የነበርኩበት ውጊያ 13ኛ ክ/ጦር
2026-09-28 13:39:57
0
user43611143043746kiya
kiya mule ye enatu lij :
wayene abetem bazi amet neber badime lay yarefew ginbot wer naber
2026-09-28 06:46:26
0
danielasrat3
Daniel Asrat :
11ኛ ክፍለጦር 19 ሞተራይዝድ ብርጌድ ነበርኩ በጣም ከባድ ነበር አለፍ ያ ሁሉ መከራ
2026-09-25 19:16:31
1
user2863137165538
use251932713524 :
እረ ስለ20ኛ ንገረኝ
2026-09-27 14:48:46
0
naol2609
Naol :
Woooow
2026-09-25 19:46:46
0
abrham.zeleke2
abrham zeleke :
አይጋ እና የዋንከዎ ትዝታ አለብኝ አይ ግዜ ዳኛው
2026-09-25 18:56:32
0
sebsibe48
መ/አለቃ ሰብስቤ ሉሌሳ 22ኛ ንስር ክ/ጦር :
@tahir.kedir2
2026-09-25 18:44:19
0
kelelew.getahun
Kelelew Getahun :
2026-09-26 20:38:15
0
user7356547669946
ወዲ ሓመድ መኾኒ :
የድሮ እንበለው ወንድም ብሔር ምባል ሳናውቅ ኣንድ ኣገር ኣንድ ሰው ነበርን
2026-09-26 03:07:26
0
fanos356
THE LEGEND :
እኔም 4ኛ ሜካናይዝድ ክ/ጦር ነበርኩ የክፍለጦር ተዋጊ መሐንዲስ ምን ዋጋ አለው ያም ጊዜ ትዝታ ጥሎብን አለፈ 👍👍👍👍
2026-09-25 21:24:55
0
adu8703
adu :
በገዛ ገብረሰለሴ ግንቦት 4 19 92 ጥሰኔ የገበን 109 ኮሪ 15 ክፈለ ጦራ አለቹ
2026-09-25 20:06:10
0
bely8363
ሰሚነሽ ኪዳነምህረት እናቴ :
ጉና 21 ክፍለጦር ቡርጌድ 2 ሻለቃ 5 ነበርን
2026-09-25 20:37:40
0
derejedebele60
Dereje Debele :
🥰
2026-09-27 10:05:22
0
user6102380287531
Sahilu :
አዎ ያኔ አንዱ የታሪኩ አካል ነበርን
2026-09-25 19:07:40
1
we16753
1991 የቁርጥ ቀን ልጂ :
ወይኔ 4ተኛመካናይዝድነበረኩኝእዝሁቦታ
2026-09-25 21:17:09
0
adu8703
adu :
ሀይ በሉኚ
2026-09-25 20:07:14
0
sebsibe48
መ/አለቃ ሰብስቤ ሉሌሳ 22ኛ ንስር ክ/ጦር :
2026-09-25 23:50:08
0
ahmedabdusomed
ahmedabdusomed :
እዚህ ቦታ የነበራችሁ አለንበሉን
2026-09-25 18:33:27
1
user7814738820435
Asufaw Ayano :
አይጋንአልፈ እሮፊአለፈ እንባስራናስናዓፈን ዛላንበሳን አልፈፖርቶንታገኛለህ ስንዓፈበቅርብእርቀት ታጉኛዋለህ21ጉና በጌማሃሎውሎአላቹወይ አልንአሌን
2026-09-25 18:33:59
0
hadiabin
HADUSH :
በነካ እጅህ የቡሬ የአይሞከር የመጨረሻ ውጊያ የግንቦት 23/1992 እና የሰኔ 5 እዛው መቶ መሪ ሁኜ የተዋጋሁበት አሰብን ለመያዝ 18 ኪ/ሜትር ለመግባት ከተመለሱ የያኔው አስራለቃ የአሁኑ ኮሎኔል ነኝ
2026-09-25 18:45:58
1
user5804063031454
user5804063031454 :
ታውግቻለሁ በዚህ ቦታ በበለጠ ደጎሎምሽጌ
2026-09-25 21:35:21
0
top.man.04801491
Top man 04801491 :
አይጋ ከባህር ጠለል በላይ 2854 ግንቦት 16/1992 በሠ/ዕዝ በ11ኛ ክ/ጦር 116ኛ ብርጌድ በአዳነ ሻረው እየተራች አይጋን በቆረጣ በአሢምባ ሳራጉምቤ ከሳራጉምቤ አይጋ ከአይጋ አዲኦሮሞ (ገገው) ቀጠለች 6ኛ ብርጌድ በአዳነ ሸሠረው እየተመራች ግንቦት 18/1992 ሰነዓፈን ተቆጣጠረች (ገንፎተራራ)በዚሁ እለት ጠላት(ሻዕቢያ)17ጊዜ ፀረ ማጥቃት አደረገ አልቻለም ግንቦት 20/1992 እምባሴራ በዚህ ተራራላይ የጠላት ራዳር ነበረበት ጠላት ሽንፈቱን ተከናንቦ ራዳሩን አቃጥሎ ወደ አዲቀይህ ፈረጠጠ። በዛላምበሣ አቀሰጣጫ የነበረው ግስጋሴ ከዚህ ማለፍ እንደሌለበት ከበላይ ትዕዛዝ ተላለፈ።
2026-09-25 19:10:23
0
user2470502700199
user's asrat le :
👌👌👌👌👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤
2026-09-25 22:12:06
0
user7441816385361
d :
🥰🥰🥰
2026-09-25 18:32:24
0
To see more videos from user @sebsibe48, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About