@fuad789782: አልሰማውም ነበር ሲቲ 🙄😁

fuad ታማኝ አርሰናል አክቲቪስት 🤫
fuad ታማኝ አርሰናል አክቲቪስት 🤫
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 25 September 2026 19:19:48 GMT
130089
34843
689
1841

Music

Download

Comments

firaoldesta1
Fírãøl :
እሺ አሁን ከወረደ ማን ልፎካከረኝ ነው 😳
2026-09-25 19:24:42
252
tadesse.alebachew5
Tadesse Alebachew :
guage region hone ende?
2026-09-25 20:21:56
3
abistain
(Abdii Man)Sinan) :
Kededa City Ayidelm ke Leage beward warden Endagifalen.
2026-09-26 08:45:30
0
user9913410021834
Ⓐ Ⓑ Ⓓ ⓘ :
አርሰናል ትንሽ ክለብ ነው
2026-09-25 19:25:25
131
abdullahh5123
ABDULLAH☄️ :
ዝም በል አርሰናል ቲኒሽ ክለብ ነው 😁
2026-09-25 19:31:21
67
adisu_bekana
Addisu :
ጉራጌ ክልል የት ነው😁😁😁😁
2026-09-26 02:49:35
38
hea7049
hea :
there's no premier league without city as a football fan
2026-09-25 19:26:58
2
alemisaabdisa
Alemisa :
ለ psg yehunilgn champions league 2026 yenya yehunlgn😁
2026-09-26 07:31:34
0
amanu....1099
Amâñũ-1099 :
citizens forever, dil le-City 10 amet ketkto legezaw legenanaw budn
2026-09-26 07:25:56
1
user3783811804617
ሞት እያለ ክፋት 👈🤔 :
ሻሼ ትንሽ ክለብ ነች😁🤔ታሪክ F C😂
2026-09-26 04:07:26
14
leul.manaye
Liuel🧊 :
2026-09-26 07:27:22
21
bethankful28
bekan .man of God :
0000000 champions league
2026-09-25 21:04:36
0
muna11578
🎼ሙና Arsenal➶🎼🔴⚪ :
ሌላው ይቅርና እኛ ስንት ይደርሰናል በዋንጫው ከተከፋፈሉት
2026-09-25 19:29:55
20
11223344ethiogunners
ETHIO GUNNERS🏆 :
ዋንጫችን ይመለስልን ደጋፊዉንም እሰሩልን🥰
2026-09-25 19:24:01
30
general.isru
𝖕𝖊𝖕 𝚒𝚜𝚛𝚊𝚎𝚕🤫 :
ምን ጊዜም City🥰
2026-09-26 05:54:00
2
tarike.tadieyos
Tarike✨✝️🇪🇹 :
yet nachu🔥
2026-09-26 08:40:19
0
eyu.arsenal6
Ë𝙮𝙪 Å𝙧𝙨𝙚𝙣𝙖𝙡🔴 :
የድርሻችን ይስጠን 😁😁
2026-09-25 19:42:57
15
beki35933
beki man city :
desi ayibelu
2026-09-25 20:58:19
1
muna11578
🎼ሙና Arsenal➶🎼🔴⚪ :
ፉአድ በአላህ እኛ ስንት ዋንጫ አይደርስናል ሰው ዋንጫ እየተክፋፈለ ነው እሱን ንገረን🤣🤣🤣🤣
2026-09-25 19:35:35
9
ayyu845bd
አያንIsa💫 :
varyal sihon trugn
2026-09-25 19:28:07
5
ethiopia22659
be balance :
ጉራጌ ክልል እሚባል አለ እንደ?
2026-09-26 05:24:46
3
safileogunner
Safi Leo Arsenal :
የኔ የግል አቋም፡ ሲቲ አሁንም አይቀጣም! ያው እንደተለመደው ወሬ ሆኖ ያልፋል! ዛሬ ሚዲያው ሁሉ "ማንቸስተር ሲቲ ከ115ቱ ክስ በ114ቱ ጥፋተኛ ተባለ" እያለ ሲጮኽ ውሏል። ታሪክ ነው፣ ሰበር ነው... ምናምን ይሉናል። ጉዳዩ ከተጀመረ 8 ዓመት ሙሉ እንዲህ ሲሉን አልነበረም? አመት በአመት "ሊወርድ ነው፣ ዋንጫ ሊነጠቅ ነው" ሲባል ሰምተን ሰምተን ደንዝዘናል። ጉዳዩ ከተጀመረ 8 ዓመት፣ ክስ ከተመሰረተ 3 ዓመት በላይ ቢሆንም ሁልጊዜ ወሬ ብቻ ይመስለን ነበር። ዛሬ ግን እነ ዘ አትሌቲክስ David Ornstein እና BBC ጭምር ጉዳዩን ይፋ አድርገውታል። ቢሆንም ግን የሲቲ ነገር አይታመንም፤ ነገ "ይግባኝ" ብለው በቅጣት ፈንታ የገንዘብ መለስለሻ አምጥተው ነገሩን ድብልቅልቅ ያደርጉታል። እኔ ግን አሁንም ቢሆን ሲቲ ነጥብ ይቀነስበታል፣ ዋንጫ ይነጠቃል ወይም ከሊጉ ይወርዳል ብዬ በፍጹም አላምንም! ነገሩ አሁንም ረጅም የይግባኝ ሂደት ውስጥ ይገባል፤ ከዚያ በጠበቆች ብቃት እየተሟገቱ ነገሩን ያንገራግሩትና በመጨረሻም ወይ በገንዘብ ቅጣት ወይም በማስጠንቀቂያ "የተለመደው የሰርከስ ድራማ" ሆኖ ያበቃል። የሲቲ የሕግ ቡድን እና የፋይናንስ አቅም ይሄን በቀላሉ ያቀልጠዋል ብዬ አስባለሁ። የእግር ኳስ አፍቃሪያን... እናንተስ የኔ ዓይነት ጥርጣሬ አላችሁ ወይስ ዛሬስ የምር ቅጣት ይከተላል ብላችሁ ታምናላችሁ? እመኑኝ ሲቲ ዋንጫዎቹንም አይነጣቅም ከሊጉም አይወርድም ነጥቡም አይቀነሲበትም 4 ነጥብ🤔
2026-09-25 21:54:30
4
anwarayano
Anwar Ayano :
ክልል
2026-09-26 06:58:00
1
ermiassmart12
ermi :
ወደድክም ጠላህም city የ እንግሊዝ ጠቅላይ ሚንስቴር ነው
2026-09-26 09:53:14
1
hinok24
Henok chama16 Enatie&አርሰናል ደጋፊ :
ቂቂቂቂ አርሰናል ንጉስ ነዉ
2026-09-26 07:23:25
1
To see more videos from user @fuad789782, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About