@abdisa_defar: ነፃ ፍቃድ እሚባል ነገር የለም! እንዲኖርም አንፈልግም! ቢኖር እንኳን እናጠፋዋለን! .. ነፃ ፍቃድ እሚባል ፍልስፍናን ፈጥሮ እሚኖሩበት ህግ ከማውጣት በላይ ግልፅ ቁማር የለም! እኛ ተፈጥሮ ነን! ሁለ ነገራችን የተፈጥሮ ነው! እምኖደው ተፈጥሮ አለን! ነፃ ፍቃዳችሁን እናንተው ኑሩት! እኛን ለተፈጥሮአችን ተዉን! ለተፈጥሮ ልቀቁን! ህጋችሁን እናንተው ኑሩት! እናንተ እዛው ከፈጠራችሁት ፈጣሪ ጋር ተጨነቁ! እኛ ከፈጠረን ፈጣሪ ጋር እንደንሳለን!' •የኃይለኞች ፈጣሪ መፅሃፍ ገፅ-64 •በ አብዲሳ ደፋር

𝐀𝐛𝐝𝐢𝐬𝐚 𝐃𝐞𝐟𝐚𝐫
𝐀𝐛𝐝𝐢𝐬𝐚 𝐃𝐞𝐟𝐚𝐫
Open In TikTok:
Region: KE
Saturday 26 September 2026 00:07:54 GMT
24083
1937
84
193

Music

Download

Comments

ffatima3510
Umu Ali🪐 :
ሲጀመር ነፃ ምርጫ ቢኖረኝ እዚህ ምድር ላይ አልመጣም ነበር እኮ🥺😁
2026-09-26 09:35:46
38
x620hfr
uffffff :
ነፃ ፍቃድ እኮ ድርጊትህ ላይ እንጂ ውጤቱ ላይ አይደለም። ከመኪና ላይ መዝለል አለመዝለል መብትህ ነው ግን መዝለልን መርጠህ ከተሰበር ለምን ተጎዳሁ ነፃ ፍቃዴን ተጋፋ ማለት አትችልም። ድርጊት ላይ እንጂ ውጤት ላይ ነፃ ፍቃድ የለም።
2026-09-29 14:44:43
15
abzt.abt
Abzt Abt :
ለምሳሌ ከፎቅ የመዝለል ነፃ ፈቃድ አለህ ግን ትሰበራለህ እና ስለተሰበርክ ነፃፈቃድ የለህም ማለት ነው ?😳?????
2026-09-26 18:05:56
9
samir15p
★𝑺ɑ𝖒𝖎𝐫⭑𓇢𓆸 :
ነፃ ምርጫ ማለት የፈለጉትን ነገር ማድረግ እና ከውጤቱ ማምለጥ ማለት አይደለም አይደለም አብዲሳ እንዴት እንደተረዳከው አላቅም ነፃ ምርጫ ማለት ማንኛውንም መንገድ የመምረጥ ሙሉ መብት መኖር ማለት ነው እስልምና ውስጥ ደግሞ ማንም ሰው እንዲያምን ወይም እንዲክድ አይገደድም በቁርአን በዲን ላይ ማስገደድ የለም ተብሏል ምርጫው ሙሉ በሙሉ ያንተ ነው እስልምና መንገዱን ያሳያል የመምረጥ ነፃነቱን ግን ለአንተ ይሰጣል ምርጫ ካለ ደግሞ የክፉ እና የደጉ ውጤት እኩል ሊሆን አይችልም ስለዚህ ሽልማትና ቅጣት የነፃ ምርጫ ማረጋገጫ እንጂ ገደብ አይደሉም።
2026-09-26 10:24:28
3
abdusse1
abdusse :
እቤትህ ግባ ብለኸው ከገባ በኋላ እቤትህ ውስጥ ቢበጠብጥ ነጻ ነህ ብለህ ትተዋለህ?
2026-09-26 08:39:56
0
abdulrauff45
Abdul Rauf :
befetari btm geleba argument nw yanesahew abdisaye
2026-09-27 15:27:25
2
joharmohammed24
Tadhkira :
lol
2026-10-06 21:43:26
0
user6188190825325
sofi dh :
የማይመስል ነገር ነፃ ፈቃድ እንዳለ ቀላል ምሳሌ ልስጥህ በየትምህርት ተቋሙ የዓመቱ መጨረሻ ላይ ፈተና ይሰጣል ትገባለህ የመፈተኛ ወረቀት ተቀብለህ ትቀመጣለህ ከዚያም ጥያቄውን እያነበብክ ምርጫው ላይ ከተቀመጡት መልሶች ትክክለኛ የሆነውን ትሞላለህ የስራህ ውጤት ወደቀጣዩ ደረጃ ያሸጋግርሃል ማለት ነው ፈተናውን እዛ ክፍል ውስጥ ተገኝተህ መውሰድ የግድ ነው ነገር ግን ለቀረበልህ ጥያቄ የምትሰጠው መልስ ላይ የራስህ ምርጫ ነው ልክ እንደዚሁ አላህ ሱ,ወ እዚህ ምድር ላይ ያመጣን ለፈተና ነው ወደቀጣዩ ዘላለማዊ ህይወት ለመሸጋገር የሚረዳንን መልካም ተግባራት የመስራትም የመተውም መብት አለን ይኸው ነው
2026-10-03 12:49:50
0
kndu1.1
𝐤𝐧𝐝𝐮 ⚡️ :
deep 🥇
2026-09-26 19:37:45
4
user71301739800635hosam
ሆሳም :
መልካም መስራትና ክፋት መስራት ምንዳ አለው ያለመስራትስ?
2026-09-26 01:34:30
1
kefacbook
ከ-Facebook-ዓለም :
ቁመት እና እርዝመት ምንድነው ልዩነቱ
2026-09-28 13:05:25
0
prime7_21
🥱 :
this is called : hard determinism
2026-09-26 18:10:56
2
esmuuu970464
esmu :
የገሀነም እና የገነት ማስፈራሪያ እና ተስፋ ባይኖር ኖሮ ምድር አሁን ከሆነችው እጅግ በላቀ መልኩ ከሚባለው በላይ ገሀነም ትሆን ነበር የሰው ልጅ ክፋት ገድብ አይኖረውም ነበር በተለይ የገሀነም ቅጣት
2026-09-26 19:33:13
1
amm4r_s
ammar :
If free will comes with a consequence it’s not free‼️
2026-09-27 16:50:17
1
invisible451
No one :
ትርጉም ያልሰጠኝን ነገር አምኜ አለመቀበሌ የእሳት ቅጣት የሚያመጣብኝ ከሆነ ነፃ ፍቃድ የቱ ጋር ነው ያለው?😂
2026-09-26 18:30:18
1
habib28039
"YA'¤man...💪™ :
ባጭሩ ነፃ ምሳ የለም👌 እዚች ዩንቨርስ ላይ።
2026-09-26 09:50:17
1
rimnoir_ethiopia
Rim NOIR 👸📚💲🇪🇹❤🇸🇦 :
❤️❤️ያ
2026-09-28 14:44:55
0
empu.77
Empu :
thank you!
2026-09-26 04:32:38
0
12bigboy1
ፓምፋሎን :
ያ ማለት እኛ አሜሪካ መወለድ እየፈለግን እትዮጵያ መወለዳችን ነጻ ፍቃድ የለንም ማለት ነው?
2026-09-27 17:48:31
0
abdulrauff45
Abdul Rauf :
out of context yehone teta were nw ahun kaleh live lay bnawerabet?
2026-09-27 15:32:32
0
ritrahel
Rit :
2026-09-28 09:42:58
0
workagegnehu1
ወርቅአገኘሁ 🪙✨ 𝓗𝓐𝓑𝓔𝓢𝓗𝓐 :
alex O'Connor free will i highly recommend y'all
2026-10-20 07:12:23
0
alemaddis3146
seid dado🍉 :
Energy eko nen
2026-09-29 04:28:26
0
ms_exe.kot
M.E.A.O :
The Irony is we are in boxed free will, the point is who made that boxed free will if you can't do beyound your limit , you have to accept the rule ordained by the on created that standadrd, since you cannot chage the standard, so That is why you should live accouding to the creaotor of th Standard who is the Almight ty Allah, for exmaple, anyone canot make day to night or vice versa so you have to follw that standard, so If he wills he can punish all of us even if we do good things, why? since the reality you have only boxed chice but cant change tha standard, that is why in Islam, we will inter only by the mercy of Allah even, but beliveing in him is a precondition. what a creation can do if he do whatever he wills? nothing since he is All capable and do what ever he wills.
2026-09-27 18:36:33
0
tesfaethiopia
Tesfa :
2026-09-26 06:17:48
0
To see more videos from user @abdisa_defar, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About