@simenpiter: ኢሳይያስ 53 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ የሰማነውን ነገር ማን አምኖአል? የእግዚአብሔርስ ክንድ ለማን ተገልጦአል? ² በፊቱ እንደ ቡቃያ ከደረቅም መሬት እንደ ሥር አድጎአል፤ መልክና ውበት የለውም፥ ባየነውም ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም። ³ የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም። ⁴ በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው። ⁵ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን። ⁶ እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ። ⁷ ተጨነቀ ተሣቀየም አፉንም አልከፈተም፤ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት፥ በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም። ⁸ በማስጨነቅና በፍርድ ተወሰደ፤ ስለ ሕዝቤ ኃጢአት ተመትቶ ከሕያዋን ምድር እንደ ተወገደ ከትውልዱ ማን አስተዋለ? ⁹ ከክፉዎችም ጋር መቃብሩን አደረጉ፥ ከባለጠጎችም ጋር በሞቱ፤ ሆኖም ግፍን አላደረገም ነበር፥ በአፉም ተንኮል አልተገኘበትም ነበር። ¹⁰ እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።
simon peter
Region: ET
Saturday 26 September 2026 04:07:27 GMT
Music
Download
Comments
AMANUEL :
መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው ወገን! 🥰✨
2026-09-26 10:03:40
50
hiwot :
ወይኔ ወገኔ እግዚአብሔር ይድረስልህ🙌😥
2026-09-28 22:30:35
1
tsigereda5 :
ስቃዬን ወስደህ በነፃነት ያኖርከኝ ኢየሱስ ተባረክ 🙏🙏🙏
2026-10-01 19:22:43
7
meazii :
መዳኔ አይቀልብኝም ጌታ ሆይ ተባረክ እንዲሁ በ ፀጋ ስላዳንከኝ
2026-09-26 15:27:05
8
Ado :
ke haymanot esirat geta yitebiken
2026-09-26 10:05:43
4
Tame Grace :
Mesfin Gutu እንኳን ደስ አለህ
2026-09-26 08:15:17
0
የኛ ቤት ራስ ኢየሱስ ነው ✝️ :
የቃሉ እውነት ያብረለችው 😥😭
2026-09-26 13:31:46
7
DEVA መኖራዬ የዘላለም አምላክ ነዉ :
እንደፈለጉ የምሆኑት እኔሱ ምጨቀኝ እኔን ለምድነዉ ግን
2026-09-26 04:41:06
1
selinaye :
መፅሀፍ ቅድስ ዉስጥ የሌለዉን ከየት ነው የሚያመጡት በጌታ ስም😢😢😢
2026-09-26 13:26:04
4
Simboo@552772 :
እየሱስ ሆይ ድረስላችሁ 😭😭
2026-10-02 07:25:07
2
samri :
ምነው ይሄ ሁሉ መከራ ኢየሱስ ለኔ ሲል አይደለ መከራን የተቀበለው ምነው ወገን በዚ ልክ መሰቃየት እጅ አግር ታስሮ በውሃ መታፈን ድንጋይ መሸከም በድንጋይ ውስጥ ለመሹለክ መታገል በኢየሱስ በነፃ መዳን እያለ ኧረ ጌታ ሆይ ማረን መልሰን🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-26 04:40:52
2
Tegi ye geta :
እየሱስ ይድረስ ላቹ
2026-10-09 18:52:11
0
Akka garaattii miti akka b/ b. :
በእየሱስ
2026-09-26 04:31:30
0
tinaalex217 :
[Pray]መዳኔ አይቀልብኝም ተመስገን የኔ ጌታ[Pray] 🤗እንዲሁ በፀጋ ነዉ መዳኔ
2026-09-29 10:00:07
3
Samrawit Tefera :
እየሱስ ብቻውን ያድናል
2026-09-26 04:52:50
5
እየማርከኝ :
እየሱስ ያድናል
2026-09-26 09:16:37
3
Eyuel :
bazi nayi mafitewu midinawu 😁😁😁😁
2026-10-02 17:09:33
1
Seni In Christ :
BEGETA EYESUS SIM na Seletan Gus eko new
2026-09-26 04:17:58
0
mebirat melese :
2026-10-10 14:22:54
1
enani :
እየሱስ ❤️ስምክ ❤️ለዘለአለም ❤️ይክበር ❤️❤️❤️እንዲው ❤️❤️በነፃያዳን ❤️ከኝእየሱስ ❤️❤️❤️
2026-10-08 05:54:16
0
ሀልሉያማርቆስ :
ምንድ ነው ይሄ
2026-10-09 17:43:09
0
tiktak :
eyesus yadinal temelesu
2026-10-09 13:33:58
0
abi man :
ere wegen eysuse yadenal❤️❤️❤️
2026-10-08 20:45:31
0
ኤልሻዳይ :
ኢየሱስ ብቻዉን ያድናል ....
2026-10-10 11:57:45
0
official beti :
eyesus yeserakilin beki eko new bekeraniyo😔
2026-09-26 04:29:00
0
To see more videos from user @simenpiter, please go to the Tikwm
homepage.