@user4441552410207: @💀 የአዋሹ...ድምፅ 💀 #ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአዋሽ ወጣቶች

የህዝብ🤬 ድምፅ🤐
የህዝብ🤬 ድምፅ🤐
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 26 September 2026 04:11:34 GMT
35961
681
73
532

Music

Download

Comments

jafernesro2
J@{ f }€® :
የዛሬን አያድርገው እና ምርጥ ሰው ነበር ቀን ጥሎት ነው እንጂ የራሱ ቤት መኪና ቤተሰብ የነበረው ሰው ነበር ሁሉንም ነገር በአንዴ ቢያጣ ህመሙን መቋቋም አቅቶት እንጂ በፀባይ ከያዛችሁት ከናንተ ጉዳይ የለውም ከነካካችሁት ግን አይፋታችሁም በባጃጅ መሄድ ሲፈልግ ሸኙት ከናንተ አንድ ነገር አይፈልግም ወላሂ ነገም እኛ መውደቂያችንን አናውቅም ዱዓ አድርጉለት ወደ ጤናው እንዲመለስ😭😭❤
2026-09-27 11:39:22
56
user6019080113119
አህመድ :
ሲጀመር እኔ ምነልባት ወደ አ.አበባ እነ ድሬደዋ የፌዴራል ከተሞች ካልሆነ በስተቀር በክልል ከተሞች ህግ አለ ብዬ አላምንም በተለይ አዋሽ ላይ።
2026-09-26 17:17:18
31
rihanaabdu26
rich_$yes :
x,man ማነው
2026-09-26 19:20:50
9
ayzak.tesfaye
ይስሀቅ (አይዛክ)🦅🦅🦅🦅 :
ስንት ሀሳቦች አሉብን ደሞ ×man right man እያልን እጨነቅ እንዴ ደሞ እረ ተወን እስኪኪኪኪ ሆሆ
2026-10-02 22:24:25
1
beti04883
crazy girl :
ማነው ቆይ?
2026-09-27 05:05:35
9
asaabodankaliya7
Asa abo Dankaliya :
አዋሽ ሰላም ነው ህግ አለ
2026-09-27 04:57:42
3
user4441552410207
የህዝብ🤬 ድምፅ🤐 :
ሼር ሪቮስት እያረጋችሁ ያልሰወሙ ወንድሞቻችን እንዲሰሙ
2026-09-26 04:23:08
2
tahmacay
isih isik kaliy ayro kokali :
የት እንትፈ እሺ አልኮልናል
2026-09-26 14:18:52
4
rhodes..g
𝗔𝗥𝗜𝗘𝗟.𝗚✌️ :
ምንድነው ስራው ድጋፍ ያገኘው ምን ስለሆነ ነው??
2026-09-30 08:56:33
0
whatcountryisthis032
What Country Is This :
What country is this?
2026-10-02 04:55:22
0
seid.mohammed2167
Seid Mohammed :
ህግ,አለ,በጣም,ሰው,ከሌላው,ይለያያል
2026-09-26 20:11:55
0
makdes5667259332108
scorpio 🖤 :
manew xman
2026-09-26 09:55:51
3
user9574841321991
220422 :
ጨለማን ተገን አድርገህ በሽጉጥ በለው አታለቃቅስ
2026-10-04 09:27:37
1
mohammednurabiyot
mame :
allah yidresiln
2026-09-26 21:31:47
1
md.loqoyta1
Md.loaita1 :
ማነው X man?
2026-09-29 04:57:45
1
mamedawud
Mame✍️ :
ሰቨር ምንድነው
2026-09-26 14:08:35
0
abdu0166
KERIM 💁💁💁BOSS 🇧🇷🇧🇷🇧🇷 :
ማነዉ🤔
2026-09-26 20:24:51
0
zebibawerku4
zebib🦋 :
ማነው x man
2026-09-26 10:29:29
1
tafa_chochu
007731 :
x_man ማነው?
2026-09-27 14:17:05
0
amleset767
amleset :
x man ማነው?
2026-09-27 11:54:45
0
hussen.keyo3
Hussen keyo :
በቃ አለቀላቹ ወየኔ
2026-09-26 22:27:29
1
tadesuhewat
wiz samri kesdi :
x man manew 😳
2026-09-26 07:33:22
8
rahelrut5
Amen :
አንድ ከተማ ሙሉ ህዝብ አንድ ግለሰብ እንዴት ሊፈራ ቻለ? ደሞ እናንተ ብቻ ናቹ ምታውቁት አልተነገረለትም። ስጋታችሁን ሁሉም እንዲሰማ አድርጉ ምናልባት መፍትሄ ታገኙፐይሆናል
2026-09-28 09:51:26
2
zemaryam290
Zemaryam :
በአሁን ሰአት ማንም ማንንም አይሰማም እንኳ X-MAN ለምን Suppr-MAN አይሆንም ሰውን ለመጉዳት ወይም ለማጥፋት ትልቅ መሆን አይጠበቅብክም 5አመት ህፃን ከሰበበት ያጠፋካል
2026-09-28 14:52:24
0
sadam.hussen03
Sadam Hussen :
አፍር ውስጥ ህግ አለዴ ብራዘር
2026-09-26 14:50:04
0
To see more videos from user @user4441552410207, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About