@alhamdulilah2827: #​ምን ጥቅም ይገኛል ፎቶ ተፖስቶ ላይክ ለመሰብሰብ ቻናል ላይ ተጎልቶ ለሰው ፈተና ሆኖ ከጌታ ተጣልቶ በያደባባዩ ፎቶሽ ተነሥቶ እርካሽ ሆነሻል ስብዕናሽ ቀርቶ ሁሉም ተመልክቶሽ እስኪሪን አሰፍቶ ውድነትሽ ረክሷል ካደባባይ ወጥቶ አሁን በዚህ ዘመን እውቀት ተንሰራፍቶ ምን ሊሆን ይመለከት ደግሞ ያንቺን ፎቶ እህት ወንድሞቼ አንሸወድ ከቶ ጥቅም አይገኝም ፎቶ ተነሥቶ ባአላህ ያስጠይቃል ዝሙትን አስፋፍቶ በወጣቱ መሀል ፈተናን አንሰራፍቶ ፀፀት ሊያትርፍልን ጀሀነም አዳፍቶ አላህ ይወፍቀን መመለስ ቶሎ ብሎ የሱን ቅጣት ፈርቶ ካንጀት ተፀፅቶ ያላገባ አግብቶ ያገባም ተስማምቶ አላህ ያኑረን በአማን ተሞልቶ በየፌስቡክ ፔጁ ከመመልከት ፎቶ ሳትሮ የሚያዛት በኒካህ ተጋብቶ 👉ያለበለዚያ ግን ማሻ አላህ ቢሉት ፎቶ ተመልክቶ ሀጅነብይ መመልከትስ ማን ፈቀደለት ከቶ በኒካህ ካልሆነ በሱና ተጋብቶ እህት ወንድሞቼ እንዲህ ያለ ተግባር መመለስ ቶሎ ብሎ በኛ ላይ ግድ ነው ችላ ማለት ቀርቶ   ​ባለንበት ዘመን ስንት ፈተና በዝቶ በኢራቅ ሶሪያ በርማ ዋይታው በዝቶ ታዲያ ምን ይባላል ያንተ ፎቶ ማዬት ቻት ላይ ተጎልቶ ትውስታዬ አበቃ አላህ ይወፍቀን መመለስ ቶብቶ ያላገባም ያግባ ያገባም ተስማምቶ አላህ ያኑርልን ሙስሊሙን በሞላ በአማን ሞልቶ በበርማም በሌላ ያሉ ሙስሊሞችን እሱ ነስርን ሰቶ ሀቅ የበላይ ሆኖ ባጢል አንገት ደፍቶ ለማየት ያድልን ለኛም ተውበት ሰጥቶ።@Ruri🍫🍫 @𝚊𝚓𝚞𝚝𝚒💫💥 @farihat @ትንሿ 🦋

ያባቴ ልጅ🧕🦋
ያባቴ ልጅ🧕🦋
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 26 September 2026 04:47:15 GMT
2617
119
21
42

Music

Download

Comments

mam.love408
Mam 🇪🇹 Love :
እሺ ክፈቺው ልላክላት
2026-09-29 00:24:55
1
rabi.ha5
☪️📚🎧 منهاج السلفية :
አላህይሰትረን ያረብ👑👑
2026-09-27 00:05:01
2
user6981687602258
ፋፊ🌹 :
አላህይሠትረን🥺ለህቶቻችንምአላህቀልብይስጣቸዉ
2026-09-28 06:35:01
1
zolaya.zelelaw
sofi :
አላህ ቀጥታኛዉን መንገድ ይምረን
2026-09-27 21:07:18
1
zulfa.zulfa938
feti bint baba alhamdulilah :
ክፈቺዉ
2026-09-28 10:45:03
0
.so2511
ትንሿ 🦋 :
አላህ ይሰትረን [Teary eyed]
2026-09-26 10:46:54
2
zolaya.zelelaw
sofi :
አላህ ቀጥተኛዉን ይምረን
2026-09-27 21:06:35
1
zolaya.zelelaw
sofi :
ፎሎ መልሺ ሀቢ
2026-09-27 21:08:08
0
.baatee.biyaako
💚💛💚 :
🥰🥰🥰🥰
2026-09-28 18:46:07
1
aaaaaa13314
𝚊𝚓𝚞𝚝𝚒💫💥 :
🥰🥰🥰
2026-09-26 06:01:50
1
fozita188
fozita👑 :
😁😁😁
2026-09-28 06:01:37
1
user6777803861993
Hafifa🧕🍫 :
🥰🥰🥰🥰
2026-09-26 21:52:01
1
saudeesaudee490
farihat :
🥰🥰🥰🥰
2026-09-26 11:03:00
1
fai123412
Amriya :
❤️❤️❤️
2026-09-28 23:17:32
1
To see more videos from user @alhamdulilah2827, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About