@mnshr_boy: #amharatiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

MNSHR BOY🦅
MNSHR BOY🦅
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 26 September 2026 05:17:43 GMT
58641
1770
225
194

Music

Download

Comments

zed572
Zed :
ye rayya new rayya damoo Oro new ok . oromoo king
2026-09-26 11:57:47
8
hiwh24
hiwi2121 :
ምን ዋጋ አለው እኔ የታየኝ ልብሱ ብቻ ነዉ🥰🥰🥰🥰
2026-09-26 11:10:17
40
yilukal21
Yilu💕kal cplmds😃 :
አሁንስ አበዛችሁት፡፡የእነሱን ሲለብሱ ዋይ ዋይ የእናንተን ሲለብሱ ዋይ ዋይ ግራ አታጋቡን
2026-09-26 07:53:01
51
wubass1
WB🇪🇹 :
አረ አልገባችሁም ራያ ኬኛ እያሉ እኮ ነወ ዘመድ
2026-09-26 11:38:38
18
areg.g7
Areg G. :
ሁሉ አማረኝ ሁሉ የኔ ። ቀሚሱ ባለቤት አለው።
2026-09-26 10:51:59
15
oro.plant
oro plant🤟 :
ከፈለክ እሱም የኛ ነው🤷‍♂️
2026-09-26 09:00:24
32
mintesnot.begshaw
Milan 👊👊👊 :
ይልበሱ ምን ችግር አለው ለምን እደዚህ በወረድ አስተሳሰብ ልዩነት ትፈጥራላቹ አማራም ኢትዮጲያዊ ኦሮሞም ኢትዮጲያዊ እና ችግሩ ምድነው ቢለብሱት
2026-09-26 07:13:55
29
asimare7
asimare :
እየመጡ ነው በጣም ጥሩ።
2026-09-26 06:05:01
27
etorika_frika
O2 :
raya oromo traditional clothes oro king
2026-09-26 14:02:46
0
et.hiron.dolar
ET-BLACK 🦅 :
ይሄ ኢትዮጵያዊ ባህላችን ነው አማራ 💪ከደሙ ነው ኢትዮጵያዊነትን እንጂ ብሄርን ሠብኮ አያውቅም የኦሮሙማ እህት ወንድሞቻችንም እንኳን ለኢሬቻ በአል አደረሳሳችሁ።
2026-09-26 10:07:13
5
user7797997673411
ኑሪልኝ እናቴ :
2026-09-26 08:45:37
7
alazargeb777
ale beale :
የአማራ የሆነ ነገር ያምራል
2026-09-26 10:33:28
14
mela201934
mele2019💎 :
ቀሚሱን ስጡት😁
2026-09-26 06:56:58
7
abebemogess
Abebemoges@2121 :
መብታቸውኮ ነው ፣እረ ምን አይነት ማሕበረሰብ ጋር ነው የምንኖር ዎገን
2026-09-26 11:23:18
6
linda_kushite88
🧿Linda Kushite🇪🇹💎🇪🇹💪🏽 :
Beautiful 🤩
2026-09-26 12:16:43
0
user9346845817767
Rich1212$ :
አላዉቁትም መሰለኝ ልብሱ ያማራ ነው ያ የምትጠሉት ባህል ወዳዱ
2026-09-26 08:37:36
7
marti60205
Marti♎🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷 :
ምን ችግር አለው እንዲያውም ደስ ነው ሚለው 😭🥰🥰🥰
2026-09-26 09:00:23
8
senayte69
ሰናይት :
ወለየወች የት ናቹ ፍትህ ለቀሚሳችን ሰልፍ እንውጣ
2026-09-26 08:24:32
5
abibolugmail.com
s.s :
Ai ነው በለኝ🙏🙏🙏
2026-09-26 07:41:20
7
tilahun.alamirew
ሁሉ በእርሱ ሆነ❤❤❤ :
እናመሰግናለን ባህላችንን ስለደመቃችሁበት
2026-09-26 09:20:05
3
aaaabbb12340
ጎጃም የጥበብ ሀገር!! :
እኛ አማራዎች ነን።
2026-09-26 08:31:57
2
asrat.dibaba
Asrat dibaba :
ዘንድሮ በሳቅ መሞቴ ነው
2026-09-26 10:29:40
1
adis.hiweta
ዳሞት ፈረስቤት🥰 :
መልበስ መብታቸው ነው ይህ እኮ የኢትዮጵያዊ መገለጫ ነው
2026-09-26 11:07:03
1
markon0315
Markon :
አያስቅም አንድ ስንሆን እናምራለን
2026-09-26 10:03:42
1
hanicho80377
ቃልስጋሆነ :
ዘረኝነት ክርስቶስ ከሚጠላቸውአዱነው ሰውበመሆናቸውብቻ ተከባበሩ
2026-09-26 08:00:07
3
To see more videos from user @mnshr_boy, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About