@zenebe_megersa: ቢጫ ካርድ በአዲስ አበባ ምታገኙበት ቦታ

zenebe (ሮባ) DXB🇪🇹🇦🇪 ❶❷
zenebe (ሮባ) DXB🇪🇹🇦🇪 ❶❷
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 26 September 2026 05:21:51 GMT
26012
1618
51
210

Music

Download

Comments

user1616731220590
የተገፋው :
ጣዝማ ሜዲካል ሴተርናቸው ወድሜ እድህ የሚሉት
2026-09-26 10:27:12
2
samrawit8690
samirawit :
እኔ ግን ከአሜሪካን ነው የወሰድኩት
2026-09-26 08:10:58
0
natna019
Nati 019 :
ቢጫ ካርድ ለዱባይም ያስፈልጋል የምታቁ🙏
2026-09-26 05:34:11
0
e460608
𝔸𝕓𝕕u𝕝𝕒𝕙 عبدولله🇪🇹አብዱላህ :
አሜሪካ ሴተር ነበር ያወጣሁት አይሆንም ነው የምትለው?
2026-09-26 17:15:28
0
etsay3
etsay :
ሃይ ሰላም ነው ዘነበ እኔ አሜሪካ ሜዴካል ሴንተር ነው ክትባት ወስጀ ሜዲካልም ጨርሻሎህ እና በረራ ይከለክለኛል ማለት ነው
2026-09-27 06:20:52
1
user6058808087343
ዘነበች አታለለ እሷ ነች ሂወቴ ድንግል እመቤቴ :
እባክህመልስልኝ ወንድሜ በ19ነው በረራየ የቆየው ኢርፖርት ይመልሳሉ እያሉ ካወጣውት ሁለት ወር አለፈው
2026-09-26 08:38:43
0
shashitu.arega
Shashitu Arega :
spot international medicine speciality clinic new yewesedkue ayageleglem malate new ebakeh negeregne
2026-09-26 08:55:02
0
ye.arsii.lij5
Sumer🇸🇦 :
ka Adama ayseram
2026-09-28 17:31:01
0
zinaye222
ድቻ :
ፍሮሰሲ ሳልጀመር መከተብ እችላለው እዴ
2026-09-28 08:23:22
0
user65084949709432chori
sefin 👼Sagittarius ♐️ :
You did great job 👏
2026-09-26 07:12:38
0
asratasaro4141
Asrat asaro :
wagawu sint newu
2026-09-26 10:31:35
0
allow649
Ab- teck :
ለምኘው የሚጠቅመው
2026-09-26 07:59:55
0
ashe12go
@Ashuyee :
ዘነበ ስለ ድራይቨር ሲሆሲ ምን አዲስ ነገር አለ ቪዲዪ ስራልን በተለይ ኢትዮ ቻይና የወሰደን የአብዛኛው ኦንላይን ባለመሆኑ ቪዛ የተቃጠለባቸው አሉ ሊቃጠልባቸው የደረሱም አለው ምን መፍትሔ አለ
2026-09-27 09:22:38
0
justhemu
itz hemu :
berera tejemrowal endi wendm alm?
2026-09-26 10:09:36
0
kalaa435
ከዲር ካዶ 12345 :
ሢላ QR code ቲኒሽ
2026-09-26 21:35:58
0
user7275924024461
user7275924024461 :
ቢጫ ካርድ ለኳተር ያሰፈልጋል
2026-09-27 01:41:34
0
haymanot.eshtie.h
እግዚኦ ተዘከረነ በውስተ መንግስትከ☦️ :
አረ እባካችሁ አትለፉኝ በረረየ3 ነው እናማ ቢጫ ካርድ የቆየው ነው ያለኝ😥
2026-09-26 16:36:36
0
user1616731220590
የተገፋው :
ይሄው
2026-09-26 15:38:26
0
user4818839616139
alemu aa :
ቢጫ ካርዱ ኦርጅናል እና ፎርጅድ አለ እዴ
2026-09-28 11:31:01
0
awel.ali64
تيجان سيد ابراهيم :
ሳኢዲ ያሰፈለገለ
2026-09-26 05:38:57
0
user1616731220590
የተገፋው :
ቸርቸር ወስዳ የቸርቸር ቢጫ ካርድ ተሰጥዋት ሜዲካል ቦታው ስትሄድ ደግሞ የአሜሪካ ም ያስፈልግሻን ክትባት ብለው ላኩዋት4800ደግሞ ከፍላ ተከተበች ይህ አግባብነው
2026-09-26 07:09:12
1
mame72991
mame :
ሲግናል ጤና ጣቢያ እና መካኒሳ ቆሬ ለመሄድ ያሰባችሁ አርብ ጀምረው መድሀኒት ጨርሰናል ብለው መክተብ አቁመዋል
2026-09-27 16:50:56
0
abd79262
kadri :
🥰🥰🥰
2026-09-27 09:10:51
0
bobiemirilad1
Alex :
🥰🥰🥰
2026-09-28 13:50:05
0
mesret12342
Mesret1234 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-26 05:36:53
0
To see more videos from user @zenebe_megersa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About