@maedot.journey: የእግዚአብሔርን ሥራ እናገር ዘንድ በሕይወት እኖራለሁ እንጂ አልሞትም። እግዚአብሔር መገሠጽንስ ገሠጸኝ፥ ነገር ግን ለሞት አልሰጠኝም። ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም ስለምናት ስጠይቃት ማትረሳኝ ምወዳት የኔ ኪዳነምህረት ትመስገንልኝ

Maedots journey
Maedots journey
Open In TikTok:
Region: US
Saturday 26 September 2026 06:19:52 GMT
1815757
714880
29184
43242

Music

Download

Comments

issayniee
ዓይን ዓለም👀🌎 :
እግዚአብሔር በአንቺ ክብሩን ገለጠ❤️‍🩹
2026-09-26 06:34:55
30681
gualgoytom
Martina Goytom✨ :
እግዚአብሔርዬ ይመስገንልን❤️‍🩹
2026-09-26 08:46:48
10651
lulababu1
call me ባቡጂ👀 :
Kanchi bzu temerenal ❤️❤️❤️
2026-09-26 06:23:25
19152
e.x.o.d.u.s_
Exodus🦉 :
እግዚአብሔር ይመስገን ❤️🙏🏽
2026-09-26 07:38:37
16936
natib_112
ናቷ🕸 :
ኪዳነምህረት እንደ ስሟ የምህረት እናት🥰🥰
2026-09-26 06:23:36
7172
its_asmayit_
its_me ❣️ :
እምነትሽ ነው ያዳነሽ የኔ ቆንጆ🥰
2026-09-26 08:41:10
9555
annafrank15
Anna :
አንቺ ሴት እምነትሽ አድኖሻል በሰላም ወደ ቤትሽ ሂጂ.....እሚለዉ ቃል አችን አስታወሰኝ እዉነትም እምነትሽ !ጥንካሬሽ!ተስፋሽ....!!እግዚያብሔር ይመስገን !ባንቺ ላይ ድንቅ ታእምሩን ለ አለም ገለጠ!ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ!🙏🙏🙏
2026-09-26 10:02:41
1596
yossi27am21
jossi y'Ethiopia :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 Egziabher yimesgen 🙏 🙏 🙏 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen
2026-11-11 01:22:28
0
emutii36
🧸🎀habiba🧸🎀 :
ወላሂ እኔ አልቻልኩም አለቀስኩ🥰
2026-09-26 07:19:58
3718
janiylive
Janiy gebru🦋 :
የኔ ወርቅ እግዚአብሔር ይመስገን ❤️
2026-09-28 11:47:44
1864
habte.yenu
habte yenu :
ካንቺ በላይ We are so excited🥰🥰🥰 እግዚአብሔር አለ🙏
2026-09-26 06:23:57
2222
simret.arega
ስምረት የሚካኤል :
[Pray][Big heart hug]
2026-11-10 16:38:17
0
adey21yalga
Adey🏋️‍♀️🏋️‍♀️ ያዬ🦋🦋 :
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
2026-09-26 07:57:37
879
beeziotiya_seyu
bee_seyom :
Egziabher yemesgen!!!
2026-09-26 12:34:07
600
selina.tsedale
selina tsedale🌸 :
እግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️❤️🥺
2026-09-26 06:22:05
2155
3282392429432seli
የድንግል ልጅ seli⛪️✝️ :
ስረው ድንቅ ናወና ልኡል እግዜብሔር🙏
2026-09-26 06:42:13
449
ahlamcollection90
Ahlam.collection :
አለሀምዲሊላሂ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ወርቅ ትልቅ ቦታ ድረሺ🥰🥰🥰🙏🙏
2026-09-26 07:29:50
1387
user1994gashe
Runi :
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
2026-09-26 06:23:18
492
fkr7068
fkr ሁሉምነገርለበጎነዉ :
የኔማር ደስብሎናል
2026-09-26 06:33:44
458
misri188
misri188 :
የኛ እ/ር ታማኝ ነዉ አላሣፈረንም ❤️❤️❤️ማእዶትዬ
2026-09-26 06:27:42
549
mrhaiup
Mr Haiup :
ሰው ነው ተረባርቦ ያዳነሽ ሰው ማይቻል አይባልም ስርው sladanesh በጣም ደስስ ብሎኛል ዋናው medansh ስለሆነ
2026-09-27 05:38:19
8
abelammu21
ዲያቆን ሙለር 16 :
እስመ አልቦ ነገር ዘይሰአኖ ለእግዚአብሔር🥰🥰
2026-09-27 08:36:06
170
__madiso.n
𝑚𝑎𝑑𝑖𝑠𝑜𝑛🩵 :
እምነትሽ አድኖሻል ስላንቺ እግዚአብሔር ይመስገን🥰🥰
2026-09-26 07:27:55
262
sadam.edom5
šâď 🧭 :
Alhamdulilah 🙏
2026-09-27 06:10:49
152
reech.reecho
Reech Reecho :
እግዚያብሔር ይመስገን ፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለም
2026-09-26 07:09:50
206
To see more videos from user @maedot.journey, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About