Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@ezranitenagera333: መስቀል ሀይላችን ነው ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
ዕዝራኒ ተናገራ 333
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 26 September 2026 06:33:54 GMT
183673
10270
723
2875
Music
Download
No Watermark .mp4 (
3.89MB
)
Watermark .mp4 (
8.36MB
)
Music .mp3
Comments
mg :
እኔ አላውቅም ግንየሙሴ እህት ማርያም እንደዘመረች አውቃ ዳውትም ሲዘምር ሚስቱ ሜልኮን ስትስቅ መሳቁን ትታ አብራው እንድትዘምር ለምኗት እንደነበር አውቃለሁ።አስረዱኝ
2026-09-26 08:11:06
61
Voice Of Everlasting Gospel Ch :
እግዚአብሔርን ለማምለክም ለማገልገልም በአዲስ ኪዳን ወንድም ሲትም ብሎ ልዩነት የለም።
2026-09-26 10:26:52
17
thomas :
ማርያምን ልክ ናቸው ቅዱስ ጳውሎስ ከልክሏል
2026-09-27 12:46:45
34
aberugeresu :
ስለ ቡና ይጠጣል አይጠጣም ያለውን ቀኖና ንገረን
2026-09-26 18:39:38
6
Yibeltal Alemu :
እየገባኝ አይደለም የሚያስተምሩት ከድሮው የተለየ ትምህርት ነው የሚያስተምሩት
2026-09-26 08:05:38
10
yowe :
ዘድሮ ሀይማኖን ተመራ ማሪዉ በዛ የትኛዉን እንቀበል
2026-09-26 09:42:17
23
ኡራኤል አባቴ (22) ይለይብኛል🙏🙏💒 :
ኧ ይንን እንኩን አንሰማም አምላካችንን ማመስገን ምንም ሀጥያት አይደለምም በፍጡም መምህር አታሸማቁን እደ አበዙት እርሰወ ደግሞ
2026-09-26 16:08:35
7
Ehenew ግብረ ድንግል :
እውነት ብለዋል የኔታ ከብዙ መምህራን የሰመሁት ይህ ነው
2026-09-26 08:03:50
19
saint michael :
ምዕራፍ እና ቁጥር ጠቅሶ ቢያስረዱ?
2026-09-26 11:29:05
5
user2836707254429 :
ኡነት ነው መምህር ሊቀውንት ለዘመናት የደከሙበትየልጆች መጫወቻ ሁኖዋል የእግግዚብሔር ቃል
2026-09-26 08:32:52
6
Danl
[email protected]
:
መምር ይቅርታ ማንኛውም ቢሆን በተቻለው ያገልግል ማገልገል እና ስልጣን መያዝ ይለያይ ይመስለኛል
2026-09-26 18:23:42
5
Temsgen Hone :
በትክክል ነው የተናገሩት መምህር እርሷወትን የሚጠላ እኮ ይኖራል።
2026-09-26 07:47:57
24
nahu nahu :
ማርያምን እግዚአብሔር ይስጥህ በትክክል ብለሀል ቀጥልበት
2026-09-26 08:26:24
12
Terekbe :
እውነትዎን ነው አባታችን እናመሠግናለን
2026-09-26 11:42:00
5
ደቂቀ ያሬድ :
እድሜ ይስጥልን በውነት
2026-09-26 08:30:36
7
user13509875235780 :
እንዴት??
2026-09-26 10:17:55
2
Leul 21😘 :
እዉነት ነዉ
2026-09-26 07:57:58
2
BerhanuBelayneh :
ትክክል
2026-09-26 10:28:37
2
mimi :
ለምን ጳጳሳት አይከለክሎም የእረሶ ትምህርት እየተጋጨ አሰቸገረን እረተው ግራ አታጋቡን ክርሰቶስሰው ለይቶ አልሞተም ግን ያሳዝናል የኦርቶዶኮስ ነገር ግራ ተጋባን እኮ መምህራን ተግባቡ እባካቹ
2026-09-26 19:12:07
4
ስልጣን ኀይሌ ( ጎጃም ኢትዮጵያ) :
እውነት ነው
2026-09-26 07:48:15
2
መሲ ጎልድ ዱባይ የወርቅ ስራ❤🙏) :
ልክ ነው
2026-09-26 08:38:39
4
fitum :
እዉነት ነዉ ግን ማስረዳበት ምዕራፍ ቁጥር ንገረኝ ወንድሜ
2026-09-26 07:54:46
4
Zemaryam :
ለምን ምክንያቱን ንገረን
2026-10-03 05:49:59
0
Azi🌸 :
በጣም እሚመቸኝ መምህር እርስዎ ነው እምከተለው በጣም ትክክል ነው
2026-09-28 12:40:32
3
ezana nigus :
በትክክል
2026-09-26 08:22:45
3
To see more videos from user @ezranitenagera333, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
she is so cute | GTA 6 Kat edit | #kat #gta6 #gta6edit
Camera tracking part 2 requested by @✿BimKasiyeriBassie❀👀 tco version #alanbecker #AvA #stickman #edit #thechosenone animation vs animator animator vs animation alan becker tco edit no one camera track
Giấc mơ Tình yêu x Nhé Anh Chiếc visual và giọng hát này vẫn quá đỉnh sau hành trình gần 30 năm cầm mic. Chị Mỹ Tâm mãi đỉnhhh ❤️ Live Concert See The Light - Day 2 #Backstory #mytam #SeeTheLight @Mỹ Tâm
#MADOKAMAGICA || Hi . ib lxzzzsss . #madokamagicaedit #puellamagicamadoka #anime #fyp
Open Pack Lagi Brader Semoga Hoki - Part 8 #totalfootballvng
@BSCO MNL finally, Julie Dress is here!
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy