@lula112341: "የመንግሥት መስሪያ ቤቶች በራቸውን ዘጉብን!" — ኢሰማኮኑሮውድነት #የገቢግብር #EthiopianNews #TikTokEthiopia #CETU #Ethiopia

leul journal
leul journal
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 26 September 2026 06:38:27 GMT
59375
3213
72
447

Music

Download

Comments

adutoo
science is unwonder :
salary scale 13734 from this salary tax rate 4900 birr how do You see
2026-09-26 16:16:46
1
joyxy11
Don't expect from a person 💯 :
1 hono metagal new meftahewu
2026-09-26 07:16:17
0
chale9771
chale :
ሰሚ መሪ ሲኖር ለሀገር የሚቆረቆር መሪ ሲኖርነው በግልፅ ማንነታቸውን እያሳዩነው ለሰራተኛው ይህ ንቀት ነው ሀሉችንም እንደ ሀገር ብናስብ መልካም ነበር
2026-09-26 14:39:47
0
mengstu649
liverpool fan :
እየኖርን ነው እንደ አሚባለው አሁን የቤት ኪራይ ከደመወዝ በላይ ነው 😳
2026-09-26 06:48:23
13
mikelgrm11
Miko Lawyer :
የመንግስት ሰራተኛው በየመሥሪያ ቤቱ እየተሠቃየ ነው ያለው በብሔር በሀይማኖት ልዩነት አለ ካለምክንያት ያባርሩሀል አላግባብ ፈተና እያሉ የፈተና ጋጋታ ሚሊየን ብሮች ሚወጡበት ።።።አሳዛኝ ኑሮ ሚኖረው መ/ሠራተኛ ሚበላትን አንድ ዳቦ ይነጠቃል ምንም ጉልበት የለውም ።
2026-09-26 07:16:34
5
alexobm539
Alexo Bm :
የመንግሥት ሰራተኛ ህይወት በዝህ ሰዓት 😭😭😭
2026-09-26 08:24:08
7
user5707557614158
N.Z @ :
ኢሰመኮ የግል ሰራተኞችን አይመለከተውም እንዴ ?እስካሁን አልተጨመረም
2026-09-26 07:58:33
2
seidhassenshibeshi
ጨረቃ :
ብቻውን ጀግና ነው ወላሂ ብዙ ታግሏል
2026-09-26 10:34:00
3
user2322984038773
Gad good man :
altemetatenem
2026-09-26 12:00:16
1
tamiruwaquma2
user6388833723982 :
ዬግል፣፣ጅራጅቾች፣፣በተለይ፣፣ቴሌኮም፣፣እነ፣፣ኤጄስ፣፣ተሐበብሮ፣፣ዬቴሌኮም፣፣ዘበኜች፣፣እይ፣በዘብዙው፣፣ነው፣፣፣ማግስት፣ከሌ፣፣ይስማን፣፣ሁሁሁሁሁሁሁ፣፣ሌለ፣፣ጌተ፣፣ይድረስልን፣፣፣፣
2026-09-26 09:11:13
1
habtamukuma16gmil.com
Habtice shenkurta :
እኛ ወሩን ሙሉ እንጠገረራለን ባለስልጣኖች ኪሳቸውን ያደልባሉ
2026-09-26 08:04:11
1
mamex263
Amoxcacilinata🤴 :
መንግስት በሙስና የተጨመላለቁ ተቋማትን ለይቶ ካላበጠረ ሕዝብ ክፉኛ ይጎዳል ይህ ደግሞ ለሀገር አይበጅም
2026-09-26 08:02:31
1
tewodros698
TWTS :
የኑሮ ዉድነቱ መፍቴ ካላገኘ በ1000 በ500 ብር የግቢ ግብር ቅናሽ ለኑሮ ዉድነት መፍትሄ አይሆንም።
2026-09-26 07:15:12
1
sole84718
Sole :
እሚሰማ መንግስት የለማ
2026-09-26 07:20:23
1
user90865251083622
Moh99@all :
Ewunatunew
2026-09-26 17:49:39
0
teklekelil2024
@Tek :
ኑሮ ተዎዶብናል
2026-09-26 17:14:41
0
detamo.afrano
Detamo Afrano :
መምህራን እዉቀተቸዉን ቆጥቦ ማስተላለፍ አለብን ምክንያቱም መንግሥት የሌለበት ሀገር ለይ ስለላን በረሃብ እየሞትን ስለሆነ ጉልበት መቆጠብ አለብን።
2026-09-26 16:54:09
0
hirutwahedi
hirutwahedi :
ኧረ ማንንም አሰማም
2026-09-26 18:32:26
0
ni34958
Shumachew :
አዎ አልተመጣጠነም ኑሮ መሮናን🥰🥰🥰
2026-09-26 14:45:00
1
tsgeshet
🌹🥀💐🌷 ቆሎ በኑግ🌷🌹🥀🌷 :
ከላይ ነው ችግሩ !
2026-09-26 12:11:42
0
muluken9058
muluken :
ችግርየለውም ወደትብብሩህዝቡ ይሄዳል
2026-09-26 16:30:09
0
bini.offical4
Bini offical :
plecamenat kireta adis neger kale benati
2026-09-26 17:46:57
0
user1325078738625
SHIFERAW W/GEBIRIEAL :
አሁን አደሰ ስስተም ተፈጠር አኮ መንግስት ጦርነት ላይ ነኝ ይላል አንድ መንግስት የመፍት ጥያቆ የመልካም አስተዳደር ጥይያቄ የመሠረተ ልማት ስበዛበት መንግስት በሀገርቱ ላይ ጦርነት ያውጅና ሁሉም ነገር ከሰላም በኋላ ይላል ኤሄንን እኔም አያወኩ ደመወዝ ይጨመራል ብዬ አልጠብቅም
2026-09-26 14:17:24
1
user6725724473854
user6725724473854 :
የሥራግብር መቀነስ አለበት
2026-09-26 12:22:43
0
hanaseifu_
Hana Seifu :
2026-09-26 07:06:18
0
To see more videos from user @lula112341, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About