@mitaye037:

Mitaye👩‍⚕️
Mitaye👩‍⚕️
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 26 September 2026 07:27:45 GMT
414848
47667
810
1141

Music

Download

Comments

unwar67
unwar :
money is power
2026-09-26 08:55:52
1274
yetba.ya.arsma
ቀዮ የማንቼ :
እና ገንዘብ ደስታን አይገዛም ነው የምትሉኝ
2026-09-26 09:47:10
903
yedingel.lij1
ቤሎንያ👸 :
ገንዘብ ምናምን የምትሉ ድህና ናቹ😳እናቱ እኮ ናት እናት። ከልጇ ብር ኖ ምትፈልገዉ???? 🥺የኔ እናት
2026-09-26 11:06:02
571
user2994651814179
user2994651814179 :
ሲኖርህ ማንም ይዘልልሀል
2026-09-26 09:55:21
154
ayeshu.ye.selman8
Ayeshu ye selman :
አይ ቤተሰብ ብር ካለህ ድፍት ነው ሚሉልህ😁😁😁 ከሌለህ ግን😏
2026-09-26 10:33:29
132
heni.dire21
Heni_Dire ²¹ :
ጃኬት የለበሰው ስሜቱን ዋጥ አድርጎ ደስታው በውስጡ ነው ይወደዋል ❤️
2026-09-26 08:15:08
541
hana.habte3
Hana Habte :
ሀበሻ ገንዘብ ገንዘብ የምትሉ እናት ልጇን በገንዘብ አትለካም
2026-09-26 11:52:24
51
henze06
Henzovich dire :
ይሄን ስሜት አወቀዋለው ወንድሜ ከአሜሪ ሲመጣ እና እኔ ስመጣባቸው
2026-09-26 13:03:51
40
gelufernandes8
👩🏽‍⚕️. GeluFernandes :
Why is everyone in the comment section so concerned about money yamachual ende that’s her son eko🥺
2026-09-26 13:29:52
86
dekeche205
bura ከ ቄራ :
እርግጥ ነው እኔ ለስራ አርባምንጭ ለስራ 8 ወር ቆይቸ ብራዘር ሲዊዘርላንድ በአመቱ ሲመጣ የተደረገልን አቀባበል , ልዮነቱን አልነግራችሁም ምክኒያቱም እኔ ቢበዛ ፍራፍሬ ሙዝ ምናምን ይዤ ነው የምመጣው , የማዘር love ብቻ ነው እኩል .❤.ሌሎቹ መቸነው የምትመለሰው ሁሉ ነው የሚሉኝ
2026-09-26 13:59:31
4
jemil.sied.arenall42
Jemil sied Arsenall42 :
ቤተሰብ የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል
2026-09-26 08:18:24
42
fuad.dada.821958210
fuad :
benjamin is god
2026-09-26 11:14:45
2
www.tiktok.com.makda
@makda eyosiyas :
ሄኔ ከክፍለሀገር ቢሆን ኖሮ
2026-09-26 13:13:41
51
oxlade91
Castro :
hay Ethiopia asmesay hizb
2026-09-26 10:59:26
3
19.21.4
𝑴𝒂𝒓𝒕𝒂 𝑴𝒖𝒍𝒖𝒈𝒆𝒕𝒂🍫 :
ገንዘብ ካለ በሰማይ መንገድ አለ
2026-09-26 15:07:52
18
iamamharafano
HENOK ASHENAFE✅ :
አይ ብር
2026-09-26 09:35:26
22
gemechiskassa816
Gemechis kassa :
tadelehe edemena xena yebzalachu
2026-09-26 08:54:54
2
zosimas_6
ማኅሌት ትዩብ ✝️ :
ገንዘብ ግን ይመቸው😂
2026-09-26 09:25:59
16
e.m0861
Amante :
ከመቀሌ ቢሆንስ እንዴት ነበር ምትቀበሉት
2026-09-26 09:14:24
17
ashu.ashuu59
Ashu Ashuu :
ገንዘብ ግን ምችት ይበልህ ሰውን አቅሉን ታስታለህ🥰🥰
2026-09-26 10:39:50
5
abdumama39
ላትረዳኝ አጠይቀኝ :
እኔ ከኳስ ሜዳ ስገባ እራት አልቋል ለምንድን ነው የምባለው 🤣🤣🤣
2026-09-26 09:10:22
58
nunumur
Official Nunu Z Lideta የጥንቱትዝታ :
እናት ከልጇ በላይ የምትፈልገው ነገር የለም❤️❤️❤️❤️
2026-09-26 08:14:24
47
selam2035
Selam :
እሰይ ጌታ ይባረክ እንኳን ደስ አላችሁ
2026-09-26 11:29:29
12
teme_man_
teme man :
ብሩክ ቤተሰብ በፍቅር ይኖራል👌
2026-09-26 12:48:58
17
muse_1197
Fact check :
ኢትዮጵያ ያለው ወንድሙን ማንም አያስታውሰውም
2026-09-26 11:33:00
5
To see more videos from user @mitaye037, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About