@yony6205: ይቅናሽ ብየሻለሁ 💏 ሳይገባኝ ነገሩ ከኔ የጎደለው ቀርቦ መለየቱን ከቶ ምን አመጣው? ይቅናሽ ብዬሻለሁ.... በሄድሽበት ሁሉ ሰላሙን እመኝልሻለሁ፤ ለኔማ ለኔማ ለኔ የምትሆን የአምላክ ስጦታ ትመጣልኛለች በጊዜው በቦታ፤ ይብላኝ ላንች እንጅ በነገር በውሸት ሰውን ምታፋጅ መቻሌ ሳይገባሽ በኔ ላይ ፈራጅ፤ አይ የኔ ዳኛ የኔዋ ጠበቃ አሁንማ አለቀ ነገሩ አበቃ፤ ፍርድሽ ካልፀደቀ መንግስት ካለወቀ፤ ያገር ሽማግሌ የቀበሌ ፊርማ ቡውል ካልረቀቀ ሂጂ በቃ ዞረሽ አትመለሽ ችሎቱ ተዘግቷል ካሰብሽበት ድረሽ!✋ ❣መልካም ተመኘሁልሽ ደና ሁኝ❣ Follow me ,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣
💔የተሰበረ ልብ💔yony 💚 💛 ♥️
Region: ET
Saturday 26 September 2026 07:35:12 GMT
Music
Download
Comments
Ada.. :
ይደገም ለኔም ነው part 4??
2026-09-26 14:35:40
2
hirut@ :
🥰🥰🥰 ወይኔ ሙዚቃዋ ደግሞ ግን ግጥሙ ደግሞ ስሜት ይረብሻል በፍቅር ለተጎዳሰው 🥰🥰🥰🥰እንደአዲስ አገረሸብኝ እኔራሱ
2026-09-30 14:14:09
1
💚💛❤ :
የክላስካሉ ነገርስ🥰🥰🥰🥰
2026-10-07 16:54:02
1
Solomon Admasu :
እስኪ ባሏ ሞቶባት ብቻውን በእጇ እየቆፈረች ዘጠኝ ልጆቿን አሳድጋ ከዘጠኙ ልጆቿ ሰባቱ መንግስት ሰራተኛ ከሆኑ በኋላ ሳትጦር እነሱን በማሳደግ ለሞተችው እናቴ ፃፍልኝ ወረታውን እከፍላለሁ
2026-10-11 07:41:34
0
🅾️ⓃⒺ Ⓓ🅰️Ⓨ💯🔥 :
ሳህ💯💔
2026-09-26 07:53:22
3
ኪዳን :
ኧረ ወንድሜ በኪዳነምረት ለእኔም እንዳፈቅራት ካደረገችኝ በኋላ ተከድቻለሁ አንድ ከቻልክ 🙏🙏🙏
2026-10-08 18:30:46
1
ali :
እድህምይቻላልእደ
2026-10-20 18:00:22
0
hani :
በእናትህ ለኔም ጥሎኝ ለሄደ እእ ምንም ምክንያት ሳይኖረዉ በትንሽ ነገር ሆኖም አሁን ላይ ፍቅረኛ አለሁ ግን ለምን በሚለዉ😢🙏🙏
2026-10-02 20:43:48
0
ታመም {™}ብቅ ~ጥልቅ አለም :
ኡኡኡኡኡኡኡ
2026-10-06 17:59:13
1
Freedom💚💛❤️ :
በጣም እየተዋደዱ ግን ሁለቱም ሌላ ሌላ ሂወት ውስጥ ለገቡ እና አሁንም በጣም እየተዋደዱ ላሉ ስራልኝ
2026-09-27 17:58:07
1
🎧ዘይሪኝ🦅🎧🌹 :
አቦ ትለያለሽ ብሮዬ የምር[Gesture OK][Gesture OK]
2026-10-21 20:04:38
0
the shewa kingdom :
በቃ ቶሂድ ወድሜ
2026-09-26 13:37:07
1
ገንዘብ ያራዳ ልጅ :
ኧረ ለኔም ይሰራልኝ
2026-09-27 07:19:02
1
💟💟ጌች ጎጃሜው❤❤🍬 :
ሁሌም ከራሴ በላይ ሳፈቅራት ለነበርችዋ ልዕልት ስራልኝ ብንለያይም መችም ለማልረሳት
2026-10-11 13:50:17
0
gecho :
ምን ልበላት ኣፈቅርሃለሁ እያለችኝ ፍቅረኛ ኣለኝ ኣችኝ ሁሌ ሃሲብ የሆኝ ነገር ነዉ እንደኔ ያጋጠመዉ ሰዉ ኣለ ሴት ማመን ኣቀሙኩ ከሲዋ ብሃላ ማርያምን ከምሬ ነዉ😭😭🙏🙏
2026-09-29 20:24:19
0
➹ TEMU💘M❤M 💋 :
እህህህ 💔💔💔
2026-09-26 11:09:44
1
Ch እና N :
የምር ትለኛለህ 😭😭😭
2026-09-30 18:00:13
0
🛣️fuad erasu :
welahi yederesebign new yegeletikew🥰
2026-10-07 13:22:21
0
ካስሸkk :
ትዝታችንንአትቀስቅስብን
2026-09-27 06:15:05
0
𝑇𝑒𝑘𝑖𝑙𝑢 𝑆𝑜𝑓𝑜𝑛𝑖𝑎𝑠 :
2026-09-27 11:36:15
0
walelng :
የሙዚቃዋነገርስ
2026-09-28 17:43:13
0
ግዜ ⌚️ነዉ ጃግና💪 :
ይደጋም💔🖤
2026-09-27 08:47:06
0
dagm :
2026-10-22 20:46:25
0
𝑇𝑒𝑘𝑖𝑙𝑢 𝑆𝑜𝑓𝑜𝑛𝑖𝑎𝑠 :
2026-09-27 11:36:44
0
𝑒𝑛𝑑𝑎𝑙𝑘 🅡🅘🅒🅔 :
አንተዉ ሰዉ በቃ ወደኃላ ወደረሰነዉ ፍቅር ከትመልሰን
2026-09-26 15:06:00
0
To see more videos from user @yony6205, please go to the Tikwm
homepage.