@user6611366677362: yeአባታችንን ያቆይልን

ኦርቶዶክስ ስብከት
ኦርቶዶክስ ስብከት
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 26 September 2026 08:17:57 GMT
32908
3245
68
814

Music

Download

Comments

user9634226320716
abehun :
የቤተክርስቲያን አስተዳዳሪዎች እንዲሁም የየአድባራቱ እና የየገዳማቱ ሰባክያነ ወንጌል ለምእመናኑ ጨከን ብለው ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን በግልጽ ሊያስተምሩ ይገባል። አለበለዚያ ግን ሁሉም ነገር ከመስመር ወጥቶ ለመመለስ ያስቸግራል። ሁሉ በአግባቡና በሥርዓቱ ይሁን።
2026-09-26 18:27:03
5
user9757980001611
ነጋልሽ ጥበሽኝ :
እኳኝ እደሱ ብለህ እዳውም ቀርተናል
2026-09-27 05:58:26
1
melesse.misganaw
melessemisganaw :
እንደው ምን ልበልህ ብቻ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ።
2026-09-26 17:13:24
6
mezmur_bet1
TN :
በትክክል መምህር ሁሌ ቅጥል የምልበት ነገር ነው የተናገሩት🥰🥰🥰
2026-09-26 18:57:42
4
danu83055
Danu :
ነገር ግን ምዕመናን እንዲያወቁ የመገሰፅ ፣ የማስተማር ስራ ለምን አይሰራም?
2026-09-26 17:23:06
4
user45846104525157
እግዝአብሄር አለ :
በጣም አባቴ እኔም የታየኝ ይህ ነው። የወንጌል ትምህርት ሲጀመር ህዝቡ በሙሉ ይበተናል ይህንን አባቶች ትኩረት ማድረግ አለባቸው። ማስተዋል ተስኖናል።
2026-09-26 19:40:48
3
rege0714
Rega Alemu ረጋ ዓለሙ :
ሕዝቡ እንዲህ እንዳይሆን የማን ኃላፍነት ነው? ማን ያሳውቀው? ምን ዓይነት ሐዋርያዊ ስልት ብንጠቀም ነው እንዲህ ዓይነት ችግር የምናስቀረው? ለእውቅና ብቻ ትውልድን መውቀስ፤ ...
2026-09-26 17:38:51
1
eliyananat
eliyananat :
አቤቱ በደላችንን ይቅር በለን
2026-09-26 11:37:31
5
seblewengelkassa
seblewengelkassa :
100%
2026-09-26 18:49:52
1
selomon93
selomon tiktok :
እግዚአብሔር ይርዳን ።
2026-09-27 01:45:01
1
user94617538327278
619268 :
በትክክል
2026-09-26 10:32:40
2
girmagadisa0
ሴና :
አባቴ ትክክል ኖት
2026-09-27 00:28:25
1
gyrruidfh
abnet.alekes :
amen
2026-09-26 23:14:05
1
titiyesma
user337361662050485titiy :
ቃለ ህይወት ያሰማልን🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-26 12:55:31
3
meklitethemariam
መክሊት ዘደብረ ገነት :
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
2026-09-26 19:46:24
1
hayla667
hayla :
tir sirat astemiru
2026-09-26 18:56:05
1
trunk2112
trunk :
ልክና ትክክል አባታችን
2026-09-26 20:02:50
1
tg.f401
ነገን በተስፋ :
ትክክል
2026-09-26 08:49:34
2
tutu_shewatatek
hirut shewatatek :
የሁልጊዜ የሚሆን ነገር አስጨናቂ ነው ልብ ይስጥን
2026-09-26 15:09:36
2
user7659871541682
user7659871541682 :
ልክና ትክክል አባታችን
2026-09-26 18:39:42
2
user5284310781907
ዐውደ ቀራንዮ :
ይህ ነበር ግን ሁላችን ጠፍተናል
2026-09-26 18:56:15
1
user1161725982881
Ruta marly Sweety :
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚያብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥዎት ሁሌም የምናደድበት የልቤን ነው የተናገሩት
2026-09-26 19:25:21
1
my71541
my :
አቤቱ እንደ ቸርነትህ መጠን ማረን
2026-09-26 18:59:29
1
asefa.fisaha
Assifa fisha :
እውነትነው የሁላችንም ጥያቄነው ግን ክፍለ ሀገር ነው ስርአቱ ያለው ከተማ የልብስ ንፅህና ብቻ ከስራ ስርአት ይበልጣል ነው የሚለው ቅዱስ መፅሀፍ
2026-09-26 12:56:20
1
user7709029401778
21232427 :
መምህር ሆይ
2026-09-26 13:04:50
0
To see more videos from user @user6611366677362, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About