@brooknews1:

Brook News
Brook News
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 26 September 2026 08:33:36 GMT
157980
26929
215
802

Music

Download

Comments

wedi.wehati
henos,,,w/wehati,,,444,fam :
እረ ብሩኬ እዉነት ሳላስበዉ አካዉንቴ ተዘጋ ዛሬ መስቀል በአል ነዉ ምንም አይነት ምግብ አልቀመስኩም ማርያምን
2026-09-26 08:37:57
85
gecho19215
gecho :
የኔም የትግራይ ክልል ብራንች ሰለሆነ ተዘግቶብኛል በቃ እኛ ኢትዮጲያውያን አይደለንም ማለት ነዉ አሁን በሰዉ ሃገር ሁነን ምንድነዉ ምንበላዉ😭😭
2026-09-26 08:40:48
322
wellla444
wende :
ere mnd new mnadergew yets enhid maryamin
2026-09-26 10:48:39
0
ashenafi.diriba72
Ashenafi :
ሀገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
2026-09-26 08:36:48
67
damtebaba444
@Damte1213 :
እናቴ
2026-09-26 08:36:35
93
user8678204025461
kira :
network ena bank be aschekuay kift yhun .
2026-09-26 11:23:46
0
wiz.ashu.zeganers
wiz Ashu zeganers :
ከትግራይ በሂወት ለመትረፍ ኣ.ኣ መጥን በርሃብ እንሙት ኣየ የኛ እድል 💔💔
2026-09-26 09:50:34
52
ty778353
tøñy :
ስለ ቤቲንግ ንገረን
2026-09-26 08:36:41
52
alemtsehaylelissa
የትዉልድ እናት Mother of Generation :
ሰላም ለኢትዮጰያ አብዝተን መፀለይ አለብን 🙏🏾🙏🏾
2026-09-26 08:37:27
51
muezom
muez :
@deju significant: Debit or credit allowed on this branch” እያለን ነው😭😭😭😭
2026-09-26 11:09:05
0
samm.slasian06
rass samm🇯🇲 :
እናመሰግናለን 🙏
2026-09-26 10:21:01
16
sobr0012
❺Ⓖ,#🇪🇹👌 :
የአመቱ ምርጥ ንግግር 💪💪💪💪
2026-09-26 08:55:13
18
micheal1288
@Miracle :
ትግራይ በጦርነት እየታመሰች እዚ ሰላም ይሆናል ማለት የማይታሰብ ነው ብልግና ካልተወገደ
2026-09-26 09:05:29
15
bahre43
@bahre 43 :
ሁሉም ይፀፀልይ🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-26 10:40:39
7
tamrattesema34
tamirat tesema :
egzbher salm ysxan🥰🥰
2026-09-26 10:51:56
0
user9210549086810
ስምረት 16 19 :
ዋይ ምዓትና ምብዝሑ 💔💔🥹
2026-09-26 08:51:57
8
a.lilah097
@M.Emress :
am the first 😎
2026-09-26 08:35:00
10
marema.hassan5837
ማሬ :
egzabher yihunachaw
2026-09-26 08:36:26
1
niha0115
𝓗🍸 :
ይሄን የምታነበው የወደፊት ባሌ ነህ🥰🤭
2026-09-26 08:55:21
7
samri1224
samri 🦋 :
የኦርቶዶክስ ልጆች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ 🙏 እግዚአብሔር መልካሙን ያምጣልን 🙏
2026-09-26 08:40:17
7
tekle711
tekle@21 :
ሰላም ለሀገራችን ይሁን
2026-09-26 08:36:39
5
dagisak1
Dagim Abera0 :
እግዚአብሔር ሰለምን ያውርድ🙏 ብቻ እንዴ 2013 እንዳይሆን😭
2026-09-26 08:36:45
5
oroeth65
ORO+ETH@ :
እየሱስ ሰው ነው
2026-09-26 09:12:48
1
what_country_is_this8
Franko :
which country is this ?
2026-09-26 11:55:27
0
barchnegn4
@Meareg$14 :
በርሃብ ሙቱ እያሉን ነዉ ርቦናል😢😢😢😢😢😢
2026-09-26 10:42:24
1
To see more videos from user @brooknews1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About