@melegnaa: የሰናፍጭ ስልስ ይህን ሰናፍጭ ስልስ ለተለያዩ ምግቦች ማባያ በተለይ ለጥሬ ስጋ፣ ለደረቅ ጥብስ እና ለሌሎች የጥብሳ ጥብስ ምግቦች መጠቀም ይቻላል፡፡ የሰናፍጨ ዱቄቱን አንዴ አዘጋጅታችሁት አየር በማያስገባ ፣ ደረቅ ፣ ንፁህ እና ከጠርሙስ በተዘጋጀ ብልቃት ዘለግ ላለ ጊዜ ማስቀመጥ ትችላላችሁ ፡፡ #foryou #fyp

Melegna መለኛ
Melegna መለኛ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 26 September 2026 08:36:12 GMT
111835
5579
29
592

Music

Download

Comments

zerfdhh
bhb :
ደመራ የሚከበረው በድሮ ጊዜ የእግዚብሔር የተሰቀለበት መስቀል ተቀብሮ በመጥፋቱ አንዲት ንግስት ለመፈልግ ስትነሳ አንድ ሽማግሌ ደመራ አብሪ እናም ጭሱ በሚሄድበት ተከተይው አላት ጭሱም ወደ አንድ ተራራ ወሰዳት🥰🥰
2026-09-26 09:31:09
43
danielhaile49
Daniel haile :
የደመራና የመስቀል ታሪክ በቤተክርስቲያን ትውፊት፣ የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል ከተቀበረ በኋላ ቦታው በጊዜ ሂደት ተረሳ። ከብዙ ዓመታት በኋላ ንግሥት እሌኒ (ቅድስት እሌኒ) የጌታ መስቀል የት እንደተቀበረ ለማግኘት ፈለገች። እንደ ትውፊቱ፣ ብዙ ፍለጋ ካደረገች በኋላ እግዚአብሔር ምልክት ሰጣት። እንጨት እንዲሰበሰብ አድርጋ ትልቅ ደመራ አስተካክላ አቃጠለች። የጭሱ አቅጣጫ የመስቀሉ ቦታ እንዲታወቅ ምልክት ሆነ ተብሎ ይተረካል። ከዚያም ቦታው ተቆፍሮ የክርስቶስ እውነተኛ መስቀል ተገኘ ተብሎ የክርስቲያን ትውፊት ይናገራል። 🔥 ስለዚህ ደመራ ለምን ይበራል? በኢትዮጵያ የመስቀል በዓል ሲከበር፣ ደመራ በማብራት ይህንን ትውፊት ያስታውሳሉ። ከእሳቱ ጋር መዝሙር፣ እና ጸሎት ይደረጋል።
2026-09-27 07:10:22
4
tigst.1621
miss tg 🌹🌹🌹 :
ስናፍጭና ጓመን ዘር ወይም የጎመን ፍሬ ይለያያል ወይስ ?
2026-09-27 09:15:16
0
almaz.tadese7
አልሚ :
አቅጣጫ ለመጠቆም
2026-09-26 13:14:31
2
leylu40
leylu :
egna ga be qibe new mibelaw senafich anfelgm😂😂😂
2026-09-27 04:44:39
0
zelalem2777
ZELALEM :
ይሄ የክትፎ ስጋ ነው
2026-09-26 18:44:15
0
solen.girma
solen.girma :
data
2026-09-26 19:05:06
0
manegn.ine
Manegn Ine :
ኧረ እኛ ነን የምናመሰግነው ስራው ግን ይቆየን🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-26 18:40:05
0
refik_ash
Refik ♎️ :
ሰናፍጭ
2026-09-26 20:22:59
0
life.wiz.saron
Saron🎱 :
first
2026-09-26 08:40:47
1
hirut06
Hirut Teshome Hirut :
ስለዳመራ ቡዙም አላውቅም ግን ደመራው ሲበራ መስቀሉ የት እዳለ ይታወቃል
2026-09-26 10:23:10
0
official_mifta
BIG×͜×BOY🦅 :
2026-09-26 08:43:17
0
hirut06
Hirut Teshome Hirut :
እጅህ ይባረክ👌
2026-09-26 10:21:32
1
tadelekeledekeled
ወልደ ማርያም :
ሁሌም መስራት የምፈልገው ነገር ነበር ግን አስራሩን አላውቅም ነበር
2026-09-26 09:38:14
1
kapitalkume
Amanuel ⛪️ :
😍😍😍
2026-09-26 13:22:18
1
misgun.mgz
misgun mgz@ :
🥰
2026-09-26 18:53:24
0
27ermias
Ermias Getaneh :
❤️❤️❤️
2026-09-26 15:07:20
0
user42114111135527
Dehabo Hassen :
🥰🥰🥰
2026-09-26 13:04:00
0
roza12819
@Roza12 :
👍👍👍
2026-09-26 20:18:08
0
danielhaile49
Daniel haile :
ደመራው ለምን መስቀል ቅርጽ ይኖረዋል? ደመራው በመካከሉ የሚቆም እንጨትና በላዩ የሚደረጉ እንጨቶች በአንድ ላይ ሲደረደሩ መስቀልን የሚያስመስል ቅርጽ ይፈጥራሉ። ይህም የበዓሉ ዋና ምልክት የሆነውን የክርስቶስን መስቀል ለማስታወስ ነው። ✝️🌿 ለምን አረንጓዴ ሣር ይጨመራል? በተለምዶ በደመራው ላይ አረንጓዴ ሣርና ቅጠሎች ይጨመራሉ። አረንጓዴ በሕይወት፣ በተስፋ እና በእድሳት ምሳሌነት ይታያል። 🌸 አበባዎችስ? ደመራው በአበባ መዋብ የደስታና የበዓል ክብር ምልክት ነው። ስለዚህ ደመራው በእሳት ሲበራ፣ መስቀሉን በማስታወስ በደስታ ይከበራል። ✝️መስቀል — የእምነት ምልክት 🔥 እሳት — ብርሃንና ምልክት 🌿 አረንጓዴ — ሕይወትና ተስፋ 🌸 አበባ — ደስታና ክብር
2026-09-27 07:10:29
0
To see more videos from user @melegnaa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About