@danuqueen251: ሁሉም ያልፍል እግዚአብሔር ያሳልፍል 🥹💔

Danu Queen💊👸💊
Danu Queen💊👸💊
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 26 September 2026 08:42:20 GMT
171411
22951
1304
2001

Music

Download

Comments

user307884814694
ሞት እያለ ክፋት :
አይዞሽ ሊነጋ ሲል ይጨልማል
2026-09-26 12:51:13
336
getachawe
Gech :
ባክሽ የአማራም ህዝብ ደክሞታል
2026-09-26 11:30:30
226
user4843505608323
riyo :
ከኦሮሞዎች ውጪ ሁላችንም ደክሞናል መሮናል ሰልችቶናል
2026-09-26 13:38:52
183
user3745005127235
dimaria :
ይሄ ማለት የመንግስትን ቁመና ቁልጭ አድርጎ ያሳያል።
2026-09-26 11:05:11
142
user8235862793980
lensadha :
mariyamin anidow pharmacy meta amoxicillin megizah yelanyim account tagidoli bila sitalaqisi nebri zare... so sad
2026-09-26 17:20:15
2
tigiestmekonnen
Tgm❤Love :
እኛም ደክምናል አማራዎች
2026-09-26 11:56:26
68
eyusmass
EyuuTa :
በሀገር ላይ የሰሩት ግፍ ነው ጌታ ምህረት ብቻ ያምጣላችሁ
2026-09-26 10:53:22
95
k1234m3
Latina Dhaba :
Am sorry! Azenech! Ene Mekelle university new yetemarkut! Huleta alebign.. please allow me to support you in what I can
2026-09-26 10:45:32
2
buruk699
Biruk :
ለምንድን ነው ሚዘጋው የገማ መንግስት
2026-09-26 10:37:06
37
user3363923160263
user3363923160263 :
ማንም ድምፅ አይሆኑንም ለምን ማንም አይወደንም ስለዚህ ፈጣሪ ፍርድ ይስጥ።
2026-09-26 10:18:45
39
mahliet90
mahiii :
የአማራም ደክሞናል አንድ ብኖን ነበር ሚሻለን
2026-09-26 15:16:52
28
genet.geni897
genet berhanu ጓል ዓድሽሆ :
betam ደክሞናል😭😭😭😭
2026-09-26 09:47:38
55
semi2127
Semit :
😭😭😭😭 enem bank hije mankesakes atchiym alugn betam new yetesemagn
2026-09-26 10:41:47
1
nillilo89
nillilo89 :
May God bring peace there! Genuine question: how did you post this with no internet? I’m assuming online banking is not working bc of internet…
2026-09-26 13:10:56
1
easy87j2
Coca :
ኑ ወደ ኢየሱስ ኢየሱስ የሁሌ መፍትሄ ነው መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና ። እውነት ህይወት መንገድ ኢየሱስ ነው ኢየሱስ
2026-09-26 10:55:07
10
wabii228
wabiinsii :
ያኔ አባቶታችው የሰሩት ግፍ ነው ምን ይደረግ የኛም የዛኔው ህመም እንዳንቺው ነበር
2026-09-26 13:31:03
10
user4931773496617
Joni :
ayzosh ehte
2026-09-26 10:24:03
2
boku851
Bokku Abbaa Gadaa Onesmose :
ግን ማንን ነው ምትኮንኝው?
2026-09-26 14:00:38
6
selina55_66
ሰሊና :
አረ ሁላችንም ደክሞናል የኔ እናት
2026-09-26 13:19:13
16
yonasgidey1
Yonas mk 🍺🍺🍺🍺🍺🍺🍺 :
ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ የሚባል ለትግራይ ህዝብ አይሰራም ምን ነዉ ፈጣሪ😭😭😭🙏🙏🙏
2026-09-26 09:19:55
45
mimisha467
m felany :
እኔ ኦሮሞ ነኝ ግን ስልጣን ምን ያረግላቸዋል ህዝቡን ከሚያሰቃዩት ስልጣንምኮ ፈጣሪ ሲፈቅድ ነው ምን አለ እስከዛ ዝም ብለው ቢኖሩ ህዝቡን ባያሰቃዩት
2026-09-26 14:59:48
7
user9925162028886
ግን የት ሀገር :
ይሄ የሀገር ጉዳይ ነው እህቴ መንግስት የራሱ ምክንያት ይኖራል የዘጋበት ስለዚህ ትእግስት ይኑርሽ እህቴ አይዟቹ ያልፋል
2026-09-26 15:40:29
18
alembe865
ህያብ ኔን ልጅ 💋💋💋💋 :
እግዚአብሔር ከዚህም ሙላ ፈተና ያወጣ ኪዳነምህረት በለጠ በቃ ትበለን
2026-09-26 10:20:13
25
amoxa110
Amerigo TD :
አይዞሽ እግዚአብሔር አዋቂ ነው
2026-09-26 13:56:46
8
user493742538817
user493742538817 :
The cause of this problem is tplf
2026-09-26 14:12:37
15
To see more videos from user @danuqueen251, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About