@itsfahutii: #🧡💚 #🙌🙌

Remzaفهلي 👗✂️
Remzaفهلي 👗✂️
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 26 September 2026 09:57:34 GMT
59234
5253
386
388

Music

Download

Comments

aannuu884
Anuu :
abshirr yenee Maree lakeyr now Hulum yalfal insha'Allah
2026-09-28 21:48:08
0
abdure391
Bura :
ᵃʸᶻᵒˢʰ
2026-09-29 05:37:09
0
jewhar1
JO 💎 :
ይህንን መልዕክት ለአንቺ የምፅፈው በህይወትሽ ውስጥ ሁሌም ደስተኛ፣ ጠንካራ እና የተከበርሽ እንድትሆኚ ካለኝ ትልቅ ምኞት የተነሳ ነው። በዱንያም በአኼራም ስኬታማ እንድትሆኚ እነዚህን 4 ታላላቅ ምክሮች በልብሽ እንድታስቀምጫቸው እፈልጋለሁ፡.1✨ውበትሽና ክብርሽ በአላህ እጅ ነው 🕌አንቺ በአላህ ዘንድ እጅግ የተከበርሽ ፍጡር ነሽ። ክብርሽን፣ ውበትሽን እና ዋጋሽን ከሰዎች አድናቆት አትፈልጊ። ሁሌም ከአላህ ጋር ያለሽን ግንኙነት አጥብቂ፤ እሱ በሰዎች ልብ ውስጥ ውድ እና ተወዳጅ ያደርግሻል።2🌱. የራስሽን ህልምና ራዕይ ተከተዪ 🚀አላህ በአንቺ ውስጥ ትልቅ አቅም እና ችሎታ አስቀምጧል። ራዕይሽን የሚጋራ፣ አብሮሽ የሚጓዝ እና ለአኗኗር ዘይቤሽ የሚስማማ እውነተኛ ሰው እስክታገኚ ድረስ በራስ መተማመንሽን ይዘሽ በነጻነት ተጓዢ። ማንነታቸውን ካላወቁ እና ዋጋሽን ካልተረዱ ሰዎች ርቀሽ በራስሽ መቆምን ልመጂ።3🤌. እውነተኛ ጥንካሬ በትዕግስት (ሰብሪ) ውስጥ ነው 💪✨ህይወት ውጣ ውረድ አለው፤ ነገር ግን የሚገርመው የአላህ መንገድ 'አትችልም' በሚሉሽ ሰዎች መሃል 'ከእኔ ጋር ትችያለሽ' የሚል ብርሃን መኖሩ ነው። በትዕግስትሽ እና በመልካም ስነ-ምግባርሽ ማንኛውንም ፈተና ማለፍ የምትችል ጠንካራ ሴት ነሽ።4☀️. ሁልጊዜ ዕውቀትን ፈልጊ፣ እራስሽን አሳድጊ 📚በእስልምና ዕውቀትን መፈለግ በእያንዳንዱ ሙስሊም ላይ ግዴታ ነው። በዕውቀትሽ ስታድጊ የአስተሳሰብ አድማስሽ ይሰፋል፣ ለራስሽ ያለሽ ዋጋ ይጨምራል፣ ለሌሎችም ብርሃን ትሆኛለሽ።አንቺ የነገዋ ትልቅ ተስፋ ነሽ፤ በማንኛውም የህይወትሽ መስመር ላይ አላህ ስኬትንና ሰላምን ይስጥሽ! 🤲🤍"
2026-09-27 07:10:57
98
smartstudytrick3
smart study trick :
silk eyalesh[Heartwarming]
2026-09-29 04:53:24
0
ramat3288
R A M U🤟 :
abshir my 🥹
2026-09-27 17:16:47
1
rabutii0
Rabu🌸🌸 :
ወላሂ እኔ ያለሁበት ሁኔታ🥺
2026-09-26 18:10:35
58
fafi29201
fafi :
አንድ ቀን ሁሉም በሞት ያበቃል😭
2026-09-26 20:20:25
28
mekdi.love61
𝐌𝐞𝐪𝐞𝐝𝐢 𝐐𝐮𝐞𝐞𝐧💎🌸 :
Me too 💔🥲🤯
2026-09-29 05:04:21
0
2224.a4
A b d I 🇹🇷🦁 :
abshiir sis
2026-09-28 20:45:47
1
mhmed.werku
𝕞𝕦𝕙𝕒𝕞𝕖𝕕 𝕪𝕖𝕣𝕖𝕤𝕦𝕝 :
ለዱንያ አታስቡ ሞት ለሚፈታው አሄራችንን ያሳምረው[Teary eyed]
2026-09-26 19:37:24
11
bilalrad
bilal""✍️አላሜው :
:በጨረቃና🌙 በአንቺ👉 መካከል ያለዉ ልዩነት የቦታ ብቻ ነዉ 🙅‍♂️በጣም ዉብ ነሽ ❤ for you
2026-09-26 16:09:12
6
zebusha123
Zebusha :
በጭንቀት ራስ ምታት ሊገለኝ ነዉ ወላሂ አይ ዱንያ ብቻ አልሃምዱሊላህ 💔
2026-09-26 20:43:41
5
sihamsihu3
Ema ልቤ :
አብሽር ኡህቲ አይዞን አላህ አለን
2026-09-26 15:31:15
5
riyadmuze
R I Y A D 🇨🇦🍁 :
በህይወትሽ ውስጥ የሚገጥሙሽ ፈተናዎችና ከበድ ያሉ ነገሮች ሁሉ ያልፋሉ። ጭንቀት የነገን ችግር አያቃልልም፤ የዛሬን ጥንካሬሽንም ይወስዳል እንጂ። ስለዚህ አእምሮሽን አረጋጊ፣ ልብሽን በእምነትና በተስፋ ሙዪ። ሁሉንም ነገር በጊዜው የሚያስተካክል አሏህ አብሮሽ አለ። መፍትሄው የሚጀምረው ከውስጥሽ ሰላም ነው።
2026-09-26 15:03:18
5
seleman09
كُنْ فَيَكُونُ :
me የአለም ህዝብ ጭንቀት እኔ ጋር ያለ አስኪመስለኝ😳😳 አላህ ይሁነን
2026-09-28 19:39:25
4
selina.nazu
Selina nazu :
[Broken heart]እኔማ በማሰብ 🥹 እራሴን አጣውት
2026-09-27 22:37:54
2
wwsms
my mom🌍🫰 :
ኣብሽሪ🥹🤌
2026-09-26 11:24:05
2
hika.heku
hika heku :
አብሽሪ ዉዴ ለይል ሰግደሽ ዱአ አርጊ
2026-09-26 16:30:58
5
oumie.hayatie
oumie hayatie@ :
በርግጥም ከችግር በሗላ ምቾት አለ ብሎናል ጌታችን አላህ አብሽሪ ዉድ እህቴ
2026-09-27 11:29:19
2
selim_khane
selim_khan 🥏 :
allah knows
2026-09-26 21:16:56
2
abdil.majid.kedir
JU🌷🤞 :
አብሽሪ ዱሀ ሰለት ሰግደሽ😭 ዱአ 🤲አድርጊ አለህ ይቀበልሸል እንሸ አለህ☝️
2026-09-26 13:56:35
4
mekfu95
Maki 🍫🍬 🦋 :
Abshri yene set eyennm enalfewalen hulunm le allah metew new 🥹✌️🥰
2026-09-26 14:17:06
2
hikmatt3344
Hiku🎀 :
leyetgnaw hiwetach nw gn🥺
2026-09-26 22:17:22
1
jemal.ali44
በትኖ ለቀማ👉 :
alahi yakililin welahi hulachinim eko nen welahi fenedahu alahiya🥰👌
2026-09-26 17:55:09
2
hu.bii32
asma.henna🌸 :
ayzon allh ale yne wud🥺🥹
2026-09-26 10:08:34
2
To see more videos from user @itsfahutii, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About