@sofyatalemasofyat: يُولَدُ الْإنْسَانُ بدونِ أَيِّ شَيْءٍ ، የሰው ልጅ ምንም ሳይዝ ይወለዳል ثُمَّ يَسْعَىٰ لِلحُصُوْلِ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ ، ከዛህም ሁሉን ነገር ለማግኘት ይራሮጣል ثُمَّ يَذهَبُ مِنَ الْحَياةِ تَارِكًا كُلَّ شَيْءٍ ، ከዛህም ከዱንያ ሁሉን ነገር ትቶ ይሄዳል ثُمَّ يُحَاسَبُ يَومَ الْقِيَامَةِ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ. ከዛህም የውመል ቂያማ ስለ ሁሉ ነገር ይተሳሰባል > فدَائِمًا تَذَكَرْ أَنَّكَ ضَيْفٌ فِيْ هَذِهِ الْحَيَاة ሁል ግዜ አስታውስ አንተ በዚህ ሂወት እንግዳ መሆንህን وَلَا بُدَّ يَومًا أَنْ يَرحَلَ الْضَّيفُ ، እንግዳ ደግሞ አንድ ቀን መሄዱ አይቀርም فَأَحسِنْ بِمَكانِ ضِيافَتِك . በእንግድነትህ ቦታ እንግድናህን አሳምር አጂብ 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸#ወሒድ_ዐቃቢ_ኢስላም #ሁሱ #ማሺአላህተባረክአላህ
*وأرفَعَ عَنا ياربّ هِمومًا لا
Region: AE
Saturday 26 September 2026 10:31:07 GMT
Music
Download
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @sofyatalemasofyat, please go to the Tikwm
homepage.