@ustaz.khalid.kibr: ገንዘብ ሚያስፈልገን ለምንድነው? #ኡስታዝኻሊድክብሮም #ustazkhalidkebrom #basirahtv #basirahinstituteforquranicstudies

Ustaz Khalid Kibrom Official
Ustaz Khalid Kibrom Official
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 26 September 2026 10:56:14 GMT
29797
4271
53
856

Music

Download

Comments

janki8431
jani :
betamm amazinngg advise maasshallaa alleyyekk
2026-09-26 16:02:12
0
hayutihenna
Hayuti Henna and Makeup :
እረ ውስታዝዬ መኪና ይሁንልኝ
2026-09-26 12:33:27
5
user7232036704030
siham :
trueee
2026-09-26 19:04:56
0
elhamlo1
Elham :
የባሌ አክስት መኪና ቢኖረን ብሎ ልጄ ሲል መኪና እናንተ ብላ የተሳለቀችው ልቤ ያመኛል አላህየ መኪና ሰቶኝ እሷም በሂወት እያለች
2026-09-26 11:29:33
11
samiyaseid8
samiyaseid42 :
It’s true
2026-09-26 12:03:08
0
ikramoumer
Ikram Oumer :
Ewnet new
2026-09-26 11:41:32
0
seada.seid404
Seada Seid :
ገንዘብ ከሌለህ ሰወች ሰው ሆነህ እንደተፈጠርክ እራሱ መጠራጠር ይጀምራሉ
2026-09-26 13:43:30
6
mensuraahmedin255
Mensura :
Ustazye🥰🥰
2026-09-26 11:15:54
2
383701su
user1351681252350 :
ustaze Allah edme ystk
2026-09-26 12:50:20
1
kiri67dena
@edit. :
ለማንም ፍሎር አላረኩም ግን ኡስታዝዬ ጀገና
2026-09-26 21:26:09
0
uzer35324
uzer…35 :
ሀስቢ አላሁመ ወኢኒመል ወኪል ኡስታዝ ኻሊድ
2026-09-26 20:50:20
0
asb49968
(yusra) :
thnk you
2026-09-26 21:35:01
0
ibaduselam.1445
@Abduse :
ፈልየርደላሁ አንከ ያ ኡስታዝ[Heartwarming]
2026-09-26 21:48:39
0
hamdiho3
Hamdi+1 :
100% agre
2026-09-26 20:52:47
0
muna.jima14
Muna Jima :
እዉነት ነዉ !
2026-09-26 20:51:19
0
user620900343
Mohamed Ahmed :
yes በትክክል ገልፀኸዋል
2026-09-26 19:51:45
0
abdi.dewid
Abdi Dewid :
❤️💯❤️... wedime rejiim idime Allah yiwefikiki... Masha Allah
2026-09-26 15:31:13
0
mudama.hussen
Mudama Hussen ሙዳማ ሁሴን :
🥰🥰🥰
2026-09-26 17:29:54
0
ekramd007
ኢክራም♾ :
አስገራሚና አስቂኙ ነገር ገንዘብን የፈጠረው የሰው ልጅ መሆኑ ነው።ፈጣሪ ሲፈጥረን ግብር ለመክፈል ብቻ ነው ብዬ ማመን ይከብደኛል!!!ራሳነችን ለራሳችን የፈጠርነው እስር ቤት ነው ገንዘብ።
2026-09-26 15:57:11
0
ebrahim.muhammad078
New life :
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ለአላህ ብዬ በጣም ነው የምወድህ 👌👌👌👌👌👌
2026-09-26 14:21:21
0
esawakayo
esa wakeyo :
yes
2026-09-27 00:16:49
0
elcha2593
Êlċhäpŏ🕋 :
yanurih🤲
2026-09-26 11:49:21
0
halid7261
halid :
🥰🥰🥰🥰ይመችሕ
2026-09-26 14:04:49
0
kalidhuss
Kalid :
ብዙ ተምሬብሀለሁ ተነቃቅቼብሀለሁ እናም I respect u ግን አልክ "...በባሌም በቦሌም..." ከዛም ምን ማለት እንደሆነ አላቅም አልክ። ባትል ጥሩ ነበረ ምክንያቱም ያላወቀውን እንዴት ይጠቀማል ስለሚያስብልህ። ለነገሩ እንደገባህ የተጠቀምክበት አግባብ ያሳያል። አላህ ይጠብቅህ!
2026-09-26 19:25:03
0
reshadmuze471
Reshad Muze :
ክበርልን ኡስታዚ ደሞም አደረ ዱአ አርግልኝ አላህ ሪዝቅ በሪዝቅ እንዲያደርገኝና ተጠቅሜዉም የማስጠቅም ዱኒያም አኬረም እንዳሳምርበት ዘንድ ዱአ አርግልኝ
2026-09-26 18:26:49
0
To see more videos from user @ustaz.khalid.kibr, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About