@flash_movies0: #مسلسلات_تركية

FlashMovies
FlashMovies
Open In TikTok:
Region: MA
Saturday 26 September 2026 11:55:20 GMT
21099
408
7
2

Music

Download

Comments

tokimrabte2
باب🤟🤟🤟🤟🤟🤟🤟🤟🤟🤟🤟💀 :
🥰🥰🥰
2026-09-26 17:26:06
0
user4559556613688
الصديق البطحاني :
😂😂😂
2026-09-26 16:23:25
0
al.commando116
أبـو عـمـر 〆 𝙑𝟴 :
😂😂😂
2026-09-26 15:34:51
0
user7072852567869
user7072852567869 :
🥰🥰🥰
2026-09-26 15:26:23
0
user8869772821727
في :
😁😁😁
2026-09-26 15:08:34
0
sanoussit.hamit
Sanoussit Hamit :
🥰🥰🥰
2026-09-26 14:34:51
0
yosrritiu
يوسف أحمد :
❤️❤️❤️
2026-09-27 21:28:57
0
To see more videos from user @flash_movies0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

በ23 አመቴ በ2009 በድግሪ በዩኒቨርሲቲ መምህርነት ከተቀጠርኩ ጀምሮ እስከዛሬ ድረስ በዚህ ሞያ ውስጥ እያገለገልኩ እገኛለው። በኛ ግዜ በትምህርታቸው ከፍተኛ የተባለ ውጤት ያላቸው አብዛኞቹ ልጆች በዪኒቨርሲቲ መምህርነት ይቀጠሩ ነበር። ደሞዛችንም በ 9 አመት ውስጥ ከ 6700 አሁን 17ሺ ብር ደርሷል። ግን በዚህ ደሞዝ እንዴት ነው * በልቶ ማደር የሚቻለው? * ከቤተስብ፣ከጓደኛ ጋር መዝናናት የሚቻለው? * ልጅ ማሳደግ፣ ትዳር መምራትም፣ መመስረትም የሚቻለው? * ብንታመም መታከም የሚቻለው?  መምህራን የእድሜያቸውን ግማሽ ያህሉን አስተምረው እንኳን ለቤት ኪራይ እና ጫማ ለመቀየር ሲቸገሩ ማየት ያሳዝናል።  ሁሌም እንደምለው ትኩረት ይሰጠን!!  Note:- መምህርነት በጣም ደስ የሚል ሞያ ብቻ ሳይሆን የአካዳሚክ ህይወቱን ማስቀጠል ላይ መደራደር ለማይፈልግ ለእኔ አይነት ሰው እጅግ ተመራጭ ሞያ ነው። በገንዘብ ደረጃ ግን አሁን ለኔ ቲክቶክ ባይኖር ቤተሰቤም እኔም መበተናችን አይቀርም ነበር። ሁሉም መምህራን ተገቢ ክብር እና ገንዘብ ያስፈልጋቸዋል።

About