Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@abel_abuna7: “ትውልድ ይዳን በኛ ይብቃ” ከሆነ ምስክርነቱ ቆመህ መስማት አለብህ
Abel Abuna
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 26 September 2026 13:08:48 GMT
109814
8341
472
1362
Music
Download
No Watermark .mp4 (
17.32MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
28.53MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Entheos :
አብይም ሙሴ ተብሎ ነበረ
2026-09-26 13:33:33
332
Zemikael :
እኔም ለአብይ ከመሰከርኩ 8 አመት ሞላኝ😁
2026-09-26 14:59:09
162
ሩሀማ :
አቤላ መጀመር አላወኩትም ነበር ስቀርበው አወኩት ሳውቅ አመለጥኩ በላቸዎ👌👌👌
2026-09-26 13:38:01
166
Roman_42_3 :
ትናንት ትናንት ነው አለፈ ነቃ አመለጠ
2026-09-26 15:12:59
1
Bel :
ለምሳሌ እኔ አብይ አህመድን ደግፌ ነበር እና አሁን ደግፈህ ነበር ለምን ተቃወምክ ልባል ነው?
2026-09-26 14:46:06
35
ye enato lij :
እኛ ኦርቶዶክሶች ምንም ሁን የእውነት ስለምትመስክር እንዎድካለን 🙏🙏🙏🙏
2026-09-26 14:16:28
68
Hope ✝️🧎 :
አመዴን yalkew part 😁😁😁😁
2026-09-26 14:08:33
34
5 STARS⭐ :
ሰው ከባድ ነው ትላንት አመስግኖ ዛሬ ይለወጣል
2026-09-26 13:48:24
18
yared :
i think what you get is more than what you found
2026-09-26 17:57:39
0
mesfin iyassu :
🙏🙏🙏🙏 ኢሳ 6:16 ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል በመንገድ ላይ ቁሙ ተመልከቱም: የቀደመችዉን መንገድ ጠይቁ መልካሚቱ መንገድ ወዴት እንደሆነች እወቁ በእርሷም ላይ ሂዱ ለነፍሳችሁም እረፍትን ታገኛላችሁ። ኤፌ 4:4 አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት ይህቺ አንዲቷ ሃይማኖት በፈጣሪ ደም የተመሰረተች እንጂ በፍጡር ፍልስፍና የተመሰረተች አይደለችም። ይህቺ ሃይማኖት የመላእክት ሃይማኖት ነች; ይህቺ ሃይማኖት የሐዋርያት ሃይማኖት ነች; ይህቺ ሃይማኖት የሰልስቱ ምእት ሃይማኖት ነች; ይህቺ ሃይማኖት ቅዱስ ጴጥሮስ ጴጥሮስ በቂሳርያ ላይ የተመሰገነባት ሃይማኖት ነች። አንተ ክርስቶስ የህያው የእግዚአብሔር ልጅ ነህ ማቴ 17:16 ዕብ 3:14 የቀደመውን እምነታችንን እስከመጨረሻው ድረስ ብንጠብቅ የክርስቶስ ተካፉዮቹ ሆነናልና
2026-09-26 13:22:41
10
hayme kiya :
😭😭😭😭😭azinalew sile anite
2026-09-26 17:13:56
0
Hany :
አቡና ምንም ይሁን ምን እኛ ኦርቶዶክሳውያን እንወድሃለን!!!🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-26 13:48:46
15
Singer Efa🎤 :
በስዬ አላለም አሁን በስለሽ ነው😁
2026-09-26 17:10:33
0
Ake የማርያም ☦️❤️ :
አበላ ማርያምን ትመቸኛለ[Red heart][Red heart][Red heart]
2026-09-26 14:45:19
0
✨️Mango✨️ :
ለምን አትፋታውም ግን አልግባኝ አለ?
2026-09-26 15:16:09
9
Ab temptation :
ዬናታን ማለት እኮ just motivational speaker ዳዊት dreams ማለት ነው
2026-09-26 14:19:58
12
LD :
አቡ የሱንጉድ ስላላወቁ ነው እኛም እዳተ ብለን ነበር
2026-09-26 13:17:33
29
Seያ²⁷ :
የ ሰውነት ውሃልክ ነህ አቤላ 🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-26 13:39:34
20
Elsha Wedding & Events :
እግዚአብሔር ምህረትን ያድርግልክ
2026-09-26 15:23:30
5
Abiyot Dejene, MD, COYG :
ተዋቸው እባክህ, ማን ያውራ የነበረ : ማን ይናገር የቀበረ
2026-09-26 13:22:39
6
Tare Tare @04 :
ብሮ ዮን ስራ ላይ ነው
2026-09-26 15:59:42
1
Emebet MulatecTesema :
ምንም ይሁን ምን አተጀግና ነህ አቡ ተዋቸው እነሱም አዳ ቀን ይበራላቸዋል ሰው እደተከተሉ አይሙቱ
2026-09-26 13:31:48
5
muez :
ከቻልክ የእግዚአብሔርን ቃል ስበከን እንጂ የግል ጥላቻ ለመስማት ጊዜ የለንም ።
2026-09-26 17:05:25
4
Fantish :
አቤላን ከዮናታ በፊት የማታቁት በፊትም የእውነትና የፅድቅ አገልጋይ ነበር 🥰🥰🥰🙏🙏
2026-09-26 14:32:46
4
Tagel Tilahun :
ቆይ እሺ ክርስቶስ የተ ነው ያለው
2026-09-26 14:50:09
1
To see more videos from user @abel_abuna7, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
YUHAA #yuha #hearts2hearts #fyp #4u
Live Light Soup 😂#ghanatiktok🇬🇭 #Ghana
I think it’s the same thing anyway, so you get what I mean #fyp #thoughts #chat #trending #girl
easy contour for make up with this chuchu brontour😍#chuchubrontour #contourhack #makeup #creatorsearchinsights
Hi 💋
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy