@switch_1983: ዛሬ የመስቀል ዋዜማ ነው የቀበሌ 9 ልጆች ዋዜሁን ያደምቁታል እንደ ቀድሞሁ ቢሆን ቡና ሮማ ማክያቶ እየጠጣን ከመካከል ከሚጨፍሩ ልጆች ውስጥ ጋር ሰላምታ እየተቀያየርን እንኳን አደረሳችሁ እንባባል ነበር .... ዳሩ ግን ወጣቱ አዎን የለም ወይ እራሱ አይከባበር የመጣ የሄደውም የጥጋቡ ማብረጃ ካደረገው ስነባብቷል ብቻ ... ጎንደርየ ሰላምሽን ያምጣው 🙏🏽 እንኳን አደረሳችሁ እ ን ጎ ሮ ጎ ባ ሽ 🔥
Switch
Region: NZ
Saturday 26 September 2026 13:09:33 GMT
Music
Download
Comments
Rich 🫰🦅 :
[Teary eyed][Teary eyed] ንፍቅ
2026-09-28 17:38:40
0
dayvo545 :
May Gondar bring you peace. 🙏🏽 Happy Meskel Gondar!🔥
2026-09-28 07:20:54
0
hayu ራያ11 :
my gonder
🥰
2026-09-28 15:30:23
0
kasschbar :
my.blood
2026-09-28 15:03:49
0
yoyo amine :
my godr
2026-09-28 07:11:51
0
⚡ታዛቢዋ💨🇰🇼🫰 :
እህ ሀገሬ🥺
2026-09-27 13:12:56
2
ሃይሚ የኬክሻ እናት :
ሰላሙ ይመለሳል አይዞህ ወንድሜ 🙏🥰🥰
2026-09-27 10:03:06
10
🥀🖤 :
yene Gonder🥺🫶
2026-09-27 18:56:21
2
harege abej :
ጉንደርየ ሰላምሸ ብዝት ትርፍ ይበልልሸ ሀግሬ ናፉቆቴ❤️❤️❤️❤️
2026-09-27 09:01:56
8
100% ጎንደር❤️🔥 :
አሜን እንኩዋን አብሮ እንጎሮጎባሽ❤️
2026-09-26 16:27:42
4
yemsirach :
yene mushira❤️🩹🤌
2026-09-26 18:55:22
1
john :
እንዴት እንደናፈቅሽኝ ሀገሬ
2026-09-27 10:22:45
2
Yeosef Taedse :
ቆባሥጥልሚካኤል
2026-09-28 18:53:46
0
Dagi Azanaw :
my gonder 💪💪💪💪
2026-09-27 00:09:44
0
Samir yemariyam Lij :
የኔየሠፈር ድምቀት አራዶች ሰላምችሁ ይብዛልኝ
2026-09-27 11:02:17
1
ሙሌ ዘማዕበል አስቻለው ውብአንተ🇪🇹🇺🇸 :
አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ክንዳለም (እ ን ጎ ሮ ገ ባ ሽ ) ያደግንበት አባባል ባህላችን ማንነታችን ❤️🙏🏾
2026-09-26 13:52:45
1
ማስተዋል :
ኧረ ተው በማርያም ወንድም እንዲያውም ሆድ ብሶኛል 😭😭😭 እውነትህን ነው ግን ፈጣሪ የድሯችን ይመልስልናል ፀሎት ማድረግ ነው ሁሉም ጥጋበኛ ሁሉም ሸረኛ ሲነግሩት እማይሰማ ትውልድ መጣብን ብቻ ጎንደርየ ሰላምሽን ያምጣልሽ
2026-09-27 04:37:48
1
hanii yeshu :
my blood
2026-09-27 18:15:39
0
የፈራ ይመለስ እኔ የሰሊጥ ነጋዲ ነኚ🎆⚡️💛 :
የኔ ዘመናይ💪💪💪💪💖💖💖💖💖💖
2026-09-26 19:55:18
1
Natnael :
ayyyyyyyyyy
2026-09-26 19:26:53
1
አለ ለኔ የተሻለነገር የበርሀ ዳይመንድ :
የኔ ውብ ጎንደር ሰላምሽ ይብዛልን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
2026-09-28 14:24:15
0
🍒lmaz :
2026-09-28 17:13:54
0
➕⛪ትንሿ@💒➕ :
እውነት አገሬ እዴት እደናፈቀኝ[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-09-28 15:55:04
0
beti ቲንሿ(⓳💝🙏) :
የኔ ዉብ ሀገር😘😘😘✌️
2026-09-28 18:38:53
0
𝐀𝐦𝐢𝐭 የ𝙨𝙤𝙛𝙞 እህት የእርግቧ🦅 :
ንፍቅ🥺ሀገሬ
2026-09-28 18:28:34
0
To see more videos from user @switch_1983, please go to the Tikwm
homepage.