@jerry___gm: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok

Jerry Gm ☦️
Jerry Gm ☦️
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 26 September 2026 14:02:47 GMT
57828
5451
471
647

Music

Download

Comments

user5208440527961
Habib Mohammed :
ሲጀመር ከጎሮ እስከ ኤርፖርት ያለውን ሊቆጣጠሩ የሚገባቸው የፌደራል ትራፊኮች ናቸው ። ክብር ለፌደራል ትራፊኮች
2026-09-26 19:10:05
231
jesusmylife55
Eyu smart 777 Arsenal 🫶🫶♥️♥️ :
wow[Red heart][Red heart]
2026-10-02 16:59:12
0
user6399633831407
pandora :
Menged transport hulum Yedeha lij nachew leza new 😁😁😁😁😁😁😁
2026-09-26 20:01:34
85
nebyuesayas4
Nebiyu esayas :
ሁሉም ቦታ ፌዴራሎች ሥርዓት አላቸው
2026-09-26 19:10:29
125
natuelhdegoo
nati :
እኔም በታም ተገርሚያለሁ እውነት ነው ስርአት አላቸው
2026-09-26 18:14:42
53
girma965
Girma Moges :
የፌደራል ፖሊስ ትራፊክ ሁሉም ምርጦች ናቸው ከነዚጋ ማወዳደር እራሱ ሀጢያት ነው
2026-09-26 20:33:59
46
kalyayabatulij1
ቃሉ የአባቱ ልጅ :
የትራፊክ ማኔጅመንቱ ቢሮ ታጠፈኮ እንኳን ደስ አለሽ❤️❤️❤️
2026-10-01 15:39:53
7
bel52889
@bel :
እውነትሽን ነው ጌታን 👌✌️
2026-09-26 19:14:55
20
user67993802959477
አባ ፈላሴ :
እውነተኛ ሠው ነሽ
2026-10-02 08:50:29
1
beyaa6695
Beyaa :
ፌደራሎች የፈለጉትን ክስ ይክሰሱኝ የሚርምሽ ጥፋት ብታጠፊ እንኮን እንዴት እደሚያስረዱሽ እኔ ፌደራሎች ይመቹኛል
2026-10-01 08:48:56
6
144she
144000 :
እኔ ሞተረኛ ነኝ ከፌደራል ትራፊክ ፓሊሲ እና ከራሳቸው ከፌደራሎቹ ውጭ ለማንንም አልቆምም ጥፋት ቢሆኖርብኝ ራሱ ፌደራሎቹ እንደፈለጉ ይቅጡኝ ሲጀመር በህግ አግባብ ነው የሚቀጡት
2026-09-27 10:23:43
12
user3619018172116
Dsne :
yessssssssssssss
2026-10-02 06:06:51
0
putin7570
eyob4470 :
ሲጀመር ህጋዊ መብት የላቸውም መንገድ ትራንስፖርቶቹ! ነገር ግን የስርአቱ መበስበስና የወረራው ውጤት ነው!
2026-09-26 22:43:45
9
ayanu090
Yumni :
ልክ ነሽ እኔ ሞተረኛ ነኝ አንዱ የፌደራል ትራፊክ ፖሊስ አዲሱ መንገድ ላይ ከጎሮ ወደ ኤርፖርት መንገድ ላይ አስቁመውኝ በስርአት አዋርቶኝ እስቲ የሚሸጥ የምታውቀው ሞተር ካለ ብሎኝ እሺ ብዬው ሄድኩ ከ4ቀን በፊት ደሞ እዛው ቦታ ላይ ሌሎች ሁለት የፌደራል ፖሊስ ትራፊኮች አንዱ ሞተረኛ ነው አንዱ እግረኛ ነው ጠርቶኝ ሳያስቆመኝ ሰላም አለኝ እና ሄድኩ በጣም እየተገረምኩ ነው የሄድኩት
2026-09-27 09:21:05
5
eskindetekle21
የሰማዕቱ ፈረስ 21 :
ትክክል airport ያሉት ትራፊኮች ይመቻችሁ
2026-09-26 18:58:12
12
wendiy.alexo
Wendiy🇪🇹 :
ፌደራል ሆኜ በክብር ስማችን ሲነሳ እንዴት ደስ እንደሚለን ይበልጥ ሕዝባችንን ለማስደሰት መጣር እንዳለብን ነው የሚሰማኝ ክበሪልን🙏🥰
2026-09-27 11:35:58
6
carloszidane90
carlos :
ትክክል ብለሻል እህት የገለጥሽበት መንገድ 100% ትክክል ነው
2026-09-27 03:59:46
6
sefi6534
sefi :
መንገድ ትራንስፖርት የጎሪጥ የሚያዩን ነገር 😂
2026-09-26 18:49:24
5
user7785994663605
user7785994663605 :
ትክክል ፌደራሎች ስነምግባር አላቸዉ
2026-10-01 08:14:06
0
zemedegirma945
zemede 1221 :
በጣም እንጂ ትትናቸው እራሱ ይለያል[Pray][Pray][Pray][Pray]
2026-09-27 09:28:41
0
abiriham.cr7
ሰውን ውደድ እጅ አትመን😔 :
ክብር ለፌደራል ፖሊስ
2026-10-01 06:57:04
0
tese4569419177549
tese :
መንገድ ትራንሰፖርት የሚባል ሊቀር ነው ሰልጥንውም አልቻሉም
2026-09-27 09:25:06
1
user7379985836315
ናቭሊስ :
በትክክል ፌደራል ትራፍኮች ስነስርኣት አለቸው
2026-09-27 01:55:25
0
ethiopia4396
ethiopia :
አንድም ቀን አስቁምውኝ አያውቁም. በጣም. ብቃት
2026-10-01 19:34:54
0
sami.tilahun960
Sami Tilahun :
እድሜ ለክብርት ከንቲባ ፈርሰዋል። የመንገድ ትራንስፖርት ትራፊክ ቁጥጥር የሚባሉት ፈርሰው ተመልምለው ወደ ግንባር ሊሄድ ነው። ከውስጥ አዋቄ የሰማነው ነው።
2026-09-27 08:11:19
3
To see more videos from user @jerry___gm, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About